Neba አማራ💪
1.37K subscribers
1.97K photos
389 videos
1 file
697 links
ነባ አማራ💪
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ገሃነም


በቪዲዮው የሚታየው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ቡድን፣ የኃይማኖት አባቶች፣ ዘመዶቻቸው የተጨፈጨፉባቸውና ሌሎችም ገሃነም የሚባለው በተራሮች የተከበበ አካባቢ የሚገኙት በርካታ እስር ቤቶች ታጉረው በጅምላ የተጨፈጨፉትን አስከሬን ለማውጣት ሲጓዙ ነው። አካባቢው እጅግ አስቸጋሪ ቢሆንም የምርምር ቡድኑ ለበርካታ ጊዜያት ምርምሮችን ሰርቷል።


የትግሬ ወራሪ ከ1975 ጀምሮ ማንም አይደርስበትም ባለው በዚህ ቦታ ነው በርካታ ንፁሃንን አስሮ ሲያሰቃይ፣ ሲጨፈጭፍ የኖረው። በሺህ የሚቆጠሩ ደብዛቸው የጠፋ ሰዎች ምን አልባትም መገኛቸው ይህ አሰቃቂ ቦታ ይሆናል።

(አማራ ኮሙኒኬሽን)
ገሃነም የተባለው በምክንያት ነው!


ይህ የሚቆፈረው ማዕድን ለማውጣት አይደለም። ተራራውን የሚቆፍሩት ለልማትም አይደለም። አካባቢው የሲኦል ያህል ሆኖባቸው የተጨፈጨፉትን ንፁሃን አፅም ለማውጣት ነው። ሲቆፈር የሰው አፅም ነው። ሲቆፈር የጅምላ መቃብር ነው። ከፈራረሱት ጠባብ እስር ቤቶች ፊት ለፊት አፅም ይገኛል። እስር ቤቶቹ፣ ዋሻዎቹ፣ ጉድጓዶቹ ውስጥ አስከሬን ሞልቷል።

ገሃነም የተባለው በምክንያት ነው። የበርካቶች መሰቃያ ሆኗል። በርካቶች ላይ የደረሰው በደል ሰቅጣጭ ነው። በትንሹ ከ59 ሺህ በላይ የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች አልቀውበታል። ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች በተጨማሪ የኢህአፓ፣ የኢድዩ፣ የቀድሞው ሰራዊት አባላት ናቸው የተባሉ፣ ከመሃል አገር የተወሰዱ አማራዎች አልቀውበታል። ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራዎች በተጨማሪ በዚህ ቦታ የተጨፈጨፉትን ቁጥር ሲጨመር ቁጥር እጅግ ያሻቅባል።

የከፋኝ አመራሮችና አባላት በጅምላ የተቀበሩበት አካባቢ በርካታ ደለል ስላለው ገና ሌላ ስራ ይጠይቃል ተብሏል። ከተገኙት በተጨማሪ ሌሎች የጅምላ መቃብሮችና እስር ቤቶች ላይ ጥናት እየተደረገ ነው።
አማራ ሆይ አሁን ከዶክተር አብይ በላይ ኢሳያስ አፍወርቂ ለአማራ ሕዝብ ይጠቅማል🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዩክሬን ወታደሮች ኬላ ወደጣሉበት ነቁጥ ሽምጥ ሲጋልብ የመጣው ማሽን የዩክሬን ታንክ መስሏቸው ነበር።
ታንኩ የሩሲያ ነበር ለካ ! 😂😂
ቡም !

ያሳዝናል ብቻ😭😭😭
ሱብሃነላህ 😭😭

ወራሪው ሃይል በአፋር ኤሬብቲ #መስጂድ ውስጥ በመግባት ቁርኣኑን ቀዳደው ረጋግጠው ሜዳ ላይ ጥለው ጣሪያውን በከባድ መሳሪያ አፍርሰው ነው የሸሹት። የነዚህ ዛሊሞች መጨረሻው እናያለን። በየሄዱበት የሀይማኖት ተቋማትን ማጥቃት ልምዳቸው ነው።
ይህንን ቪድዮ ሸር አደርጉት አማራዬ
የራያ ሕዝብ ፋኖ ከቆቦ ይውጣ መባሉን ተከትሉ
ህዝቡ ግልብጥ ብሎ የተቃውሞ ቪድዮ ይዘናል
💪ታሪኩ ዲሽታ ጊና በቁጥጥር ስር ዋለ!

በበርካ በሺሺር በባላመር በየትነበርሽ በኩሬ ቀበሌዎች በሀፓች ሞተር እየተዘዋወረ ወጣቱን ለዳግም ጥፋት እያደራጀ ባለበት ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። ከአራት ቀን በፊት በሞተር ብስክሌት አምልጦ ነበር።

ዋና አስተባባሪው የደቡብ ክልል ም/ርእሰ መስተዳደር ማዕረግ የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማዬሁ ባውዲ ከእነግብረ አበሮቹ በጂንካ ከተማ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያረጋግጣል።

ምንጭ:-ሙሉጌታ አንበርብር

ከወራቶች በፊት ስለ ታሪኩ የፃፍኩትን አስታውሱ
አማራ ጭንቅ ዉስጥ በነበረበት በዛን ጊዜ"ያኔ ወጣቱን እንዳዘምቱ ብሎ በአደባባይ ሲናገር እኛም ይህን ብለን ነበር👇👇👇

ይቅርታ አያሰጥም!

በወንጀል ይቅርታ የሚያሰጥና የማያሰጥ ጉዳይ አለ። የዚህ ሰውዬ ጥፋት ይቅርታ የሚያሰጥ አይደለም።

1) ኢትዮጵያ አደጋ ውስጥ ወድቃ ይህን አደጋ ለመቀልበስ በተደረገ ዝግጅት ላይ ዝፈን ተብሎ ተጠራ፣ አልዘፍንም አላለም። ተቃውሞ ቢቀርማ መልካም ነበር። እዘፍናለሁ ብሎ መጣ። እንዲናገር አልተፈቀደለትም። እንዲያውም ሳይፈቀድለት ለጠላት የሚጠቅም መልዕክት አስተላለፈ። እዘፍናለሁ ብሎ የመጣበትን መድረክ አልዘፍንም አለ። ይሄ የራስህ መድረክ ቢሆን፣ ለምሳሌ ሰርግህ ቢሆን፣ የምትወደው ቤተሰብህ ለቅሶ ቢሆን፣ የምትወደው ሰው ተዝክር ቢሆንና እጅግ በተቃራኒው ቢያበላሽብህ ይቅር ትለዋለህ? አትለውም! በአገር ደሕንነት ላይ እንዲህ ተጫውቶ፣ አላማውን አሳክቶ ከጨረሰ በኋላ ለምን ይቅር እለዋለሁ። እኔ አላስመስልም። ይቅርታ አይገባውም። ከተሰማው በደንብ ይሰማው። በደንብ ያልቅስ! ስንቶች ዘምተው ቆስለው የቆሰሉ አሉ። የእነሱን ያህል ባይጠዘጥዘው ጦርነቱ እስኪያልቅ እንኳን ይሰማው እንጅ። እስከዛ ቢያለቅ ጥሩ ነው እንዲያውም!

2) ይህ ሰው የሰራው ወንጀል ነው። ክህደት ነው። የጦርነት አዋጅ ታውጆ ይህን በሚቃረን መልኩ ነው ለጠላት የሰራው። ያውም በራሷ በኢትዮጵያ መድረክ። ዘፋኝ ስለሆነ ብቻ ሊያሳዝነኝ አይችልም። የጦርነት አዋጅን፣ ዝግጅትን መቃወም ወንጀል ነው። ይህ ወንጀል በይቅርታ አይታለፍም።

3) አንዱ ምስኪን አዲስ አበባ ላይ "ወደ ጦርነት አትሂዱ" እያለ ሲቀሰቅስ ብታዩ ትጠቁማላችሁ፣ ይታሰር ትላላችሁ። መንግስትም መሰል እንቅስቃሴ ቢመለከት ያስራል። ይህ ሰው ግን በአደባባይ፣ በኢትዮጵያ መድረክ ነው አትዝመቱ ብሎ የቀሰቀሰው። የትግሬ ወራሪ እየዘመተ አንተን አትዝመት ሲልህ እጅግን አጣጥፈህ ተመታ ማለቱ ነው። ይቅርታ አያስፈልገውም።

4) የጠላት መጠቀሚያ የሆነው፣ የውጭ ጠላትን አዝሎ ያመጣ ጡት ነካሽ በወረራት አገር ዝግጅት ቀዝቃዛ ውሀ የቸለሰውን ሰውኮ ይችው ምስኪን አገር ከፍ ያደረገችው ነው። ኢትዮጵያውያን የሸለሙት፣ ያሞገሱት ነው። ክህደት ነው የፈፀመው!

5) የጠላት መጠቀሚያ የሆነው ሚሊዮኖች በተፈናቀሉበት፣ እየተፈናቀሉበት ባለ ጦርነት ነው። ለጠላት መጠቀሚያ የሆነው ቢሊዮን ንብረታችን ጠላት እያወደመ ባለበት ነው። ለጠላት መጠቀሚያ የሆነው ከተሞቻችን በጠላት በተያዙበት፣ አሁንም ጠላት ሕዝብ አግተልትሎ በሚወረን ወቅት ነው። ለጠላት መጠቀሚያ የሆነው ብዙዎች ዋጋ እየከፈሉ ባሉበት ጦርነት ነው።

ማልቀሱ ለወገኖቸ ፋይዳ የለውም። ይቅርታው ለተደፈሩት እናትና እህቶች ላይ ለውጥ አያመጣም። ወደ ጫካ እመለሳለሁ ነው ያለው? ለምን እንጦሮጦስ አይወርድም? ለምን ገሃነም አይገባም?

ይቅርታ አያስፈልገውም!

በግንበሩ ተደፋ፣ በአናቱ ቆመ የእሱ ይቅርታ ከጥፋት የሚመልሰው ነገር የለም!

የምር ከሆነ! አጥፍቻለሁ ካለ ባለፈው ካጠፋው ጥፋት ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ እየዞረ ይቀስቅስ፣ ዝመቱ ይበል። ሰራዊቱ ድረስ ሄዶ ይቀስቅስ።

ካልሆነ ግን:_

እንዲህ አይነት መጃጃልን መደገፍ ማንንም አያስተምርም። ነገ ማንም ሆን ብሎ ተሳስቶ፣ የጠላት መጠቀሚያ ሆኖ፣ ከዛ ለሁለት ደቂቃ አይኑን አሻሽቶ ይቀልድብሃል። ማንም አቅዶ አጥፍቶ ሰነባብቶ መጥቶ በይምሰል ይቅርታ ይቀልድብሃል። በትልቅ ዝግጅትህ ላይ ሰርቶልህ፣ በሆነች ትንሽ ፕሮግራም መጥቶ ይቅርታ ይጠይቅሃል። ካበላሸ በኋላ መጥቶ ይተውንብሃል። ይቅርታ መቀለጃ አይደለም!


እንዲህ አይነት መጃጃልን በይቅርታ እየተቀበልክ ማንም በድሎህ በሁለት ደቂቃ ቪዲዮ የሚያታልልህ አትሁን!

የያዝከው የሕልውና ጉዳይ ነው። ከጠላት ጋር አውቆም ይሁን ሳያውቅ ለሚሰለፍ ይቅርታ አይኑርህ። አእምሮ ካለው ይቆጨው። ይሰማው። ክህደት እንደፈፀመ እየተነገረው ደም ያልቅስ እንጅ የምን ይቅርታ ነው? በአገር፣ በሕልውና ወዘተ ይቅርታ የለም። አንተን ጠልፎ ጥሎህ ጥርስህን ቢያረግፍህ ይቅርታ የማትለውን በአገር ጉዳይ ያውም እበትናታለሁ ያለውን ጠላት የሚያግዝ ጥፋት አጥፍቶ ይቅርታ ለማለት ሞራል ከየት አገኘህ?

የዚህን ሰው ይቅርታ አለመቀበል ቢያንስ ሌሎች በየመድረኩ ተመሳሳይ ክህደት እንዳይፈፅሙ ያደርጋል። ታሪኩ በቁሙ መማርያ መሆን አለበት። የኢትዮጵያ ሕዝብ ማንም በአደባባይ ክዶት፣ በሁለት ደቂቃ ይቅርታ የማያጃጅለው መሆኑን ከታሪኩ ትምህርት መወሰድ አለበት! ጦርነቱ ይለፍ። ይቅርታም የግድ ከሆነ ከጦርነት በኋላ ይደረስበታል!

ዛቱብኝ ብሏል። ተገቢ አይደለም። ወንጀል የሰራ በሰራው ወንጀል መጠየቅ አለበት እንጅ ዛቻ አያስፈልገውም። ግለሰቦች ሊያስፈራሩት አይገባም። መንግስት ይጠይቀው እንጅ አንዱ አስፈራርቶት ሌላው ይቅርታ ሲጠይቀው የሚውል መሆን የለበትም። መንግስት በሕግ ሊጠይቀው ይገባል። ፖለቲካው ይበላሽብኛል ብሎ መንግስት ካልጠየቀው ደግሞ አእምሮው ይጠይቀው። ይሰማው፣ ሌሎቹ ዋጋ የከፈሉበት ነውና እሱንም በደንብ ይቆጨው። ደረሰብኝ ያለው ዛቻም የጠየቀው ይቅርታም አያስፈልገውም።
ይህ ደንቀራ ዝንጀሮ በአማራ ላይ ተነሳ አይደል🤬
ታሪኩ ዲሽታ ጊና በቁጥጥር ስር ዋለ!

በበርካ በሺሺር በባላመር በየትነበርሽ በኩሬ ቀበሌዎች በሀፓች ሞተር እየተዘዋወረ ወጣቱን ለዳግም ጥፋት እያደራጀ ባለበት ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። ከአራት ቀን በፊት በሞተር ብስክሌት አምልጦ ነበር።

ዋና አስተባባሪው የደቡብ ክልል ም/ርእሰ መስተዳደር ማዕረግ የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማዬሁ ባውዲ ከእነግብረ አበሮቹ በጂንካ ከተማ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያረጋግጣል።

ምንጭ:-ሙሉጌታ አንበርብር
ሰበር

ነቃ በል ሸዋ

ዛሬ ማምሻውን የፅንፈኛው ኦነግ ደጋፊዎች በሱሉልታ ከተማ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆችን ማነሳሻ ይሆናል ያሉትን በራሪ ወረቀት እየበተኑ ይገኛሉ።
ባካባቢው ያላቹ የአማራ ብሄር ተወላጆች ራሳችውን ጠብቁ ። ይህ በሸዋ ላይ ከተመከተው የምንጃር እና የደራ ጥቃት ጋር በተቀናጀ መልኩ የሚካሄድ ነው ። ሰይጣኑ ጀዋር ስራውን መጀመሩን ሚያመለክት ነው ።
ወደ የት ነው የምንሸሸው ጎበዝ?
ጀግናው ፋኖ ወንድማችን ይፋት ሸዋ ሮቢት ላይ ተሰውቷል
መቀሌ ....

ከጎኑ ስልክ ቁጥር አልተፃፈበትም እንጂ የራይድ ታክሲ ዓይነት ነው አሉ !

ጥጋባቸው ነው ይበላቸው