This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና !!!
አሁን ከ ምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ጅጅጋ ከተማ ድብልቅልቅ ብሏል
ጎበዝ ምንም አልላችሁም
የመጨረሻው ጦርነት ይመስላል
አሁን ከ ምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ጅጅጋ ከተማ ድብልቅልቅ ብሏል
ጎበዝ ምንም አልላችሁም
የመጨረሻው ጦርነት ይመስላል
ሞጣ ላይ መስጂድ አቃጥለው ጨፈሩ ብለው አምርረው ሲራገሙና ሲያወግዙ የነበሩ ዛሬ ወራቤ ላይ ሁለት ቤተክርስቲያን አቃጥለው እየጨፈሩ ነው። እና የሞጣውን ያን ያህል ያወገዛችሁት ለምን ተቀደምን ብላችሁ ነው? ብትላቸው መልሳቸው ስድብ ነው። ጎበዝ በቀልን የሚወድ አላህ እና እግዚአብሔር የለም!!!! ስህተት በስህተት እንደሚታረም የት እንደተማርን አላውቅም!
የሰዓት እላፊ አዋጅ‼️
በጎንደር ከተማ ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተሽከርካሪ እና የግለሰብ እንቅስቃሴ ገደብን ጨምሮ የጦር መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስን፣ የፀጥታ መዋቅር አልባሳት ለብሶ መገኘት፣ ከከተማ የሚገባም ሆነ የሚወጣ መሣሪያ መከልከሉን የአማራ ክልል ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል::

መስቀል አደባባይ ለሁሉም ይበቃል ለክርስትና እምነት፡ለሙስሊም ፡ለፕሮቴሰታንት፡ ለሌላም ጎበዝ መስቀል አደባይይ ላይ የተለያዩ ኮንሰርቶች ጨፍረንበታል ሰክረንበታል አጭሰንበታል ተቃውሞ አሰመንበታልና ለሁላችንም በቂ ነው:: 🕌⛪️
መልካም አፍጥር ሙስሊም ወንድም እህቶቸ🙏
መልካም አፍጥር ሙስሊም ወንድም እህቶቸ🙏
የኔ ብቻ ነው ትክክል❌️
የኔ ብቻ ነው እውነት❌️
የሚባል ትህምክት ለማንም አይጠቀምም
ተከባብረን✅️
ተዋደን✅️
ተፋቅረን✅️
ተቻችለን✅️
መኖር እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ🙌
የኔ ብቻ ነው እውነት❌️
የሚባል ትህምክት ለማንም አይጠቀምም
ተከባብረን✅️
ተዋደን✅️
ተፋቅረን✅️
ተቻችለን✅️
መኖር እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ🙌
ኢድ✅️
የሸዋል ጨረቃ ባለመታየቷ ፥ የኢድ አል ፈጥር በአል ሰኞ ይውላል።
ከወዲሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።

ጎንደር ጉድ ለማለት ተዘጋጅ!
ኧረ ምንም ዝግጅት አያስፈልግም! ጉድ በል ዝም ብለህ!
ጎንደር ምን እዳዋ……ኢትዮጵያ ጉድ ትበል!
ጎንደር ከተያዙት አሸባሪዎች መካከል የአንዱን ማንነት ልንገራችሁ!
ሶስት መታወቂያ አለው! የስራ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ የመኖርያ መታወቂያ። በሶስቱም የተለያየ ማንነት ተላብሷል! ሶስቱም መታወቂያ የፀጥታ ኃይሉ እጅ ነው። መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አላውቅም። በዚህ አጋጣሚ ሚዲያዎች ጥቆማ ይድረሳችሁ። ጎንደር ያለው የፀጥታ ግብረኃይል ከአንድ ሰው ሶስት የተለያዩ መታወቂያዎችን ይዟል። ጠይቁት!
የመኖርያ መታወቂያው ደባርቅ ቀበሌ 01 ሰሞኑን የወጣ!
የስራ መታወቂያው ቦሌ ነጃሽ ኢትዮጵያ
ፓስፖርቱ የሱዳን
ስሙ ብዙ ነው። ትክክለኛ ስሙ ሙሉ ደሳለኝ ሀጎስ፣ ከሱዳን በፓስፖርት የገባበት አንዋር ሙሃመድ
ማጭበርበሪያ ማንነቱ አማራ
ትክክለኛ ማንነቱ ትግሬ
ሙሉ ስራው አሸባሪ
የተገኘው መከላከያ ሰራዊት ላይ ሲተኩስ
የፖለቲካ ማንነቱ አሸባሪ ትህነግ!
የተሰጠው አጀንዳ በእምነት ስም ግጭት መፍጠር!
ዋናው አላማ ለቀጣዩ ጦርነት የኢትዮጵያውያንን አንድነት መበተን!
እየሆነ ያለው ይሄ ነው! የእምነት ግጭት አይደለም። ጉዳዩን አጡዘው የእምነት ግጭት ለመፍጠር የሰሩት እያሳኩ ያሉት የትህነግን አላማ ነው። የእኔ እምነት ተነካ እየተባለ የሚደረገው፣ ተረጋግቶ ከማረጋጋት ይልቅ ሕዝብን በግጭት ለመናጥ፣ ሕዝብን ስም ለማጥፋት የተኬደበት መንገድ የትህነግ ዋነኛ አላማ ነው።
እስካሁን በርካታ ድርብ ማንነት የተላበሱ ሰዎች ተይዘዋል። እነ ጁሃር ሙሃመድ ሀጎስን ደግሞ ወደ አዲስ አበባ ወስደዋቸዋል። ተባባሪያቸው ትህነግ ብቻ ሳይሆን ወደ መስጊድ የሚሄደው አማኝ ላይ ጥላቻ የሚዘራው የእነ አህመዲን ቡድን ነው።

ህንፃ ላይ ሆኖ መከላከያ ላይ ሲተኩስ ቆስሎ የተያዘው ነው!
ከአስር ቀን በፊት የደባርቅ ተብሎ የወጣው መታወቂያ ሙሉ ደሳለኝ ሐጎስ።
ሀኪም ቤት ያስመዘገቡት በፓስፖርት ስሙ አንዋር ሙሃመድ
ከእድሜው ሁሉ 15 አመት የሚቀያይር አሸባሪ ነው የገጠመን።
በነገራችን ላይ በጦርነቱ ወቅት ትህነግ ሰርጎ ገብ ሲያስገባ ምንም ያልተፃፈበት መታወቂያ ያድላቸዋል። በየደረሱበት አካባቢ ወረዳ፣ ቀበሌ ወዘተ አድርገው ሞልተው ሕዝብ ውስጥ ይገባሉ። ይህም የሆነው በዚሁ ነው።
ሶስቱም የተለያዩ መታወቂያዎቹ የፀጥታ ኃይሉ ጋር አሉ። መንግስት ይሄ መረጃ አለው። ግን ዝምታን መርጧል። ሌላም መትረየስ ይዞ ሲዋጋ የተገኘ የትህነግ አባል ታስሯል። ግን መንግስት ይህን ሁሉ መረጃ ለምን እንደደበቀው አይታወቅም። የኢድ ስግደት ስም ስም በሌላው የባንክ አካውንት ሲሰበስብ የነበረው ሌላ የትህነግ ሰው ነው። ወደ አዲስ አበባ አስመልጠውታል።
መንግስት ምን እስኪፈጠር ነው ዝም የሚለው?

የጎንደር ሙስሊሞች ተቸግረዋል!
የጎንደር ሙስሊሞች አዲስ አበባ ከሚገኘው ፅንፈኛ ቡድን በሚመጣ ትዕዛዝ ትልቅ ጫና ውስጥ ገብተዋል። እውነታው እንዲታወቅ የሚፈልጉ አባቶች መግለጫ ላይ አትገኙ ተብለው ተከልክለዋል። ሟቾች እንዳይቀበሩ ከፍተኛ ጫና ሲደረግ ሰንብቷል። ትናንትና ዛሬ ደግሞ የነገው በዓል ስታዲዬም ላይ እንዳይከበር ከአዲስ አበባ ትዕዛዝ እየመጣ ነው። ትዕዛዙ ከተቋም ሳይሆን ከፅንፈኛው ቡድን ነው። ይህ ቡድን በፕሮፖጋንዳ ሰነዱ እንደጠቀሰው ትልልቆችን የሚያዋርድ፣ ህዝብን የሚያወናብድ ስለሆነ አባቶች ትልቅ ጫና ውስጥ ገብተዋል። በዚህ ሀዘን ወቅት ከወገናቸው ጋር እንዳይሆኑ ለመነጠል የሚሰራው ቡድን የጎንደር ሙስሊሞች ጥቃቅን ጉዳይን እንኳን በራሳቸው እንዳይወስኑ ትልቅ ጫና እያደረሰባቸው ነው።
የጎንደር ሙስሊም ክርስትያን በጠዋቱ ስታዲዬሙን አፅድቷል። ይህን የሰሙ አዲስ አበባ የሚኖሩት አክራሪዎች በዓሉ መከበር የለበትም ብለዋው እያዋከቧቸው ይገኛሉ። በዓሉ እንዳይከበር አድርገው ሌላ አጀንዳ ይዘው ሊመጡ እንደሆነ ግልፅ ነው።

የሚያምርብን ይህ ነው። በቃብትያ- ዓድህርዲ ከተማ ሁለቱም የሃይማኖት አባቶች በጋራ የዒድ በዓልን አክብረዋል። በእምነት ይለያዩ እንጂ አንዱ ከአንዱ በወንድማማችነት ተነጣጥለው አያውቁም ።
በረከታችሁ ይብዛ ! ፍቅራችሁ እንደ አለት ለዘላለሙ ይፅና !!!
ክብር ለቃብትያ ህዝብ !!!
Endeshaw Taffese