አደባባይ ላይ በጅምላ ከመቀበር፣ ወደ አደባባይ ኢፍጥር
በመጀመርያው ፎቶ የሚታየውም የሞሃመድ ቀብር ነው። ቀብሩ በወግ የተፈፀመ አይደለም። የጅምላ መቃብር ነው። ሞሃመድ ገና ትህነግ ወደ ወልቃይት እንደገባ የወልቃይት አማራ ማንነትን የጠየቁት እነ ፍርዱ ወንድማገኝና ካሳ ሱራፌል ጋር ተገድለው ለሕዝብ ማስፈራሪያ አስከሬናቸው ከመኪኗ ኋላ ላይ ታስሮ ተጎተቱ። አደባባይ ላይ ተጣሉ። ከቀናት በኋላ በመኪና አፈርና ድንጋይ አምጥተው ደፉባቸው።
አፈሩ ሲሸረሸር አስከሬኑ እየወጣ የሄደ ሲሆን ቤተ ክርስትያንና መስጊድ ውስጥ እንዳይቀበሩ ተከልክሎ ቆይቷል። በጅምላ ተቀብረው ከነበሩት መካከል የፍርዱ ወንድማገኝ እና ካሱ ሱራፊኤል አስከርናቸው የተነሳ ሲሆን ቀሪው የሚታየው የሞሃመድ ነው። ሶስቱም "ማንነታችን አማራ ነው" በማለታቸው የተገደሉ ናቸው።
የሞሃመድ አፅም በቅርቡ ወጥቶ በመስጊድ ያርፋል ተብሏል። በትህነግ ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ሙስሊሞች ተገድለው፣ አደባባይ ላይ አስከሬናቸው ይጎተት ነበር። ከክርስትያን ወንድሞቻቸው ጋር በጅምላ ተቀብረዋል።
ቀሪው ፎቶ ደግሞ የዛሬ ነው። የወልቃይት ጠገዴ ሙስሊሞች ከአስተዳደሩ ጋር ሆነው ጎዳና ላይ ፆም እየፈቱ፣ ምግብ እያጋሩ ነው። ተገድሎ በአደባባይ ከመጎተት፣ የአደባባይ ኢፍጥር ላይ ደርሰዋል። በጅምላ ከመቀበር፣ ሰብሰብ ብለው ማፍጠር እንዲችሉ ሆኗል። ወልቃይት ጠገዴ ከአሸባሪው ነፃ በመውጣቷ።
ወልቃይት ጠገዴ ከትህነግ እጅ በመውጣቷ ያለው ልዩነት እንዲህ ቁልጭ ያለ ነው። በአደባባይ ከመገደል በአደባባይ ኢፍጥር ወደማድረግ፣ በጅምላ ከመቀበር፣ በጋራ እምነትወደማክበር።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

ፋኖ ወያኔን ከአፈር የደባለቀ
ስጋዋን ለአሞራ እና ለጅብ የሰጠ ጀግና ነው
መምህር ጋሽ ታድዮስ ክብሩ በሉ 🙏
ስጋዋን ለአሞራ እና ለጅብ የሰጠ ጀግና ነው
መምህር ጋሽ ታድዮስ ክብሩ በሉ 🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ህወሃት በማንፌስቶ አማራን ጠላት ብሎ አልፈረጀም። የአፍ ወለምታ ነው።" እጅግ ነውረኛው ልደቱ አያሌው በአንድ የህወሓት አክቲቪስት ዩቱዩብ ቀርቦ የተናገረው ነው።
ልደቱ ለማስተባበል የሞከረው ዋናውን የህወሓት ትርክት ነው። ይህን ትርክት የትኛውም የትህነግ አመራር አስተባብሎት አያውቅም። እንዲያው የምታውቁ አጣሩ እስኪ። ልደቱን አማራ ምን በድሎት ነው? አማራ ልደቱን አማራ ክልል ላይ እንዲነግድ ሀብት እንዲያካብት ሆቴል እንዲሰራ ስላደረገው ነው? መልሱ ልደቱን አምላኪ ለሆኑ በተለይ አማራ ብሔርተኛ ለሆኑ እጠይቃለሁ::
ምንጭ-ጌታቸው ሽፈራው