This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣት ለህውሓት እንዲህ ዋጋ እየከፈለ ነው ያሳዝናል::
ይሄ የምታዩት እሬሳ በአፋር ጀግኖች አፈር ከትቢያ የበላ የአንባ ገነኑ የህውሓት ተላላኪ ወታደር ነው ተብሏል::
የትግራይ እናቶች ፈጣሪ መፅናናቱን
ያድላቹህ
ይሄ የምታዩት እሬሳ በአፋር ጀግኖች አፈር ከትቢያ የበላ የአንባ ገነኑ የህውሓት ተላላኪ ወታደር ነው ተብሏል::
የትግራይ እናቶች ፈጣሪ መፅናናቱን
ያድላቹህ
ያማል ያማል😭😭😭
ጀግናው ለግላጋው ወጣቱ ፋኖ በራሳችን ሚልሻ ተገደለ❗️
ከ8በላይ ምሽግ የሰበረው ወንደሜ ሞተ😭😭😭😭😭
ጀግናው ለግላጋው ወጣቱ ፋኖ በራሳችን ሚልሻ ተገደለ❗️
ከ8በላይ ምሽግ የሰበረው ወንደሜ ሞተ😭😭😭😭😭
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወንድማለም ነብስህ በሰላም ይርፍ😭😭
#ጎንደርን የማይመጥን ክፉ ቀን ጥቁር ጠባሳን ጥሎ አልፏል❗️
የኔ እመነት አንቺን አያድንሽም
ያንተ እምነት እኔን አያድነኝም
ሰው የፈለገውን ማመን መብቱ ነው❗️አንድ አንዴ ሳስበው 13ክፈለ ዘመን ላይ ያለን ይምስለኛል❗️እንሰሳዊ ባህሪ በዝቷል ሰው ማሰብ አቁሟል❗️
ለማንኛውም ነገር አሁን ሰላም ሁኗል👇
የጎንደር ሕዝብ ሙሉ ከተማዋን ሲጠብቅ አደረ አማራ ውስጡ ሲነድ በዙሪያዉ ለመሞቅ ታሰቦ ነበር፤ አልተሳካም። ሽማግሌ አይጥፋ። ጎንደር ከተማ ሰላም ወርዷል። አራዳ አዲስ ዓለም ወደነበረበት ድባብ ተመልሷል አንዱ ለአንዱ በፍቅር እየተጋገዘ አድሯል።

ሰበር አሁን❗️
በአይኔ ያየሁት
ክብር ለአማራ ልዩ ኃይል
ክብሩ ለሕዝባዊ ፖሊስ ይሁን
በርካታ ፅንፈኛ በቁጥጥር ስር እያዋሉ ነው❗️
በአይኔ ያየሁት
ክብር ለአማራ ልዩ ኃይል
ክብሩ ለሕዝባዊ ፖሊስ ይሁን
በርካታ ፅንፈኛ በቁጥጥር ስር እያዋሉ ነው❗️
በጎንደር ከተማ ትናንት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በጎንደር ከተማ ትናንት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በተመለከተ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተወካዮች እና ነዋሪዎች የተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው እየካሄደ የሚገኘው።
በጎንደር ከተማ ትናንት የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በተመለከተ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተወካዮች እና ነዋሪዎች የተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው እየካሄደ የሚገኘው።