National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA
6.77K subscribers
21 photos
4 files
33 links
Work for education quality
Download Telegram
Forwarded from ILUL Crypto
በ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ፡-

👉 የመደበኛ፣የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች ለወንድ 2.00 እና በላይ ለሴት 1.86 እና በላይ ሆኖ የማታና የግል ተፈታኝ ተማሪዎች በማታው ፕሮግራም ይቀጥላሉ።

👉 ለአካል ጉዳተኞች መስማት የተሳናቸው ለወንድ 1.86 እና በላይ ለሴት 1.71 እና በላይ እንዲሁም ለዓይነ ስውራን ለወንድ 1.71 ለሴት 1.61 እንዲሆን ተወስኗል።

👉 ልዩ ድጋፍ የሚሹ ክልሎች፣አርብቶ አደር አካባቢዎች እና የፀጥታ ችግር የታየባቸው አካባቢዎች ደግሞ ለወንድ 1.86 ለሴት 1.71 እንዲሆን መወሰኑን እናስታውቃለን።

ከዚህ በተጨማሪ፦

👉 ሁሉም ወደ 11ኛ ክፍል የሚገቡ ተማሪዎች የሚመርጡት የትምህርት መስክ በትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ-ካርታው በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት በምርጫ ተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ ብቻ ይሆናል፡፡

👉 ከዚህ በፊት የአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት 10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 2.00 ነጥብ እና ከዚያ በላይ ያመጡ በማታው ፕሮግራም የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን መቀጠል የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
Office of the Prime Minister-Ethiopia like on Facebook.
በ2012ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲትዎች (አዲስ አበበ እና አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲትዎች) በAPPLIED SCIENCE የትምህርት መስክ መመደብ ለምትፈልጉ እና ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት ለምታሟሉ የ2011ዓ.ም. የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች፤ ለት/ቤታችሁ ፍላጎታችሁን በመግለጽ ምርጫችሁን ት/ቤታችሁ እንዲያስገባላችሁ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ምደባውም አዲስ በሚሰጥ ፈተና ሳይሆን በዪኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤታችሁ መሰረት እና በምርጫችሁ በማወዳደር የሚከናወን ይሆናል።

ወንድ ፡ ከአራት መቶ 190 ነጥብ እና ከዚያ በላይሴቶች፤

ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር ተፈታኞች፡ ከአራት መቶ 185 ነጥብ እና ከዚያ በላይ

ማሳሰቢያ፡ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምደባ ያገኘ ተፈታኝ በሌላ ቦታ በድጋሚ እንደማይመደብ እናሳውቃለን። ት/ቤቶችም ለተፈታኞቻችሁ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉላችሁ እንጠይቃለን።

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
የ2012 የትምህርት ዘመን ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት መግቢያ ነጥብ:

በደረጃ 1 እና 2

10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.43 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.29 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.14 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 3 እና 4

የ10ኛ ክፍል ላጠናቀቁ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.71 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 1.57 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 1.43 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 1.29 እና ከዚያ በላይ

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 134 እና ከዚያ በታች
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 129 እና ከዚያ በታች
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 129 እና ከዚያ በታች
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 124 እና ከዚያ በታች
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 99 እና ከዚያ በታች

በደረጃ 5

የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ

• ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 135 እና ከዚያ በላይ
• ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴት ታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር 130 እና ከዚያ በላይ
• ሴቶች ከታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር አካባቢዎች 125 እና ከዚያ በላይ
• ለሁሉም ክልል አካል ጉዳተኞች 100 እና ከዚያ በላይ

በመቁረጫ ነጥቡ ላይ በደረጃ 5 ስር የተመለከተው የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ለወሰዱ ተብሎ ቢቀመጥም 10ኛ ክፍል ተፈትነው 11ኛ ክፍል የሚያስገባ ነጥብ ያላቸው በተጠቀሰው ደረጃ ላይ መሰልጠን ይችላሉ፡፡

Website: www.neaea.gov.et
Phone no: +251988023360

Araya G/Egziabher D/General NEAEA

📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
📖📖 @neaea 📖📖
ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ውጤት
ያመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፥
**************************
*******
ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ምደባ ስለትከናወነ
የተመደባችሁበትን ከፍተኛ ት/ት ተቋም ከ11: 30 ሰኣት ጀምሮ በአገር አቀፍ የት/ት ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ ሳይት http://portal.neaea.gov.et/Home/Student ማየት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ያስታውቃል።
ዛሬ የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል።

ትላንት እንደተገለፀው ዛሬ የ2012 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

ተማሪዎች ውጤታቸውን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረገፅ (www.neaea.gov.et) እና በአጭር የፁሁፍ መልዕክት 8181 የፈተና መለያ ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት ይችላሉ።
Due to many request, you may get your result slowly be patient.
see your result in above website.

👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
http://result.neaea.gov.et/


For these who don't have internet access. you can see your result by SMS

SEND TO 8181 - your Registration number.
የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ውጤትን አስመልክቶ የሚቀርቡ አቤቱታዎችን የምናስተናግደው ከሰኞ መጋቢት 27/07/2013 ዓ.ም ጀምሮ ስለሆነ በተቀመጠው ጊዜ ቀርባችሁ ቅሬታችሁን ማቅረብ እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡

We are dealing with all complaints about the results of the 2020 Grade 12 exams starting on Monday, April 05, 2021. Please note that you should submit your complaint on time.
የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።

የተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡

በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
The results of the 2013 Higher Education Institutions Introduction were announced today.

Natural science is estimated to be 380 males and 368 females.

In social sciences, it is 370 males and 358 females.