🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
6.92K subscribers
445 photos
1 video
2 files
362 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
መወዳ ት/ቤት በተዘረዘሩ ክፍት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ዘማን አካዳሚ ጠንካራ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አመልካቾች በአካል ወይም በኦንላይን ማመልከት ትችላላችሁ።

አድራሻ: ፉሪ፣ ኑሪ ሜዳ፣ ከ3F ጀርባ
(የቀድሞ አሚራ አካዳሚ)     

 ለተጨማሪ መረጃ፤
0995949696/0912226538

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
በድር ኮስት አካዳሚ በተዘረዘሩት ሶስት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር የሕግ አማካሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
 ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን  የሚያሟላ  አመልካች  አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ግራፊክ ዲዛይነር 
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሁለቱም
✔️የስራ ቦታ:- አዳማ ከተማ
✔️Adobe Photoshop & Illustrator ወይም CorelDraw ላይ መስራት የሚችል/የምትችል
✔️ ኮምፒዩተር ላይ አረብኛ መጻፍ እና ማንበብ የሚችል / የምትችል
✔️ ከዚህ በፊት የሰራቸውን ስራዎች ማሳየት የሚችል/የምትችል


✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
✔️ደሞዝ:- በስምምነት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  በ t.me/noonp24
ቴሌግራም ላይ የስራ ማሳያቹን በመላክ  ወይም በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልከት ትችላለችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 09 04 65 66 67

ኑን ህትመት እና ማስታወቂያ
አድራሻ፡ መብራት ሀይል አዳማ ሞል፣ ስምንተኛ ( 8ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12

○•○•○•○•○•○•○
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር የሕግ አማካሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ነጃሺ አካዳሚ ከላይ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ ረዳት መምህርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ኢልም አካዳሚ ፀሐፊ እና ረዳት መምህርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በተለያዩ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ዘማን አካዳሚ በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ጠንካራ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አመልካቾች በአካል ወይም በኦንላይን ማመልከት ትችላላችሁ።

አድራሻ: ፉሪ፣ ኑሪ ሜዳ፣ ከ3F ጀርባ
(የቀድሞ አሚራ አካዳሚ)     

 ለተጨማሪ መረጃ፤
0995949696/0912226538

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: ሲነየር አካውንታንት

ፆታ :ሴት

የትምህርት ደረጃ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 4 አመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት ያገለገለች ሆና Microsoft office, excel , word  and power point መጠቀም የምትችል።
#አክሲዮን ማህበር ላይ የሰራች ቅድሚያ ይሰጣል ::
ደመወዝ:  በስምምነት

የስራ ቦታ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር 0936800430 ይደውሉ!!

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አሀድ አግሮ ኢንዱስትሪና ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አካውንታንት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ: አካውንታንት

ፆታ :ሴት

የትምህርት ደረጃ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማና አራት አመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት ያገለገለች ሆና Microsoft office, excel , word  and power point መጠቀም የምትችል።

ደመወዝ:  በስምምነት

የስራ ቦታ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር 0936800430 ይደውሉ!!

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Ausan industry plc wants to higher following vacancies
 
Profession :Marketing ,supply    chain ,business management , management , & related

Number of employees :- 4

Adress :-betel and furi

Salary :-based on companey scale 

To apply: send your documents
Telegram @ausanplc or whatsapp to 0911820351

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
bright training center

ሱፐርቫይዘር እንፈልጋለን                                                                                                 
የስራ ልምድ ፡ 2 አመት እና ከዚያ በላይ በሱፐርቫይዘርነት የሰሩ

ከመደበኛ የስራ ሰዐት በተጨማሪ በኦንላይን ቤት ሆነው ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ

ለማመልከት
bright training center
ቴሌግራም @brightregisteral

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አውሳን እንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ የስራ ዘርፎች ባሉት 8 ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ማለዳ ፎም በተለያዩ የስራ ዘርፎች 11 ክፍት የስራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ዳና ማሽነሪ የማርኬቲንግ ባለሞያ ይፈልጋል
___
🏷 Nesihajobs
@nesihajobs
ኢስላህ አካዳሚ በተለያዩ የስራ ዘርፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ ፦
0910244102
0923028490

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs