STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.7K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
" የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ በአብዛኛው ከትኩረት መስክ ጋር የተናበበ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ በዚህ ዓመት ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡበት የትኩረት መስክና ተልዕኮ የዝግጅት ስራ ቅድሚያ የሚሰጡ መሆኑን አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ በ10 ዓመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ትኩረት መስክና ተልዕኮ እንዲሸጋገሩ የትግበራ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ የመጀመሪያው ምዕራፍ ስራ መጀመሩን አመልክቷል።

ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ቅድሚያ ለተልዕኮና ለትኩረት መስካቸው እንዲሰጡ በዚህ ሂደት ውስጥ ያልገባ የትምህርት ተቋም ካለም ማስተካከያ እንደሚደረግበት ተመላክቷል።

በ2016 ዓ.ም የትኛውም የትምህርት ተቋም አዲስ የትምህርት ፕሮግራም እንደማይከፍት ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በሌላ በኩል ፤ የትምህርት መስክ ይዘጋ ተብሎ የተወሰነበት የትምህርት ዓይነት እንደሌለ የገለፀው ሚኒስቴሩ ፤ ነገር ግን ተማሪዎች ሲመደቡ የማይፈልጉት የትምህርት ፕሮግራም ካለ ሊታጠፍ እንደሚችል አሳውቋል።

ይህ ማለት ግን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች አይሰጥም ማለት እንዳልሆኑ ገልጿል።

የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላም በአብዛኛው ከትኩረት መስክ ጋር የተናበበ የሚደረግ ሲሆን በዚህም ዩኒቨርሲቲዎች በየደረጃው ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ የሚሸጋገሩ ይሆናል ተብሏል።

መረጃው የኢዜአ ነው።

@NATIONALEXAMSRESULT
@InEthiopia_Opportunities ቴልግራም ቻናልን ይቀላቀሉና በየእለቱ እነዚህን መረጃዎች ያግኙና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
Join
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
" የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ በአብዛኛው ከትኩረት መስክ ጋር የተናበበ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ በዚህ ዓመት ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡበት የትኩረት መስክና ተልዕኮ የዝግጅት ስራ ቅድሚያ የሚሰጡ መሆኑን አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፤ በ10 ዓመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ወደ ትኩረት መስክና ተልዕኮ እንዲሸጋገሩ የትግበራ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ የመጀመሪያው ምዕራፍ ስራ መጀመሩን አመልክቷል።

ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ቅድሚያ ለተልዕኮና ለትኩረት መስካቸው እንዲሰጡ በዚህ ሂደት ውስጥ ያልገባ የትምህርት ተቋም ካለም ማስተካከያ እንደሚደረግበት ተመላክቷል።

በ2016 ዓ.ም የትኛውም የትምህርት ተቋም አዲስ የትምህርት ፕሮግራም እንደማይከፍት ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በሌላ በኩል ፤ የትምህርት መስክ ይዘጋ ተብሎ የተወሰነበት የትምህርት ዓይነት እንደሌለ የገለፀው ሚኒስቴሩ ፤ ነገር ግን ተማሪዎች ሲመደቡ የማይፈልጉት የትምህርት ፕሮግራም ካለ ሊታጠፍ እንደሚችል አሳውቋል።

ይህ ማለት ግን በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች አይሰጥም ማለት እንዳልሆኑ ገልጿል።

የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላም በአብዛኛው ከትኩረት መስክ ጋር የተናበበ የሚደረግ ሲሆን በዚህም ዩኒቨርሲቲዎች በየደረጃው ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ የሚሸጋገሩ ይሆናል ተብሏል።

መረጃው የኢዜአ ነው።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አክሱም ዩኒቨርሲቲ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁና በሦስተኛ ዙር ጊዚያዊ ዲግሪ ሰርተፊኬት የተዘጋጀላቸው ተማሪዎችን ዝርዝር አውጥቷል።

በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድበው በመደበኛ መርሐግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ላጠናቀቁ 158 ተማሪዎች Temporary Degree ሰርተፊኬት መዘጋጀቱን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ተማሪዎቹ በዲላ እና በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።

(የተማሪዎቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የጥሪ ማስታወቂያ

ለጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለምትገኙ መደበኛ ተማርዎች በሙሉ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ማስታወቂያ
  
   የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም የቅድመ-ምረቃ እንዲሁም የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም ዓመታዊ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ (Academic Calendar) ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፕሮግራሙ መሰረት ተገቢውን ዝግጅት ከወዲሁ እንድታደርጉ እያሳወቅን፤ የ2ኛ አመት ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 20 እና 21 ሲሆን ከዚያ በላይ ያሉ የግቢያችን ነባር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27 መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በየኮሌጃችሁ ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እያሳሰብን፤ በሬሚዲያል ት/ት ውጤታችሁን አሻሽላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ጥሪ በቅርቡ የሚገለፅ መሆኑን እናሳውቃለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት                                                   
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ2016 ዓ.ም የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (GAT) ከመስከረም 21- 23/2016 ዓ.ም በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በበየነ መረብ ይሰጣል
...................................................
ጳጉሜ 06/2015 ዓ .ም (የትምህርት ሚኒስቴር ) በ2016 ዓ.ም  የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና አፈጻጸም  የሚመለከት መረጃ  👇

https://shorturl.at/qAE56

ያገኛሉ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የብሄራዊ መታወቂያ መርሃ-ግብር በጋራ ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ስርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ አደረጉ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Registration

To All Students of Addis Ababa University.

NB:- it's online (on AAU official website)

©️ AAU, OFFICE OF THE REGISTRAR.

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot