NEAEA - MINISTRY OF EDUCATION
9.73K subscribers
81 photos
1 video
2 files
119 links
Website: www.neaea.gov.et
Araya G/Egziabher D/General NEAEA
Official page of ministry of education, ethiopia and NEAEA (National Educational Assessment And Examination Agency)
Download Telegram
ዶቃ ፊልም ተለቀቀ!!! ፊልሙ ላይ ማህደር አሰፋ ትተውንበታለች 😮 ፈልሙ እጃችን እንደገባ ከስር በሚገኘው ቻናል እንለቃለን። ከስር በመጫን አሀኑኑ ይቀላቀሉ 👇 👇👇👇
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
🛑ለተጨማሪ መረጃ በቴሌግራም ይከታተሉን👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEqH1UZ3r1Ou91JgoA
   👉 T.me/ethio_mereja
ስድስት ዩኒቨርሲቲዎች በሬሚዲያል ፕሮግራም ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የሚገቡ ተማሪዎችን አይቀበሉም ተባለ

👉🏼 የሬሜዲያል ፕሮግራም ተመዝጋቢዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ ህዳር 12 ድረስ እንዲያስተካክሉም ጥሪ ቀርቧል


የትምህርት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የሬሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤቱ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡

ሚኒስቴሩ ካወጣዉ አጭር መግለጫ ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን እንደተመለከተዉ ታድያ ስድስት ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎችን እንደማይቀበሉም ገልጿል።

በዚህም መሰረት

1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ
6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲቲ በዚህ ፕሮግራም ዉጤት አምጥተዉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ዉጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን አይቀበሉም ብሏል። ሚኒስቴሩ ለዚህ ያስቀመጠዉ ምክኒያት የለም።

    -ETHIO-MEREJA-
   
T.me/ethio_mereja
በሪሜዲያል ምደባ አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ በሙሉ!

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም እንድታመክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

ትምህርት ሚኒስቴር በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ይፈልጋሉ ብሎ የለያቸው ጉዳዮች፦

  የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች:- የምደባ ሲስተሙ የአካል ጉዳት ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል። 

አስፈላጊ ማስረጃዎች፦ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የአካል ጉዳት ያለበትን የሰውነት ክፍል የሚያሳይ ፎቶግራፍና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

  ትክክለኛ የሕክምና ቦርድ ማስረጃዎች፡- በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡ 

አስፈላጊ ማስረጃዎች፡- ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና ከህዝብ ጤና ተቋማት የህክምና ምስክር ወረቀት በሶስት ዶክተሮች እና በህክምና ዳይሬክተሩ የጸደቀ።

  ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች (identical twins) ፡- በተማሪዎቹ መካከል ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ የሚስተናገዱ ይሆናል ።

አስፈላጊ ማስረጃዎች፡- ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የልደት የምስክር ወረቀት መያያዝ ይኖርበታል።

  ወሊድን በተመለከተ፡- የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሆኑም በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡

እነዚህን ጉዳዮች ታሳቢ በማድረግ ለሪሚድያል ፕሮግራም ለመከታተል ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ በhttps://student.ethernet.edu.et ላይ መረጃችሁን ማያያዝ ትችላላችሁ።

    -ETHIO-MEREJA-
   
T.me/ethio_mereja
Forwarded from ETHIO-MEREJA®
#MoE የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ/ም ጀምሮ መለቀቁን ት/ት ሚንስቴር አስታወቀ!!

መልእክቱ ከታች ቀርቧል!

"ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ

የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ ም ጀምሮ ስለተለቀቀ

https://result.ethernet.edu.et

ሊንክ ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።"

ትምህርት ሚኒስቴር!

       -ETHIO-MEREJA-
      T.me/ethio_mereja
የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!

Amazon, Alibaba, Aliexpress, በEthiopia

Click & Join us now👇አሁኑኑ ይቀላቀሉ!

https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk

https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk

https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk

https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk

  ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! (Request)

💯High Quality  💯Big Discount #Ethiopia
  👉ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው የፈለጉትን እቃ
ከቤትዎ ሆነው በቅናሽ ይዘዙ! ይገብዩ!

ምን የሌለው ነገር አለ? ሂዎትዎን ያቅሉ!

ከAmazon ፣ ከAlibaba ከመሳሰሉት የሚመጡ!
💥ልዩ ልዩ የቤት መገልገያ እቃዎች!
💥ሂወት የሚያቀሉ ከዱባይ ሚገቡ ምርቶች
💥የውበት መጠበቂያ፣ ቤትዎን ማስዋቢያና ሌሎችም


ለመመልከት ቴሌግራማችንን ከታች ይቀላቀሉ*
👉
https://t.me/AddisEka1
👉
https://t.me/AddisEka1
#CBE "ስም ዝርዝር ይፋ አደረገ!"

ባንኩ አላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ያልመለሱ 565 ግለሰቦች የስም ዝርዝር ይፋ አደረገ!

ባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6ቀን 2016 ዓ.ም. በሂሳብችሁ ከተቀመጠ ገንዘብ ውጭ በሕገወጥ መንገድ ገንዘብ የወሰዳችሁ ግለሰቦች በፈቃደኝነት ሂሳባችሁ በሚገኝበት ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ወይም በዲጂታል የክፍያ ዘዴ ገንዘቡን እስከ ቅዳሜ መጋቢት 14/2016 ዓ.ም ተመላሽ እንዲያደርጉ መጠየቁ ይታወሳል።

በዚህ መሰረት 14441 የሚሆኑ ግለሰቦች በተሰጠው ጊዜ ገደብ ተጠቅመው የወሰዱትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉና በከፊል መመለሳቸውን ባንኩ አስታውቋል።

ሆኖም በምስሉ ላይ የተጠቀሱት የሂሳብ ቁጥራቸው የተዘረዘረው 565 ግለሰቦች ባንኩ የሰጠውን ዕድል በመጠቀም ያላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ አለመመለሳቸውን ባንኩ አስታውቋል።

ባንኩ ባስጠነቀቀው መሠረት ወደ ቀጣዩ ሕጋዊ እርምጃ ከማለፉ በፊት ገንዘቡን በአፋጣኝ እንዲመልሱ አንድ ተጨማሪ ዕድል በመስጠት እስከ ቅዳሜ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ገንዘቡን በሚመልሱት ላይ በባንኩ በኩል ቀጣይ ሕጋዊ እርምጃ እንደማይኖር አረጋግጧል።

ነገር ግን እስከተጠቀሰው ቀን ገንዘቡን ያልመለሱ ካሉ የተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዘዴዎችን በመጠቀም ሙሉ ስማቸውን፣ ፎቶዋቸውን፣ በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ በመውሰድ ወንጀል መጠርጠራቸውን በመጥቀስ ለሚመለከታቸው የሕግ አካላትና ተቋማት በማሳወቅ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

በተጨማሪም ከሕግ አካላትና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር ቀጣይ የወንጀል፣ የፍትሐ ብሔርና የአስተዳደር ሕጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰድ ለመጨረሻ ጊዜ አሳስቧል።

       -ETHIO-MEREJA-
      
T.me/ethio_mereja