Neba አማራ💪
1.38K subscribers
1.97K photos
389 videos
1 file
697 links
ነባ አማራ💪
Download Telegram
ወደ የት ነው የምንሸሸው ጎበዝ?
ጀግናው ፋኖ ወንድማችን ይፋት ሸዋ ሮቢት ላይ ተሰውቷል
መቀሌ ....

ከጎኑ ስልክ ቁጥር አልተፃፈበትም እንጂ የራይድ ታክሲ ዓይነት ነው አሉ !

ጥጋባቸው ነው ይበላቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ ማለት ለአማራ ቀርቶ ለኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ማለት ነው።
ኮ/ሌ ደመቀ ዘውዱ ከህዝብዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ገዳይ ጉጀሌ ሽብርተኛ ቡድን ነጻ በወጣችው በወልቃይት ጠገዴ የኢፍጣር ዝግጅት ላይ!
እጅግ ታሪካዊ!


የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሙስሊሞች በማንነታቸው ሲጨቆኑ ቆይተዋል። ተገድለው በጅምላ ተቀብረዋል። ወፍ አርግፍ አካባቢ አሁንም ድረስ አፅማቸው ከጅምላ መቃብር ያልወጣ ሙስሊሞች እንዳሉ ይታወቃል።


ዛሬ ለወልቃይት ጠገዴ ሙስሊሞች አዲስ ታሪክ ነው። ለመጀመርያ ጊዜ እምነታቸውን በአደባባይ ማክበር ችለዋል። በዛሬው ዕለት ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በተገኘበት የአደባባይ አፍጥር ፕሮግራም አድርገዋል። ይህ እጅግ ታሪካዊ ነው። የማዕከላዊ ጎንደር ዑለማዎች በስነ ስርዓቱ ተገኝተዋል።
አደባባይ ላይ በጅምላ ከመቀበር፣ ወደ አደባባይ ኢፍጥር




በመጀመርያው ፎቶ የሚታየውም የሞሃመድ ቀብር ነው። ቀብሩ በወግ የተፈፀመ አይደለም። የጅምላ መቃብር ነው። ሞሃመድ ገና ትህነግ ወደ ወልቃይት እንደገባ የወልቃይት አማራ ማንነትን የጠየቁት እነ ፍርዱ ወንድማገኝና ካሳ ሱራፌል ጋር ተገድለው ለሕዝብ ማስፈራሪያ አስከሬናቸው ከመኪኗ ኋላ ላይ ታስሮ ተጎተቱ። አደባባይ ላይ ተጣሉ። ከቀናት በኋላ በመኪና አፈርና ድንጋይ አምጥተው ደፉባቸው።

አፈሩ ሲሸረሸር አስከሬኑ እየወጣ የሄደ ሲሆን ቤተ ክርስትያንና መስጊድ ውስጥ እንዳይቀበሩ ተከልክሎ ቆይቷል። በጅምላ ተቀብረው ከነበሩት መካከል የፍርዱ ወንድማገኝ እና ካሱ ሱራፊኤል አስከርናቸው የተነሳ ሲሆን ቀሪው የሚታየው የሞሃመድ ነው። ሶስቱም "ማንነታችን አማራ ነው" በማለታቸው የተገደሉ ናቸው።

የሞሃመድ አፅም በቅርቡ ወጥቶ በመስጊድ ያርፋል ተብሏል። በትህነግ ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ሙስሊሞች ተገድለው፣ አደባባይ ላይ አስከሬናቸው ይጎተት ነበር። ከክርስትያን ወንድሞቻቸው ጋር በጅምላ ተቀብረዋል።


ቀሪው ፎቶ ደግሞ የዛሬ ነው። የወልቃይት ጠገዴ ሙስሊሞች ከአስተዳደሩ ጋር ሆነው ጎዳና ላይ ፆም እየፈቱ፣ ምግብ እያጋሩ ነው። ተገድሎ በአደባባይ ከመጎተት፣ የአደባባይ ኢፍጥር ላይ ደርሰዋል። በጅምላ ከመቀበር፣ ሰብሰብ ብለው ማፍጠር እንዲችሉ ሆኗል። ወልቃይት ጠገዴ ከአሸባሪው ነፃ በመውጣቷ።


ወልቃይት ጠገዴ ከትህነግ እጅ በመውጣቷ ያለው ልዩነት እንዲህ ቁልጭ ያለ ነው። በአደባባይ ከመገደል በአደባባይ ኢፍጥር ወደማድረግ፣ በጅምላ ከመቀበር፣ በጋራ እምነትወደማክበር።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብይ አህመድ የተባለ ደደብ በአማራ ትግል ተሽለኩሉኮ የሀገሪቱን ሥልጣን ከጨበጠ ወዲህ ሀገሪቱ የደም ጎርፍ ሆናለች ይሄ ዛሬ በአዲስ አበባ
#በኦሮሚያ #ፅንፈኞች ጥጋባቸው ልክ
ባጣ #ጋላዎች ለግዜው ማንነቱ ያልታወቀ ተማሪ በድንጋይ ቀጥቅጠው ሲገድሉ ሚያሳይ ነው
በዚህ ሰዓት ሮንድ ላይ ነን
ጁንታው ሰርጎ ከገባ ግንባሩን ልበለው ወይስ🤣
ለማንኛውም Neba ነኝ ለማታውቁኝ