Henok
Photo
this was a great time... i have ever seen such kind of session before ❤️❤️. Thank you all 🙏
🔥2
__እንደዚህ ያለውን ሕዝብ አመስግኑት፤ እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ብፁዕ ነው።
__መዝ 143:15
__መዝ 143:15
❤1
Forwarded from 🌍 ከአለም ድንቃ ድንቅ™ 🌎 (🌍 ከአለም ድንቃድንቅ Lite)
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በቅርብ ይፋ የተደረገ የ National Institute of Dubious Discoveries ጥናት እንደሚያመላክተው ከሆነ ከልጅነታቸው ጀምሮ የአይናቸውን ቆዳ ወደውስት መገልበጥ ከሚያዘወትሩ ሰዎች ውስጥ 87% የሚሆኑት ወደፊት ወንጀል የመስራት እድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው ፤ ወንጀል ውስጥ ባይሳተፉ እንኳን ወደ ፊት የሚኖራቸው ባህሪ አስከፊ እና አስቸጋሪ እንዲሁም ተንኮለኛ የመሆን እድላቸው ከፍ ያለ ነው 🫠
በዚህ ታምናላችሁ ?
@KE_ALEM_DINKADNK

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2 :10-11:
መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
Forwarded from ሐዋርያዊ መልሶች
አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ እንዳረፈ ሰማሁ እና ሰው ነንና መቼስ በጣም ያሳዝናል.. ጌታችን እንኳን አላዛር ሲያንቀላፋ አልቅሶ ነበር..
ያው በእርግጥ ወደ ጌታ ነው የሄደው.. ጌታ ምህረት እንደሚያደርግለትና ከእርሱ ጋር እንደሚያኖረውም አምናለሁ.. ስለዚህም እርሱ በዚህ ሰዓት ውስጥ በማይነገር ደስታ ውስጥ ነው..
አያችሁ የኔ ተወዳጆች በሕይወትም ብንኖር ብንሞትም ከጌታ ጋር ነን.. ይልቁን ደግሞ ስንሞት የበለጠ ወደ እርሱ እንሄዳለን.. ስለዚህም በጌታ ሆነን ስናንቀላፋ ለኛ ጥቅም ነው.. ጳውሎስ እንዲህ ይላል:
“ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነው።” [ፊል 1:21]
የኛ ተራም በፊታችን አለና ጌታ ኢየሱስን በሕይወታችን እናክብረው..
ኪሪዬ ኤሌይሶን - ጌታ ሆይ ማረን

Forwarded from Biniyam Ŧaye
I realized that if U want to be a web dev or any kind of developer in the tech stack U shoul not have to limit your mind to just website development. It’s only the beginning of the development journey. That doesn’t mean it’s easy; it requires a lot of discipline and dedication.....But after that, don’t trap your mindset by staying stuck in one area. Development is a lifelong journey✌️
🤝1