STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.7K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
ከመቱ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የተላለፈ🙄🙄

ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

ዛሬ ምሳ ሰዓት ላይ ለስላሳ መከፋፈሉ ይታወቃል።ነገር ግን ለስላሳው ለሁሉም ተማሪ ኣልተዳረሰም ምክንያቱም ኣዲስ የታዘዘ ሳይሆን ከዓረፋ በዓል የተረፈ በመሆኑ ቅሬታ እንዳያስነሳ እንላለን።
ለ ዲሲፕሊናችሁ እናመሰግናለን።

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

መረጃውን #Share በማድረግ ለስላሳ ላላገኙ ተማሪዎች ያድርሱ🙄🏃‍♂😂

መረጃዎችን ለማግኘት
@NATIONALEXAMSRESULT