ዛሬ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል።
ትላንት እንደተገለፀው ዛሬ የ2012 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ (www.neaea.gov.et) እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ።

Due to many request, you may get your result slowly be patient.
see your result in above website.
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
http://result.neaea.gov.et/
For these who don't have internet access. you can see your result by SMS
SEND TO 8181 - your Registration number.

የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ውጤትን አስመልክቶ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን የምናስተናግደው ከሰኞ መጋቢት 27/07/2013 ዓ.ም ጀምሮ ስለሆነ በተቀመጠው ጊዜ ቀርባችሁ ቅሬታችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
We are dealing with all complaints about the results of the 2020 Grade 12 exams starting on Monday, April 05, 2021. Please note that you should submit your complaint on time.

የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።
የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።

The results of the 2013 Higher Education Institutions Introduction were announced today.
Natural science is estimated to be 380 males and 368 females.
In social sciences, it is 370 males and 358 females.

Forwarded from Ministry of Science and Higher Education (MoSHE) (Betty)
Notice for students who took the STU entrance exam
Students who have taken the Science and Technology University entrance exam can check their result and the university they are assigned to by using the following link: http://cba4.astu.edu.et

የ2013 ትምህርት ዘመን የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ ሚያዝያ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ይፋ ሆኗል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከታች በተገለጸዉ የበየነ መረብ ጠቋሚ በመግባት የተመደቡበትን ተቋም ማወቅ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 30/2013 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን፡፡
• ዉጤት ለማየት መግቢያ ዌብሳይት፡- http://result.neaea.gov.et/Home/Placement
• ቅሬታ ለማቅረብ መግቢያ ዌብሳይት (በአካል መምጣት አያስፈልግም)፡- http://moshe.gov.et/ ወይም https://forms.gle/Jt9L7F2EDDC62YLQ7
አዲስ የዩኒቨርሲቲ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ስትሄዱ ወደ አዲስ የህይወትና ትምህርት ምዕራፍ ከመሻገር፤ ዕውቀትና ክህሎትን ከማካበት ባሻገር ህብረብሔራዊነትን፤ መቻቻልን፤ ወንድማማችነትን የምትኖሩበት፣ እንዲሁም ልዩ ልዩ ባሕሎችን የምታዩበት፤ ለራሳችሁ እድል ከሰጣችሁ የተለያዩ ቋንቋዎችን የምትማሩበት እንዲሁም እጅግ የሰፋ አመለካከትን ይዛችሁ የምትወጡበትና በጠቅላላ ወደ ትንሿ ኢትዮጵያ የምትቀላቀሉበት በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ!
የፍሬሽማን ኮርሶችን ስትወስዱ ትኩረት በማድረግ በጥሩ ዉጤት እንድታጠናቅቁና ከሁለት ሴሚስተር ትምህርት በኋላ በበቂ መረጃና በዋናነት በመምህራኖቻችሁ ምክር ላይ የተመሰረተ የትምህርት ፕሮግራም እንደየአቅማችሁና ፍላጎታችሁ መርጣችሁ በመማር ብቁና በቂ ባለሙያ ሆናችሁ ለመመረቅ እንድትበቁ እንመኛለን።

Forwarded from Ministry of Science and Higher Education (MoSHE) (Amel)
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም ይሰጣል በሚል በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰት ነው።
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ።
The rumors circulating on social media that the 12th grade national exam for the 2013 academic year will be held on July 12, 2013 are false.
National Education Assessment and Examinations Agency Communication Director Redi Shifa.

In mid-October 2021, it was announced that this year's 12th grade exam will be held.
Agency Director General Dilamo Otore (Dr.)
እ.ኤ.አ. በጥቅምት 2021 አጋማሽ ዘንድሮ የ 12 ኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ ታወቀ ፡፡
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)

ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እጠናቋል።
ኤጀንሲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በዋናነት የ2013 ፈተና ዝግጅት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል።
ከ617 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጁ እንደሆኑ የገለጹት የኤጀንሲው የቀድሞ ዋ/ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፤ ለፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት በእጥፍ መጨምሩን ገልጸዋል።
ፈተናው የጸጥታ ችግር ባለባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎችም እንደ ወላጆችና ተማሪዎች ፈቃድ እንዲሁም እንደ አካባቢው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ሊከናወን እንደሚችልም ተናግረዋል።
ፈተናው በ10 የትምህርት አይነቶች መዘጋጅቱንና የኢኮኖሚክስ ፈተና በዘንድሮው መርሃ ግብር አለመካተቱን ገልጸዋል፡፡
አስፈላጊ ቁሳቁሶች ባለመድረሳቸው ምክንያት የዘንድሮው ፈተና ቀደም ሲል እንደነበረው በወረቀት እንደሚከናወን ተገልጿል።

🗓️የ2013 12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ብሄራዊ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
🗓️2013 Grade 12 National Examination Schedule
For more
0111260842
https://www.facebook.com/neaea.nae/
http://www.neaea.gov.et/