Neba አማራ💪
1.37K subscribers
1.97K photos
389 videos
1 file
697 links
ነባ አማራ💪
Download Telegram
ለመላው የእስልምና እመነት ተከታዮች እንኩአን አደረሳችሁ♥️
በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ መልካም በዓል ብያለው🙏
የጎንደር ሙስሊሞች ተቸግረዋል!

የጎንደር ሙስሊሞች አዲስ አበባ ከሚገኘው ፅንፈኛ ቡድን በሚመጣ ትዕዛዝ ትልቅ ጫና ውስጥ ገብተዋል። እውነታው እንዲታወቅ የሚፈልጉ አባቶች መግለጫ ላይ አትገኙ ተብለው ተከልክለዋል። ሟቾች እንዳይቀበሩ ከፍተኛ ጫና ሲደረግ ሰንብቷል። ትናንትና ዛሬ ደግሞ የነገው በዓል ስታዲዬም ላይ እንዳይከበር ከአዲስ አበባ ትዕዛዝ እየመጣ ነው። ትዕዛዙ ከተቋም ሳይሆን ከፅንፈኛው ቡድን ነው። ይህ ቡድን በፕሮፖጋንዳ ሰነዱ እንደጠቀሰው ትልልቆችን የሚያዋርድ፣ ህዝብን የሚያወናብድ ስለሆነ አባቶች ትልቅ ጫና ውስጥ ገብተዋል። በዚህ ሀዘን ወቅት ከወገናቸው ጋር እንዳይሆኑ ለመነጠል የሚሰራው ቡድን የጎንደር ሙስሊሞች ጥቃቅን ጉዳይን እንኳን በራሳቸው እንዳይወስኑ ትልቅ ጫና እያደረሰባቸው ነው።

የጎንደር ሙስሊም ክርስትያን በጠዋቱ ስታዲዬሙን አፅድቷል። ይህን የሰሙ አዲስ አበባ የሚኖሩት አክራሪዎች በዓሉ መከበር የለበትም ብለዋው እያዋከቧቸው ይገኛሉ። በዓሉ እንዳይከበር አድርገው ሌላ አጀንዳ ይዘው ሊመጡ እንደሆነ ግልፅ ነው።
ከሚያጣላን የሚያፋቅረን ይበዛል ጎበዝ ሰከን እንበል❗️
መልካም በዓል ኢድ ሙባረክ በድጋሜ
የሚያምርብን ይህ ነው። በቃብትያ- ዓድህርዲ ከተማ ሁለቱም የሃይማኖት አባቶች በጋራ የዒድ በዓልን አክብረዋል። በእምነት ይለያዩ እንጂ አንዱ ከአንዱ በወንድማማችነት ተነጣጥለው አያውቁም ።

በረከታችሁ ይብዛ ! ፍቅራችሁ እንደ አለት ለዘላለሙ ይፅና !!!

ክብር ለቃብትያ ህዝብ !!!
Endeshaw Taffese
ሰበር ‼️

በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ!!

የአዲስ አበባ ፖሊስ በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን አስታወቀ፡፡

የኢድ ሶላት ከመሰገዱ በፊት በሰማዕታት ሀውልት አካባቢ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነው የገለጸው፡፡

ምዕመኑ አሁን ተረጋግቶ ወደ መጣበት እየተመለሰ ስለሆነ ህብረተሰቡ በመረጋጋት ራሱንና አካባቢውን እንዲጠብቅ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ በቀጣይ የረብሻውን መነሻና ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሌሎች ጉዳዮችን ለህዝብ እንደሚያሳውቅ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡


ጥያቄ ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ
@NebaDhappy
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#VIDEO

ፅንፈኞች የተከበረውን እና ታላቁን የረመዳንን በዓል በማዎክ ህዝበ ሙሲሊሙ በዓሉን በሰላም አክብሮ እንዳይመለስ አድርገዋል።

በየአካበቢው ሙስሊም በመምሰል የሚጮኸው ሙስሊም ላለመሆኑ ይችን ቪዲዮ እዩዋት!

የኦሮሚያ አንቂ ነኝ ባዮችን
ድህረ ገፅ የምትከታተሉ መቸም ምን እያሉ አደሚፅፉ አንብባቹህታል አይታቹህታል

አሁንስ የፋኖን ስም ያጠለሸን እየመሰላቸው እንድንፈራ ትልቅ
አስተዋጽኦ ነው እያደረጉልን ያሉት

አዲስ አበባ ፋኖዎች በመግባት
እረብሻ አንስተዋል እያሉ ነው
እውነትም ከብት ናቸው
ልዩ መረጃ ‼️

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ በፈፀመው ጭካኔ የተሞላው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ሁኖ የመገናኛ ሬድዮዎች ዘግቷል በሚል በአገር ክህደት ተከሶ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ታስሮ የቆየው ሜ/ጀነራል ገ/መድህን (ወዲ ነጮ) በዛሬው ዕለት አርፏል።
የፓርቲ ገፅም እንዲህ ያደርጋል እንዴ ?

በውስጥ ሲልኩልኝ ጊዜ ገፁ ፌክ ይሆናል ብዬ ተጠራጥሬው ነበር።ገብቼ ሳየው ግን... አዎ እሱ ነው- OPP !!

ተከታዩ ማስተባበያ is loading ....
" የፓርቲው አቋም አይደለም ፤ ችግሩ የAdmiኑ ነው "
😂😂
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"አላህን ፍሩ"እህታችን ክብር በይ🙏
ትናንት የማንንም ሀይማኖት ስም ሳልጠራ የየትኛውም ብሄር ሳልጠራ ግፍ የፈፀሙትን አሸባሪዎችን በማውገዜ እሪይ ያላችሁ ....ይሄን የሀይማኖት መምህር ምን ትላላችሁ?
Update‼️
ዛሬ በአዲስ አበባ በኢድ በዓል እረብሻ ላይ በቀጥታ የተሳተፉ እስካሁን 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ
ከላይ ያልወን ቪድዮ ተመልከቱ👆👆👆
በእምነት ለሚፈጠር ጠብ ሁሉ
ተጠያቂው መንግስት ብቻ ነው
ወገኖቼ ህዝቡ ደግ ሕዝብ ነው

ለስላጣን ሲሉ በእመነት በብሔር እያባሉን ያሉት ከላይ ያሉት ባለስልጣናት ናቸው❗️
መረጃ
*****
በደሴ ከተማ በሆጤ ት/ቤት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርነት የተመደበው የነሽመልስ አብዲሳ የወሎ ክንፋ አስተባባሪ አቶ እንደሻው ገመቹ ኢታና ለዘመናት ተዋድዶና ተፋቅሮ የኖረውን ህዝብ በሐይማኖት ለማጋጨት ከፍተኛ ሴራ እየጎነጎነ እንደሆነ ህብረተሰቡ እየጠቆመ ነው። አሁንም ይሄንን ጉዳይ የሚመለከተው ሁሉ በጥንቃቄ ይየው።