🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
7.16K subscribers
462 photos
1 video
2 files
373 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
ኡሚ ካፌ እና ዳቦ ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ፓዌ ፍሬን ሸራ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡- በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ/ሰርተፍኬት ያለው።

የስራ ልምድ፡-  0 ዓመት

እድሜ:- ከ 25 አመት ያልበለጠ
ፆታ፡- ወንድ
ብዛት፡- 2
ደመወዝ ፡- በስምምነት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቄራ




ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ ማስረጃቹን በኢሜል አድራሻ (osman241103@gmail.com)  ወይም በቴሌግራም t.me/PAWERADIATOR1  ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ :- +251111263370

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Hamad Healthcare Center wants to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አክሲዮን ማህበር በሚከተለው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡- አካውንታንት

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ፡- በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ እና በዘርፉ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

በኮንስትራክሽን ድርጅት ወይም በአስመጪ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች እና ፒሽትሪ ስልጠና የወሰደ/ች

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

የስራ ሁኔታ፡- በቋሚነት

ደመወዝ፡- በስምምነት

ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስረጃችሁን በአካል ወይም በድርጅቱ ኢሜይል አድራሻ job@hambrabusinessgroup.com ማስገባት ትችላላቹ፡፡

አድራሻ፡- ፒያሳ (ሶማሌ ተራ) ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት ግሎባል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቤተል ለይላ የንግድ ማዕከል 3ኛ ፎቅ

ስልክ፡- 0910854424, 0118547211 ወይም 0118547212

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ብራይት ዲያግኖስቲክስ ኢሜጂንግ  ራዲዮግራፈር/ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት ባለሙያ ይፈልጋል
 
መስፈርት:- ዲፕሎማ በMRT እና 3 ዓመት ወይም ዲግሪ በMRT እና 1 ዓመት የስራ ልምድ በዲጂታል ኤክስሬይ ላይ የሰራ/የሰራች

ብዛት:- ወንድ 1 ሴት 1

የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላትና ከሚሰራበት ቦታ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

የስራ ቦታ:-  ቤተል መንዲዳ
ደመወዝ:-  በስምምነት

√ አመልካቾች ማስረጃችሁን በ0936800430 በቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ:‐ በ0946777770 በመደወልና መረጃችሁን ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ማመልከት ትችላላችሁ

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ዒናያ ክሊኒክ በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ሪያድ ለምትገኙ... ኢትዮጵያ ኤምባሲ አመልካቾች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት ሽያጭና የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡– ሽያጭና ሂሳብ ሰራተኛ
የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ፆታ፡– ሴት
ደመወዝ፡– የተጣራ 6000 ብር
የስራ ቦታ፡– አስኮ አዲስ ሰፈር ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Afran General Hospital @ Addis Abeba wants to hire a surgical scrub.

Bsc degree in surgical scrub nurse or nurse with related experience

Experience 5year

Quantity required 1

Address Ayertena
0911629262

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ብሉ ቤስት ትሬዲንግ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1.ሂሳብና ንብረት ቁጥጥር ሰራተኛ
በአካውንቲንግ ዲፕሎማና 4 ዓመት ወይም ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ሆና በመድሀኒት አስመጪ ወይም አከፋፋይ ድርጅት የሰራች ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ ቤተል
ደመወዝ በስምምነት
መኖሪያ ለቤተል ቀረብ ያለች
ፆታ ሴት

2.የመድሀኒትና ህክምና ዕቃዎች ሽያጭ ሰራተኛ፤ በፋርማሲ ወይም በሽያጭና ማርኬቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ በሙያው በመድሀኒት አስመጪና አከፋፋይ ድርጅት የሰራ/የሰራች
ደመወዝ በስምምነትና በሽያጭ የሚታሰብ ኮሚሽን

የቅጥር ሁኔታ ለ3 ወር በኮንትራት ሆኖ ሊራዘም የሚችል

ፆታ ሴት/ወንድ

ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ በቴሌግራም በ0910014537 በመላክ መዝገብ ትችላላችሁ።

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
MOSE Engineering PLC wants to hire a driver and a store keeper
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
SAT Import trading PLC wants to hire a store keeper
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
MOSE Engineering PLC wants to hire a sales officer & and cashier
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ማለዳ ፎም በተለያዩ የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobsተዘረዘሩት
አሪሳላ የቁርዓን ንባብና የተርቢያ ማዕከል ለክረምት የሙሉ ቀን ፕሮግራም ብቃት ያላቸውን ሴት ኡስታዞች አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል

መስፈርት
※ ለአካባቢው ቅርብ ቦታ ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል
※ መሰረታዊ የሚባሉ ኪታቦችን የቀራ/ች
※ ለተማሪዎች አርዓያ የሚሆን አለባበስ እና ባህሪ የተላበሰ/ች
※ ከዚህ በፊት በመድረሳ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት
※ በመድረሳው ህግና ስርዓት የሚመራ እና የሚያከብር
※ ደሞዝ 8000
※ ብዛት 4 ሴት

መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

የስራ ልምድ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን!

አድራሻ :- አጠና ተራ አካባቢ ኩኑዝ ህንፃ አልሁዳ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር
0911266736
0911329999
0913935067

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs