🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
8.37K subscribers
708 photos
1 video
2 files
593 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከታች በማስታወቂያው ላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት


____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs
👍4
Meweda School wants to hire
English Teacher for lower grade classes

※Qualifications:
※ Experience: 2 years & above
※ Location: Kara kore
※ Salary: Negotiable
※ Gender: Both
Mobile : 09 11 72 18 90

____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs
👍5🙏1
Yemen Community School is looking for competent employees in the mentioned positions.

If interested, please send your credentials via +251933777776 using Telegram.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍8👎3
ኢስላህ አካዳሚ በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ ፦
0910244102
0922147187

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍10🙏2👎1
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር

1) የፍርማሲ  ባለሙያ
- 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- ደሞዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- መስርታዊ የኮምብዩተር ልምድ ያላት
- አድራሻ : አ/አ ጰውሎስ
- ፆታ ፡ ሴት

2) የሂሳብ ሠራተኛ
- 1 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
- መስርታዊ የኮምብዩተር ልምድና የፒች ትሪ ስልጠና ያላት
- ደሞዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ፆታ ፡ ሴት


መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች +251 909240752 በቴሌግራም የት/ም ማስረጃችሁን በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ ፡፡

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍6
Spring of Knowledge Academy is looking for competent candidates in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍5
ኢስላህ አካዳሚ በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ ፦
0910244102
0922147187

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍6
መወዳ ት/ቤት ረዳት መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የት/ዝግጅት : ሰርተፍኬት እና ከዚያ በላይ

የስራ ልምድ : 0 እና ከዚያ በላይ

ብዛት:  5

ፆታ : ሴት

መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ካራ ቆሬ ታክሲ ማዞሪያ በሚገኘው መወዳ 2ተኛ እና መሰናዶ ት/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

ለበለጠ መረጃ ስልክ
0911721890

____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs
👍8
መቶ ብር ካፌና ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛና አስተዳደር አወዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ:ሂሳብና አስተዳደር ሰራተኛ
በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ በዲፕሎማ ወይም  በዲግሪ ተመርቃ ቢያንስ 3 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ማድረግና ሰራተኞች ቁጥጥርና  አመራር ላይ የሰራች እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት።

ፆታ:‐ ሴት

የስራ ቦታ አስኮ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም

ለስራ ቦታው ቅርበት ላለው ቅድሚያ ይሰጠዋል!!

ደመወዝ በስምምነት
ከላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ እህቶች በ0910014537 ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍7👎2
ቲንክ ዋይዝ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍5
ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍4
Yemen Community School would like to hire vibrant  teachers and assistant teachers urgently. If interested, send your documents via Telegram at 0933777776 or e-mail yemencomschool@gmail.com until November 20, 2024.

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
🙏1
AFRAN GENERAL HOSPITAL, ADDIS ABEBA

Job Title: Medical Laboratory Technologist.

Educational Background: BSC
Laboratory Technology.

Experience: 2 years and above Worked  in private general hospitals

Quantity:- 2

To apply:
★ phone no. 0911629262

Submission: 10 working days

Adress: Ayer tena, Addis Ababa

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍8
መወዳ ት/ቤት በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍10
ኑን የልብስ ስፌት ባለሞያ ይፈልጋል

የስራው ዓይነት፥ ኦቨር ሉክ መምታት፣ የትራስ እና የአልጋ ልብስ መስራት የምትችል

√ ልምድ እና ጥሩ ፍጥነት ያላት

፨ ታማኝና ሰዓት አክባሪ

ፆታ ፡  ሴት

አድራሻ  ፡ አየር ጤና

ደሞዝ    ፡ በስምምነት

ይደውሉ  +251985432431

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍7
ቲንክ ዋይዝ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍3
አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ራዲዮሎጂስት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ዝግጅት፡- በህክምና እና የራዲዮሎጂ  ስፔሻሊቲ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

የስራ ልምድ፡- በዲጂታል ኤክስሬይና አልትራሳውንድ ማሽን ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና ኢኮ ካርዲዮግራፊ ላይ የሰራ ተመራጭ ይሆናል

የስራ ቦታ:‐ አለምባንክ ስልጤ ሰፈር

የስራ ቀናት:- ከሰኞ እስከ ቅዳሜ

ደመወዝ:‐ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ +251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍4
በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1‐ እስፖክን መምህር ለ1ኛ-8ኛ ክፍል
2‐ ሶሻል ሰቴዲስ ለ7ኛ-8ኛ ክፍል
3‐ ስፖርት መምህር ለ9ኛ-10ኛ ክፍል
4‐ ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
5‐ ሞግዚት ለኬጂ
6‐ ጽዳት ለ1ኛ ደረጃ

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍11
ነጃሺ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍8
አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ሪሴፕሽኒስት  አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርት-በአይሲቲ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት።
 
የስራ ቦታ -አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ደመወዝ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ+251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍3
ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ክሊኒክ ቦሌ ኤድናሞል ለሚገኘው ቅርጫፍ ሪሴፕሽኒስት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

በፀሀፊነት በእንግዳ አቀባበል በማርኬቲንግ ወይም የጤና ዘርፎች  ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳይ የስራ መደብ የሰራችና ለቦታው ቅርበት ያላት።
የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት

ደመወዝ በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ0910014537 ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ  በቴሌግራም በመላክ ብቻ  ማመልከት ትችላላችሁ
ቀድመው ላመለከቱትና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን


🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
👍4