Forwarded from Mastewal Dessie
#Update
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡
የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።
የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀ

Orientation Town hall Fundamentals of Capital Market
https://youtu.be/gHZOYlNBlAw
https://youtu.be/gHZOYlNBlAw
YouTube
Orientation Town hall Fundamentals of Capital Market
Dear Channel members please forward this channel for all your friends & Business and economics studends
ካፒታል ማርኬት አዲሱ የቢዚነስ እና ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የስራ እድል ፈጣሪ አማራጭ ነው። ወደፊት ከባንክ በተሻለ የምትቀጠሩበት ፊልድ ነው።