Neba አማራ💪
1.38K subscribers
1.97K photos
389 videos
1 file
697 links
ነባ አማራ💪
Download Telegram
መልካም ዜና

ጎንደር ሰላም አድራለች እንቅስቃሴም በደንብ ጀምሯል
ወግኖቸ አንድ ነገር ስሙኝ

✅️ዛሬም የሙስሊም ወንድሞቻችን ቀብር እንዳይፈፅሙ የተደራጀ ኃይል በህዝቡ ላይ ተኩስ ከፍቶ ነበር::

✅️ይሄ የተደራጀ ኃይል በመከላከያ ላይም ተኩስ ከፍቷል

✅️በልዩ ኃይል ላይ ተኩስ ከፍቷል... በርካታ አሸባሪ በቁጥጥር ስር እየዋለ ነው❗️❗️

አሁን ሰርጎ የገባ አካል አለ እንጠንቀቅ❗️
አሁን ግልፅ እየሆነ መጧል❗️❗️

ፋኖ ከተማ ላይ በሕዝብ ላይ አይተኩስም
ፋኖ በመከላከያ ላይ አይተኩስም
ፋኖ በወንድሙ ልዩ ኃይል አይተኩስም

ሰርጎ የገባ በርካታ የቅማንት እና የህውሃት ፅንፈኛ እንዳለ መረጃው በደንብ እየወጣ ነው❗️❗️
ሰላም ናፈቀን
ፍቅር ናፍቀን
አንድነት ናፍቀን
እውነት መንግስት ጎንደር ላይ እየሆነ ያለውን ነገር ማስቆም አቅቶት ነው?
ያማል በጣም😭
የሰላም ዋጋ እንደዚህ ውድ ነው ለካ😔
አሁንም ጎንደር ከተማ ዉስጥ ከባድ ዉጊያ አለ
ጉዳዩ ሀይማኖትን ሽፋን ያደረገ የፓለቲካ ሴራ ነው እየሆነ ያለው አማራ ክልልን ለማተራመስ ነው በማለት ትናት ተናግሬ ነበር:: ለማንኛውም ዛሬ በጎንደር ሱቁ ውስጥ እና ቤት ውስጥ በመሆን መከላክያ ላይ ተኩስ የከፈቱ ሽብርተኞች ውስጥ 3 የሚሆኑት በቁጥጥር ስር ሲውሉ ሌሎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል:: እነኚህ ሽብር ፍጣሪዎች እነማናቸው አላማቸው ምድነው የክልሉ መንግስትና ጸጥታ ሀይል እንዲሁም መከላክያ መረጃውን ለህዝብ ይፋ ያደርጉታል!

#Update

መከላከያ ሕግ እያስከበረ ነው!


መከላከያ ሰራዊቱ ጥፋት ሲያጠፋ እንተቸዋለን። ዛሬ ግን ሕግ ሲያስከብር ነው የዋለው። አሸባሪዎች እየተኮሱበት ራሱን ለአደጋ አጋልጦ ሕግ ሲያስከብር ውሏል። የላኳቸው አሸባሪዎች ሲያዙባቸው የመከላከያ ሰራዊቱን ስም የሚያጠፉ አካላት አሉ። ትክክል አይደለም። መከላከያ ሰራዊቱ ጥፋት ሲያጠፋ ይተቻል። ዛሬ ግን ሕግ ሲያስከብር ነው የዋለው። የአሸባሪዎቹ ላኪዎች ጉዳቸው እንዳይወጣባቸው ነው እየወቀሱት ያሉት።


የጎንደር ወጣት፣ የጎንደር ሕዝብ እምነት ሳይለይ መከላከያን ማገዝ አለበት። ነገ ከነገ ወዲያ ጥፋት ቢያጠፋ ለመተቸት የሚመቸውም መከላከያው መልካም ስራ ሲሰራ በመደገፍ ነው።
ጅጅጋ‼️
እባካችሁ ጅጅጋ ሁኔታዉ አስከፊ ሆኗል ማምሻዉን በርካታ ወጣቶች የትንኮሳ ተግባር እየፈጸሙ ሲሆን በጅጅጋ ያሉ ወገኖች የድረሱልን ጥሪ አድርሰዋል። መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ቅድሚያ ሰጥቶ ካልሰራ አስከፊ ነገሮች እንደሚፈጠሩ ምልክቶች እየታዩ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና !!!

አሁን ከ ምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ጅጅጋ ከተማ ድብልቅልቅ ብሏል

ጎበዝ ምንም አልላችሁም
የመጨረሻው ጦርነት ይመስላል
ሞጣ ላይ መስጂድ አቃጥለው ጨፈሩ ብለው አምርረው ሲራገሙና ሲያወግዙ የነበሩ ዛሬ ወራቤ ላይ ሁለት ቤተክርስቲያን አቃጥለው እየጨፈሩ ነው። እና የሞጣውን ያን ያህል ያወገዛችሁት ለምን ተቀደምን ብላችሁ ነው? ብትላቸው መልሳቸው ስድብ ነው። ጎበዝ በቀልን የሚወድ አላህ እና እግዚአብሔር የለም!!!! ስህተት በስህተት እንደሚታረም የት እንደተማርን አላውቅም!
ሞባይል ዳታ ተዘግቷል❌️

Wi-Fi ይሰራል ለማለት ያስቸግራል❎️
የሰዓት እላፊ አዋጅ‼️
በጎንደር ከተማ ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተሽከርካሪ እና የግለሰብ እንቅስቃሴ ገደብን ጨምሮ የጦር መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስን፣ የፀጥታ መዋቅር አልባሳት ለብሶ መገኘት፣ ከከተማ የሚገባም ሆነ የሚወጣ መሣሪያ መከልከሉን የአማራ ክልል ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል::
መስቀል አደባባይ ለሁሉም ይበቃል ለክርስትና እምነት፡ለሙስሊም ፡ለፕሮቴሰታንት፡ ለሌላም ጎበዝ መስቀል አደባይይ ላይ የተለያዩ ኮንሰርቶች ጨፍረንበታል ሰክረንበታል አጭሰንበታል ተቃውሞ አሰመንበታልና ለሁላችንም በቂ ነው:: 🕌⛪️

መልካም አፍጥር ሙስሊም ወንድም እህቶቸ🙏
የኔ ብቻ ነው ትክክል❌️
የኔ ብቻ ነው እውነት❌️
የሚባል ትህምክት ለማንም አይጠቀምም
ተከባብረን✅️
ተዋደን✅️
ተፋቅረን✅️
ተቻችለን✅️

መኖር እንዴት ደስ ይላል ጎበዝ🙌
እዝህ ግሩፕ ላይ ተሳዳቢዉ መብዛቱ🙆‍♂️
በሰላም መወያየት የሚባል ነገር የለም አይደል
ሰላም እንዴት አደራችሁ
መልካም ቀን የተቀደሰ የታባረከ ቀን ይሁንልን🙏
ይህ ነው አማራነት
ይህ ነው ፋኖነት
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
ኢትዮጵያ የሙስሊሙ
የክርስትያኑንም ናት
ኢትዮጵያ የአማራ
የኦሮሞውም የአፋር
የጉራጌውም ናት::
ኢድ✅️
የሸዋል ጨረቃ ባለመታየቷ ፥ የኢድ አል ፈጥር በአል ሰኞ ይውላል።
ከወዲሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ።
እንኩአን ለዳግማ ተንሳየ በዓል አደረሳችሁ
ጎንደር ጉድ ለማለት ተዘጋጅ!

ኧረ ምንም ዝግጅት አያስፈልግም! ጉድ በል ዝም ብለህ!

ጎንደር ምን እዳዋ……ኢትዮጵያ ጉድ ትበል!


ጎንደር ከተያዙት አሸባሪዎች መካከል የአንዱን ማንነት ልንገራችሁ!

ሶስት መታወቂያ አለው! የስራ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ የመኖርያ መታወቂያ። በሶስቱም የተለያየ ማንነት ተላብሷል! ሶስቱም መታወቂያ የፀጥታ ኃይሉ እጅ ነው። መንግስት ለምን ዝም እንዳለ አላውቅም። በዚህ አጋጣሚ ሚዲያዎች ጥቆማ ይድረሳችሁ። ጎንደር ያለው የፀጥታ ግብረኃይል ከአንድ ሰው ሶስት የተለያዩ መታወቂያዎችን ይዟል። ጠይቁት!

የመኖርያ መታወቂያው ደባርቅ ቀበሌ 01 ሰሞኑን የወጣ!

የስራ መታወቂያው ቦሌ ነጃሽ ኢትዮጵያ

ፓስፖርቱ የሱዳን

ስሙ ብዙ ነው። ትክክለኛ ስሙ ሙሉ ደሳለኝ ሀጎስ፣ ከሱዳን በፓስፖርት የገባበት አንዋር ሙሃመድ

ማጭበርበሪያ ማንነቱ አማራ

ትክክለኛ ማንነቱ ትግሬ

ሙሉ ስራው አሸባሪ

የተገኘው መከላከያ ሰራዊት ላይ ሲተኩስ

የፖለቲካ ማንነቱ አሸባሪ ትህነግ!
የተሰጠው አጀንዳ በእምነት ስም ግጭት መፍጠር!


ዋናው አላማ ለቀጣዩ ጦርነት የኢትዮጵያውያንን አንድነት መበተን!

እየሆነ ያለው ይሄ ነው! የእምነት ግጭት አይደለም። ጉዳዩን አጡዘው የእምነት ግጭት ለመፍጠር የሰሩት እያሳኩ ያሉት የትህነግን አላማ ነው። የእኔ እምነት ተነካ እየተባለ የሚደረገው፣ ተረጋግቶ ከማረጋጋት ይልቅ ሕዝብን በግጭት ለመናጥ፣ ሕዝብን ስም ለማጥፋት የተኬደበት መንገድ የትህነግ ዋነኛ አላማ ነው።


እስካሁን በርካታ ድርብ ማንነት የተላበሱ ሰዎች ተይዘዋል። እነ ጁሃር ሙሃመድ ሀጎስን ደግሞ ወደ አዲስ አበባ ወስደዋቸዋል። ተባባሪያቸው ትህነግ ብቻ ሳይሆን ወደ መስጊድ የሚሄደው አማኝ ላይ ጥላቻ የሚዘራው የእነ አህመዲን ቡድን ነው።