የ12ኛ ክፍል ዉጤት ይፋ ተደርጓል
ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና የ ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ።
4) በ9444 የ ኤስ ኤም ኤስ (9444 SMS) ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

ማሳሰቢያ ፦
(ከሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)
አውንታዊ ድጋፍ ለሚሹ አመልካቾች፡- student.ethernet.edu.et በመግባት ማመልከት ይችላሉ ተብሏል።
በተመሳሳይ በውጤት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች result.neaea.gov.et በመግባት እና Compliant የሚለውን በመጫን ቅሬታቸውን በፎርሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ።
ምላሹንም በማመልከቻ ቅጹ ላይ በሚያስቀምጡት አድርሻ ኤጀንሲው እንደሚያሳውቅ የገለፀ ሲሆን በአካል ወደ ኤጀንሲው መምጣት አያስፈልግም ብሏል።

Point‼️
የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ ዳታ ተጨናንቆ ነበር ። አሁን እየሰራ ነው በ result.neaea.gov.et ሊንክ 👍
የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ወደፊት (በቅርብ ቀን ከቅሬታ ቡሃላ) ይነገራል ።
ሌላው ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ማለትም ( ዲግሪ በግልም በዩኒቨርሲቲም) ለመማር 50% እና ከዛ በላይ መምጣት አለባችሁ።
ይህ ማለት ባጭሩ 1st Round
ናቹራል ከ 600 --- 300 እና ከዛ በላይ
Social ከ 500 --- 250 እና ከዛ በላይ
2ኛ ዙር ለተፈተኑ ደግሞ
ናቹራል ከ 700 --- 350 እና ከዛ በላይ
Social ከ 600 --- 300 እና ከዛ በላይ
የዩኒቨርስቲ ምደባ እስከ የካቲት 30 ድረስ🚶♂️ ይካሄዳል።

የፕ/ር ካሣሁን ብርሃኑ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና ተመራማሪ የነበሩት የፕ/ር ካሣሁን ብርሃኑ የቀብር ስነ-ስርዓት በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕ/ር ጣሰው ወልደሃና፣ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት እና የሟች ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመድና የሥራ ባልደረቦች በቀብር ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አመራሮችም በቀብር ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።
ፕ/ር ካሣሁን ብርሃኑ ላለፉት 36 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና ተመራማሪነት እና በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግለዋል።
በቅርቡም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት አማካሪ ምክር ቤት አባል ሆነው አገልግለዋል።
ፕ/ር ካሣሁን ባደረባቸው ህመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንትና ነበር ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት።

ማብራሪያ ‼️
የ አምና ተማሪዎች ብዛት ከ 330 ሺ በላይ የነበሩ ስሆን ወደ ዩኒቨርሲቲ የገባው ተማሪዎች ብዛት 150 ሺ አከባቢ ነበር።በዚህም መሰረት የአምና ማለፊያ ነጥብ ከ 700 ውስጥ 380 ነበር።
የዘንድሮ ተፈታኝ ብዛት 617ሺ በላይ ስሆን ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ብዛት ደግሞ ከ 150 ሺ አይበልጥም።
ማለፊያ ነጥቡ በርግጥ ከ 300 በላይ እንድሚሆን ግልፅ ነው። ብሆንም ቅድመ መላምት ለማስቀመጥ ዳታ ያስፈልጋል።
ስለዚህ ትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታ ስጨርስ ማለፊያ ነጥብ ይናገራል።

#ሰበር_ዜና
አይቀሬው 3ኛው የአለም ጦርነት❗️
የሩሲያው ፕሬዘዳንት ፑቲን ጦራቸው ሙሉ ዩክሬን ላይ እንዲሰማራ እና እንዲቆጣጠር አዘዙ። ከዩክሬን ጋር ውጊያው ተጀመረ። ዩክሬንን አለንልሽ ሲሉ የነበሩት አሜሪካ እና ምእራባውያን ጦር እነሰደማይልኩ ተናግረው ስትወረር ቆመው እያዩ ነው። የዩክሬን መሪ እስከቻልነው እንከላከላለን ብለዋል።

ጦርነቱ ተጀመሯል
3ኛ የዓለም ጦርነት ይሆን የሚለው ዛሬ ለሊት ተጀመሯል::
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን
ዩክሬን ድንበሯ ላይ የነበረው ጦራቸውን ወደ ዮክሬን ሙሉ ለሙሉ እንዲገባ አዘዋል
* ዩክሬን ሰማይ ላይ ጭስ በጭስ ሆኗል
* ሩሲያ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያዎች እየጠቀመች ነው ተብሏል
* የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት የዩክሬን ህዝብ በቻለው መጠን ወደ ውጊያ ይግባ ብለዋል
* በዚህም በዓለም ላይ ያሉ ንግዶች ቀዝቅዘዋል
* ነዳጅ አንድ በርሜል ከ100 ዶላር በላይ ሆኗል ይህም እጅግ ውድ አድርጏታል
* ይህ ጦርነት በአለም ላይ ላሉ ንፁሀን ና ድሀው ህዝብ እጅግ ይጎዳል
እጅግ የሚገርመው ደሞ አይዞሽ ዩክሬን እኛ አለንልሽ እያሉ የነበሩት
* አውሮፓውያንና አሜሪካውያን ከመአቀም በቀር እስካሁን ዝምታን መርጠዋል
አሜሪካኖችን ና አውሮፓውያን ባላቸው ሚዲያ በሙሉ ሩሲያን እየወነጀሉ ይገኛል
እነሱ ዓላማቸው መጀመሪያ በሚዲያ ዘመቻ ያደርጉና ጥላቻን ፈጥረው ወደ ውጊያ ሊገብ ይችላል እየተባለ ይገኛል::
* አሜሪካ
* እንግሊዝ
* ፈረንሳይ
* ጀርመንና ሌሎችም ወጊያውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከገቡ 3ኛ የዓለም ጦርነት ይነሳል
በጣም የተፈራው ግን ታላቅና ግዙፍ ጦር ያላት ቻይና ወደዚህ ጦርነት ለሩሲያ ተደርባ እንዳትገባ ነው:: ቻይና ወደዚህ ገባች ማለት ትልቅ እልቂት ይፈጠራል
የአሜሪካው መሪ ጆይ ባይድን ዛሬ መግለጫ ይሰጣል
ዓለም ይሄ ሰውዬ ምን ሊል ይሆን እያለ በጉጉት እየጠበቀው ይገኛል::
ጦርነት አስክፊ ቢሆንም ሩሲያውያን ግን ለአሜሪካውያን ና ለአውሮፓውያን ደንታ እንደሌላቸው ያመነችበትን ነገር ማድረግ እንደምትችል ማሳየት ችለዋል
መረጃዎችን እንዘግባለን

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ አዲስ የተመደቡ ሪዝደንቶች የቅጥርና ምዝገባ ቀናት የካቲት 24 እና 25/2014 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ለቅጥር የሚያስፈልጉ፦
• ጉርድ ፎቶ፣
• ክሊራንስ ወረቀት ከምትሰሩበት መስሪያቤት፣
• የትምህርት ማስረጃ ዋናው እና ኮፒ
ለትምህርት ምዝገባ (ሬጅስትራር) የሚያስፈልጉ፦
• የቅጥር ደብዳቤ፣
• ተጨማሪ 4 ፎቶግራፍ፣
• ኦሪጅናል ዲግሪ ከሁለት ኮፒ ጋር፣
• ግሬድ ሪፖርት
• ኦፊሻል ትራንስክሪፕት በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1271 ማስላክ
ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ ስፖንሰር ለሚያደርጋችሁ ሬዚደንቶች ቅጥር መፈጸም አያስፈልግም የተባለ ሲሆን የስፖንሰር ደብዳቤ እና ከላይ የተገለጸውን ለሬጅስትራር የሚያስፈልገውን በመያዝ ብቻ መመዝገብ ይቻላል ተብሏል፡፡
ሰኞ የካቲት 28/2014 ዓ.ም ጠዋት 3 ሰዓት በፓስተር ግቢ ኦሪየንቴሽን እንደሚሰጥ ተገልጿል።

በ2013 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው ወደ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ተማሪዎች በትዕግስት እንዲጠባበቁ መልዕክት ተላልፏል።
ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ የተማሪዎች ቅበላን የሚያከናውኑት በሀገር አቀፍ ደረጃ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባው ውጤት ከተወሰነ በኃላ ነው፡፡
ይህንን ሂደት ተከትሎም ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመመዝገቢያ እና ለፈተና ብቁ የሚያደርገውን ውጤት የሚወስኑ ሲሆን ምዝገባውም በኦንላይን ብቻ የሚከወን ይሆናል፡፡
በመሆኑም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሚወጣው መስፈርት መሰረት ለመግባትና ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ቀጣይ ሂደቶችን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ይገለፃል ተብሏል።
#AASTU

ተቋርጦ የነበረው የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በወረዳዎች መስጠት ጀምሯል ፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘትም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከሚኖሩበት ወረዳ መታወቂያውን ለማግኘት ወደሚያመሩበት ወረዳ የመሸኛ ማሰረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ተቋርጦ የሰነበተው አዲስ የነዋሪነት መታወቂያን የመስጠት አገልግሎት ከወረዳ ወረዳ በሚደረግ የመሸኛ አሰጣጥ ብቻ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚቻል ኢትዮ ኤፍ ኤም ከኤጀንሲው ሰምቷል፡፡
በአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገና እና መረጃ ኤጀንሲ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት አቶ መላክ መኮንን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት በያዝነው ሳምንት ተቋርጦ የነበረው የመታወቂያ ምትክ እና እድሳት አገልግሎት በሁሉም ወረዳዎች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል ፡፡
ከዚሁ በተጨማሪ ተቋርጦ የሰነበተውና ከወረዳ ወረዳ በመሸኛ አማካኝነት ሲሰጥ የነበረው አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በዛሬው እለት መጀመሩን ነግረውናል፡፡
ይሁን እንጂ ከክልል ከተሞች የሚመጡ መሸኛዎችን በመቀበል የሚሰጠው አዲስ የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት ገና እንዳልተጀመረ የነገሩን አቶ መላክ አገልግሎቱን ከሳምንት በኋላ ለማስጀመር እየተሰራበት መሆኑን ነግረውናል፡፡
የካቲት 17 ቀን 2014 ዓ.ም

የ2013 የዮኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም ....intake capacity 2013
Point
የ2013 ዓ.ም ዩኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም 150,000 ነበር በትግራይ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ።
!....ታድያ በትግራይ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ሲቀነሱ የዩኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም 134,920 ብቻ ይሆናል...በአማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ወልዲያ ፣ ወሎ በሙሉ አቅማቸው ሚቀበሉ ከሆነ ነው ታድያ ይህ ማይሆን ከሆነ ከዚህም ሊቀንስ ይችላል።
❗እንደመፍትሄ ግን የግል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ማለፍያ መንግስት እንዲቀንስ ማድረግ አለበት
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
Point
የ2013 ዓ.ም ዩኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም 150,000 ነበር በትግራይ ያሉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ።
!....ታድያ በትግራይ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ሲቀነሱ የዩኒቨርሲቲዎች የመቀበል አቅም 134,920 ብቻ ይሆናል...በአማራ ክልል ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ወልዲያ ፣ ወሎ በሙሉ አቅማቸው ሚቀበሉ ከሆነ ነው ታድያ ይህ ማይሆን ከሆነ ከዚህም ሊቀንስ ይችላል።
❗እንደመፍትሄ ግን የግል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ማለፍያ መንግስት እንዲቀንስ ማድረግ አለበት
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#የሰላም_ትምህርት_ፕሮጀክት
3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዮሮ በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት ፤ በትምህርት ሚኒስቴር እና ብሪትሽ ካውንስል በጋራ የሚተገበር ነው።
የሰላም ትምህርት በሙከራ ደረጃ የሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የተለዩ ሲሆን ግጭት የሚበዛባቸው አካባቢዎች የሚገኙት ባሕር ዳር፣ ጅማ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸው ተገልጿል።
በፕሮጀክቱ ግጭት አፈታትን ጨምሮ የተለያዩ የሰላም ኮርሶች እንደሚሰጡ በብሪትሽ ካውንስል የሰላም ት/ት ፕሮጀክት ማናጀር መፅናናት ሣህለ ተናግረዋል።
ፕሮጀክቱ ወጣቶች በግጭት መከላከል እና የሰላም ግንባታ ላይ ያላቸውን ሚና ለማጎልበት ትኩረት ያደርጋል ብለዋል።
ለሰላም ግንባታ የሚጠቅሙ ጥናቶችን በማድረግ ምርምሮቹ ተግባራዊ እንዲሆኑ እና የሀገሪቱ ትምህርት ካሪኩለም ውስጥ እንዲካተት ለማድረግ እንደሚሰራ ገልጸዋል።
ፕሮጀክቱ በአውሮፓ ህብረት እና በብሪትሽ ካውንስል የገንዘብ ድጋፍ የሚፈጸመው መሆኑ ተገልጿል።
ፕሮጀክቱ ዘንድሮን ጨምሮ የሦሥት ዓመት ፕሮግራም ሲሆን ትግበራው በቀሩት ሁለት ዓመታት ይከናወናል ተብሏል።

ለወላጆች 'ፀሐይ ለቤተሰብ' የተሰኘ የኦላይን ትምህርት መስጫ ፕላትፎርም ይፋ ሆነ።
ዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ ፀሐይ ለቤተሰብ http://www.t4f.et የተሰኘ አዲስ የቤተሰብ የኦላይን ትምህርት መስጫ ፕላትፎርም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አስተዋውቋል።
ፀሐይ መማር ትወዳለች በተሰኘው የሕጻናት ፕሮግራሙ የሚታወቀው ዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ በኢትዮጵያዊቷ እንስት በብሩክታዊት ጥጋቡ ከ17 ዓመታት በፊት የተመሰረተ ነው።
በዛሬው ዕለት አዲስ የተዋወቀው ፕሮግራም ቤተሰቦች ልጆቻቸውን እንዴት ማሳደግ እንዳለባቸው ትምህርት የሚያገኙበት ሲሆን በፕላትፎርሙ ከሚሰጠው ትምህርት በተጨማሪ ምዘናዎችንም ያካተተ መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል።
በተለይ እድሜያቸው ከዜሮ ዓመት እስከ 7 ዓመት ለሆኑ ህጻናት የቤተሰቦች አስተዳደግ ላይ ሥልጠና ይሰጣል የተባለው ይህ ፕላትፎርም በነጻ እንዲሁም በክፍያ ያሉ ሥልጠናዎችን አካቷል።
ዊዝ ኪድስ ወርክሾፕ ከዚህ በተጨማሪ ጥበብ ለሴቶች እንዲሁም ወጣቶቹ ተመራማሪዎች የተሰኙ ሌሎች ፕሮጀክቶችን ያካተተ ሲሆን በመሰረታዊነት ሕጻናትና ቤተሰብ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ይሰራል።