Ctrl+code ⌨️
104 subscribers
129 photos
29 videos
1 file
98 links
Just sharing my next move 👣👣
Download Telegram
__ በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።

1ቆሮ 1:21__
ሞቼ ነበር ተቀብሬ ጌታ ወደኔ ባትመጣ
አንተ ሞቴን ባትሞትልኝ ወዴት ነበር የኔ እጣ
🥰2
colour: red;

my first css bug. 🤦‍♂
__ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ -- ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

__ቲቶ 2:11-13
👍2
A while ago, so many sites have got 505 (internal server error) 😢.
Maintaining someone's code is highly boring. Uuhh 😨
Forwarded from Chapi Dev Talks
This is touches my heart, If anyone wanna help them there is a bank account too and may be share it with us the screenshot to that others can join as well.

Account Number: 5299527000438
Bank: Buna Bank

Original Post

100 ETB means a lot for her.

Am not affiliated or conneted with her, she is just awesome mom being there for her kid
1
እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ።
_ ዳን 10:13

እንኳን አደረሳችሁ
__ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን።

__ሮሜ 5:10
1
Kenat / ቀናት
Building the Ultimate Ethiopian Calendar App:

I need your input!
From building the library to launching the mobile app 🏃‍♂️
.
it’s like finishing the foundation of a home. Now it’s time to add our own features and make this house truly ours. Fork this repo now, if you are good at flutter
Js is much weirdest than you think..
Try this
😁1🤔1
ከፊትህ አትጣለኝ፥
ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።

በጣም ትልቅ ጸሎት
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
'ጌታን አይቶ ደስ የማይለው የልቡንም ኀዘን የማይዘነጋ ማነው?'
__ አረጋዊ መንፈሳዊ ድርሳን 24 (John of Dalyatha / “the Spiritual Elder”)..

i heard this section so many times. it's heart touching fr.. watch full video
🔥3