STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
Qatar 🇶🇦 Gas Company Jobs 2023 (Full Benefits and Visa Sponsorship)

Largest LNG Producer in the World. International applicants as well as Qatari Nationals can apply.

It Offers All Employees with:

👉 Airfare Tickets
👉 Family Allowance
👉 Housing
👉 Furniture Grant
👉 Recreational Activities
👉 Retirement Plan
👉 Education, Schooling
👉Paid Annual Leaves
👉 Transportation Allowance
👉 Interest Free Loans

Visit: https://opportunitiescorners.com/qatar-gas-jobs-2023/

#QatarGasJobs #JobsinQatar #WorkinQatar #OpportunitiesCorners

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በቻይና ዩኒቨርስቲዎች ለማስተማሪያነት የሚውሉ የአማርኛ መማሪያ መፅሐፍት ዛሬ ተመርቋል። በምረቃው ወቅት ቻይናዊያን ተማሪዎች በአማርኛ ግጥም አቅርበዋል። ከትናንት በስተያ ሩሲያ የአማርኛ ቋንቋን በመጪው መስከረም ማስተማር እንደምጀምር ገልፃለች።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Fully Funded New Zealand Scholarships 2023 Without IELTS (Apply Now)

Do You know there are 8 Universities in New Zealand where Scholarships and Admission are open all year.

All Scholarships are for Bachelors, Masters and PhD Degree Programs.

Visit: https://opportunitiescorners.com/new-zealand-scholarships-without-ielts-2023/

#StudyinNewZealand #Opportunitiescorners #FullyFundedScholarships

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
‘’ውጤቱ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በሌሎችም ዘርፎች እንደአህጉርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚችሉ ያሳየ ነው’’ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ-የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ
.............................................

ኢትዮጵያን ወክለው በ7ኛው የሁዋዌ ዓለም አቅፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር የተሳተፉት ተማሪዎች የሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀቁ።

ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (የትምህርት ሚኒስቴር) ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በቻይና ሼንዘን ከተማ በተካሄደው የሁዋዌ አይሲቲ ዓለም አቀፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩት ተማሪዎች የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቀው ወደአገራቸው ተመልሰዋል።

በውድድሩ ከ36 አገሮች የተውጣጡ 146 ቡድኖች ተሳትፈዋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ተማሪዎቹ እያንዳንዳቸው ሶስት አባላት ያላቸው ሶስት ቡድን በመሆን በፕራክቲካል ትራክ (ዳታኮም፣ ሴኪዩሪቲ፣ WLAN፣ ቢግ ዳታ፣ ስቶሬጅ፣ AI፣ OpenEuler እና OpenGaussን ያካትታል) ሁለት ቡድን እና አንድ ቡድን በኢኖቬሽን ትራክ ተሳትፈዋል። በኢኖቬሽን ትራክ የተወዳደሩት ተማሪዎች የራሳቸውን የፈጠራ ሃሳብ ይዘው የቀረቡ ሲሆን ተማሪዎቹ “የግእዝ ፊደላት ክላሲፋየር” የተሰኘ መወዳደሪያ ይዘው ቀርበዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ውጤቱ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች በሌሎችም ዘርፎች እንደአህጉርም ሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚችሉ ያሳዬ ነው ብለዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ስኮላርሽፕ ቃለመጠይቅ እና ፈተና ከሀሙስ ግንቦት 24 /9/2015 ጀምሮ ይሰጣል።
....................................................

የሚሠጡት ፈተናዎች በሂሳብ፣እንግሊዘኛ እና ፊዚክስ የትምህርት መስኮች ላይ ያተኮሩ መሆናቸውም ተገልጿል

ግንቦት 21/2015 ዓም.(የትምህርት ሚኒስቴር) የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ስኮላርሽፕ ቃለመጠይቅ እና ፈተና ከሀሙስ ግንቦት 24 /9/2015 ጀምሮ ይሰጣል።

ምዝገባውን ያከናወኑ እና አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ኢምባሲ በኩል ተቀባይነት ያገኙ 499 ተማሪዎች ከሀሙስ ግንቦት 24/9/2015 ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ ለቃለመጠይቅ እና ፈተና እንደሚቀርቡ ተገልጿል።

በትምህርት ሚኒስቴር የአለማቀፋዊነትና ስኮላርሺፕ ዴስክ ሀላፊ ዶ/ር ኢዶሳ ተርፋሳ ጉዳዩን አስመልክቶ በሠጡት ማብራሪያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል ከ09/08/2015 እስከ 15/08/2015 ድረስ በበይነ መረብ ምዝገባ መከናወኑን እና መረጃዎችን የማጥራት ስራዎች ሲከናወን መቆየቱን ገልጸዋል፡፡


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በ2016 የትምህርት ዘመን በቅድመ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ዘንድሮ ስርዓተ ትምህርቱ በአዲስ አበባ ከተማ በተመረጡ የቅድመ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙከራ ደረጃ ተግባራዊ መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያና ትግበራ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ታለማ ገልጸው በሙከራ ትግበራ ወቅት ከመምህራንና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት የተሰጡ ሀሳቦችን በማካተት መጽሀፍቱን ለህትመት ዝግጁ በማድረግ በ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ሙሉ ትግበራ ለመግባት የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን አስታውቀዋል፡፡

አቶ ጌታቸው አክለውም አዲሱን ስርዓተ ትምህርት መሰረት በማድረግ በኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የግብረገብ ትምህርት ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጎምና የከተማውን ነባራዊ ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ በ2016 ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች ዝግጁ መደረጉን ጠቁመው ለትምህርት አይነቱ ግብአት ይሰጣሉ ተብለው የታሰቡ ተቋማት አስተያየት እንዲሰጡ መደረጉንም አስረድተዋል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎቻቸውን መረጃ ያላሟሉ 10 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተሟላ መረጃ እስከ ዛሬ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ድረስ አሟልተው እንዲልኩ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አሳስቧል።

ያልተሟሉ መረጃዎችን በስልክ ቁጥር 0930642235 በተከፈተ የቴሌግራም አድራሻ መላክ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ ገልጿል።

መረጃዎቹ ሳይላኩ ቀርተው ለሚፈጠር ችግር ተቋማቱ ኃላፊነት እንደሚወስዱ ባለሥልጣኑ አሳስቧል፡፡

(የተቋማቱ ዝርዝርና የተጓደሉ መረጃዎችን መሙያ ፎርም ከላይ ያገኛሉ።)

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Update

በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ይታወቃል፡፡

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ያደረገውን ወይይት ተከትሎ አገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡ በዚህም፡-

➤ በሰኔ 2015 ዓ.ም ሞዴል የመውጫ ፈተና ይሰጣል።

➤ የመውጫ ፈተናው ከሐምሌ 03 እስከ 08/2015 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

➤ ውጤት ከሐምሌ 09 እስከ 10/2015 ዓ.ም በተቋማቱ ይገለጻል፡፡ (ተማሪዎች ከሐምሌ 08 ጀምሮ የፈተና ቁጥራቸውን በማስገባት ኦንላይን ማየት ይችላሉ።)

➤ የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ከሐምሌ 10 እስከ 17/2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Fake_News_Alert

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 12/2015 ዓ.ም ተማሪዎች መቀበል ይጀምራል በሚል በአንዳንድ መገናኛ ብዙሃንና ማኅበራዊ ሚዲያዎች እየተዘዋወረ የሚገኘው መረጃ #ሐሰት መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ለተማሪዎች ጥሪ #አለማድረጉን ገልጿል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Inbox
ከደቂቃዎች በፊት በውስጥ የደረሰኝ ጉዳይ ነው። በተባበሩት የአረብ ኤምሬት ስኮላር ሽፕ የተሰጣቸውና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት 250 መሆናቸው እየታወቀ አሁን 499 ተማሪዎች ተዘጋጅተዋል።እንደት ተመረጡ ከየት ተመረጡ ለተማሪዎቹ ጥያቄ ፈጥሮባቸዋል።

[ Wasu Mohammed ]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከ1600 በላይ ለሚሆኑ የ2015 ዓ.ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ይሰጣል።

ተማሪዎቹ በ41 የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው።

በተቋሙ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ክትትልና ድጋፍ የሚያደርግ ቡድን ተቋቁሞ ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የተገለጸ ሲሆን ለተማሪዎቹ ሞዴል ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።

በዩኒቨርሲቲው በኦንላይን ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና አገልግሎት የሚውሉ 638 ኮምፒውተሮች አሁን ላይ የተዘጋጁ መሆኑም ተመልክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ላለፈ የተቋሙ መምህራንና ሠራተኞች ቤተሰቦች እንዲሁም በአደጋው ጉዳት ለደረሰባቸው የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች በ GoFundMe ድጋፍ እያሰባሰበ ይገኛል፡፡

ከሳምንት በፊት የተከፈተው የኦንላይን ድጋፍ ማሰባሰቢያው፤ 25 ሺህ ዶላር ለማግኘት ግብ ያደረገ ሲሆን እስካሁን (እስከ ዛሬ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም ቀን 6፡00) 4,580 ዶላር ማሰባሰብ መቻሉን ተመልክተናል፡፡

ድጋፍ ለማድረግ የ GoFundMe ሊንክ 👇

https://www.gofundme.com/f/support-madda-walaabuu-university-tragedy-victims?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=social&utm_source=facebook

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ19 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችን ሕይወት ከቀጠፈው እና በ18 ሰዎች ላይ ደግሞ የአካል ጉዳትን ካስከተለው የትራፊክ አደጋ ሁለት መምህራን ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስባቸው በሕይወት መትረፍ ችለዋል።

ስለትራፊክ አደጋው መንስኤው በይፋ የተባለ ነገር ባይኖርም፣ ከአደጋው ምንም ሳይሆን የተረፈው መምህር ደስታ ሙላቱ ግን ሲጓዙበት የነበረው ተሸከርካሪ የቴክኒክ ችግር እንደነበረበት ለቢቢሲ አማርኛ ተናግሯል።

“የተሳፈርንበት መኪና ችግር ነበረበት። ሰብስቤ ተብሎ የሚጠራ ቦታ ስንደርስ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ከመኪናው ስር በመግባት የሆነ ነገር ሲያስተካክል ነበር” ብሏል መምህር ደስታ።

መምህር ደስታ እንደሚለው የመኪናው አሸካርካሪ ጥገናውን ካደረገ እና ጉዟቸውን ከቀጠሉ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አደጋው አጋጥሟል።

መምህር ደስታ ስለአደጋው የመጨረሻ ቅጽበት ለቢቢሲ አማርኛ የተናገሩትን ያንብቡ፡-

https://www.bbc.com/amharic/articles/cjl92xr1ndjo

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
For Grade 12 National Exam (ለማትሪክ) ESSLCE ዝግጅት 

       📌መለማመጃ (Model) ፈተናዎች
📌የማትሪክ ሶልሽኖች
📌Past Exam Solutions
       📌ማብራሪያና መልሶች💡
📌አጫጭር ኖቶች📝
       
ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ

    📌ፈተናዎች ከሙሉ ማብራሪያና መልሶች፣
    📌 መፅሃፍትና Lecture Notes
   📌 አጫጭር ኖቶች

JOIN በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ✅️

✅️ለውዳጅ ዘመድ ያጋሩ
Share to families and friends

👍 Telegram Channel👇👇👇

https://t.me/tutorialpointeth
https://t.me/tutorialpointeth
https://t.me/tutorialpointeth

👉SUBSCRIBE👇YouTube Channel for video tutorials

https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth