🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች
7.16K subscribers
463 photos
1 video
2 files
374 links
ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።

T.me/nesihajobs
Download Telegram
USMANY TRADING P.L.C ከዚህ በታች በተገለፁ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ኢልም አካዳሚ በፀሀፊ የሞያ መስክ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

ቀን 17/07/2016

ፆታ ሴት
ብዛት 1
የስራ ልምድ ያላት
ደሞዝ በስምምነት

በዚህ ስራ መወዳደር የምትፈልጉ በት/ቤታችን በአካል በመገኘት ወይም  በ 0919226685 ማመልከት ትችላላችሁ።
      
አድራሻ: ወለቴ 03 ቀበሌ ጀርባ

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ነጃሺ አካዳሚ ከላይ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደብ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
We hire English (spoken) teacher

Bright Traning Center

Job Type: Online English Language Teacher

Requirement:-
- Fluent speaking and writing in English

- If there is experience, we prefer
Good communication skills

Salary: Negotiable
Sex: Both

To Apply:@brightregistral
0911900175

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር

1 ) የፍርማሲ  ባለሙያ/ ድረጊስት
- 2  አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ድረጊስት)
- 0 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ (ፋርማሲስት)
  * ደሞዝ : በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  *  አድራሻ :  ታይዋን
  *  ፆታ ፡ ሴት

2)  የሂሳብ ሠራተኛ
   * 1 አመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
   *  ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   *   ፆታ: ሴት

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Salary and benefits: As per the bank’s scale.
Application Date: April 12-14/04/2024
Note:
•  Interested applicants who only fulfill the set requirements are invited to apply via link: https://forms.gle/t8ULbtEU9VVdYpG6A
•  The bank has full right to cancel or take any other alternative with regards to the vacancy announcement.
•  Only shortlisted applicants will be communicated for interview and exam.


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
በሳውዲ መማር ለምትፈልጉ!

በተለያዩ ዘርፎች ለባችለር ዲግሪ እና ከዛ በላይ የሳውዲ ስኮላርሺፕ ለማግኘት በሚከተለው ኦፊሴሊያዊ ድረገፅ https://studyinsaudi.moe.gov.sa
ላይ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፤ የማመልከቻ ግዜው ከአፕሪል 21 እስከ ጁላይ 28 / 2024 ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን።

አላህ ይወፍቃችሁ


_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Bright Diagnostic Imaging Center want to hire interested and qualified applicants permanently in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ቲቺ ቼምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን  የምታሟላ ረ/አካዉንታንት አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ:
ረ/አካዉንታንት (ፋይናንስ ባለሙያ)

✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ በደረጃ አራት የተመረቀች

✔️ተፈላጊ  ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደች

✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት

✔️ደሞዝ:- በስምምነት

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0911 212647

አድራሻ፡ አጠና ተራ ቼምባ ኮፊ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ወይም ከላይ በተጠቀሰው ስልክ በቴሌግራም መላክ ይችላሉ።

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ዛድ መድኃኒት ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ካንፋየር ትሬዲንግ ፀሐፊ አካውንታንት
ይፈልጋል

___
@nesihajobs
ኡኒ ካፌ እና ዳቦ ቤት በሚከተሉት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ኤ አር ትሬዲንግ ኋ.የተ.የግል ማህበር
ጁኒየር አካውንታንት ይፈለጋል


አስፈላጊ መስፈርት:‐ በአካውንቲንግ በዲግሪ የተመረቀች ወይም ካሸር ሆና አንድ አመት የሰራች

የስራ ቦታ:‐ ላፍቶ አካባቢ

ስልክ
+251912723628
+251967317850


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ ረዳት መምህርት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል ሙረቢ አዳሪ የሂፍዝ ማዕከል

ከዚህ በታች በተጠቀሱ መስፈርቶች መሠረት  ኡስታዛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋ፤

‐ ቁርአንን በተጅዊድ የቀራች በሂፍዝ ቢሆን ይመረጣል
‐ አለባበስዋ የተስተካከለ
‐ በአዳሪ ለልጆች ተርቢያ መስጠት የምትችል
‐ ከማዕከሉ  የወጡ መመሪያዎችና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ ምትችል

ደሞዝ፡– በስምምነት

አድራ፡– ኬንቴሪ በዋስ ማደያ ገባ ብሎ

ለማመልከተ፤
Telegram @nei34m

ስልክ ቁጥር
0900832047
0707763427
0934425551

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለዘንድሮ የሐጅ ጉዞ የጤና ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ፋሜድ ትሬዲንግ ኀላ/የተ/የግል ማህበር
አካውንታንት ወይም የሂሳብ ባለሞያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


   - የትምህርት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላት
   -  ደሞዝ : -በድርጅቱ ስኬል መሠረት
   -  ፆታ ፡ -ሴት
    - አድራሻ :- አዲስ አበባ ታይዋን

√ መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች 0911856029 በመደወል ወይም በቴሌግራም የስራ ልምድ ከት/ም ማስረጃ ጋር መላክ ትችላላችሁ፡፡

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
መቶ ብር ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ፡– አካውንታንት
የትምህረት ደረጃና የስራ ልምድ፡– በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ እና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ

ፆታ፡– ሴት
ደመወዝ፡– በስምምነት
የስራ ቦታ፡– ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚንየም

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በስልክ ቁጥር 0910014537 በቴሌግራም ማስረጃዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ።
ለስራ ቦታ ቀረብ ያሉ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ብራይት ኪድስ አካዳሚ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
ቁድዋ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
አል-ሒላል አካዳሚ የፅዳት ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs