ለተመራቂዎች ፣ ለልደት ፣ ለሠርግ ፣ ለ Anniversary እና ለማንኛውም ዝግጅት ምርጥ ስጦታ ከዚህ በፊት ያልተለመደ ማንኛውንም አይነት ፎቶ ወይም ምስል ባማረ ሁኔታ በ #MDF እንጨት ላይ አንፀባራቂ የሆኑ ስራዎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ በሚፈልጉት Size ለወዳጅ ዘመድዎ ያበርክቱ 🛒🛍
ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!
Contact: 📩 @Henak_21
📞 0924848164
#ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች ከታች ያለውን Link በመንካት ይጎብኙ👇👇
@Habesha_Gift

"በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ያሉ ችግሮችን በግልፅ ተነጋግሮ በጋራ መፍታት ይገባል" ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለመምህራን ማህበር አባላት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ያሉ ችግሮችን በግልፅ ተነጋግሮ በጋራ መፍታት ይገባል ሲሉ ተናግረዋል።
"እንደ ትምህርት ሴክተር የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ውስጥ ገብቷል" ያሉ ሲሆን፤ ይህንንም ችግር መቅረፍ ግዴታ መሆኑን አንስተዋል።
"ባለፉት ኹለት ዓመታት በ12ኛ ክፍል ፈተና ያገኘነው ውጤት ምን ያህል የትምህርት ሥርዓቱ ችግር ያለበት መሆኑን ያሳየ ነው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ለዚህም ችግሩን ሊፈታ የሚችል መፍትሄ ማስቀመጥና መሥራት ያስፈልጋል ብለዋል።
በተለይም ጥራት ያለው ትምህርት አለማቅረብ፣ የፖለቲካና ትምህርት መጋባት የትምህርት አመራሩ የሚመደበው በብቃቱ ሳይሆን ለፖለቲካው ባለው ወገንተኝነት መሆኑ፣ ትምህርቱ በክልላዊነት መታጠሩ እና አጠቃላይ በሀገር ውስጥ የተፈጠረው የሞራል ውድቀት የትምህርት ስርዓቱ ዋነኛ ችግሮች መሆናቸውን አንስተዋል።
"በመሆኑም የትምህርት ሥርዓቱን በትክክል ለመቀየር እነዚህን ስብራቶች ከመሠረቱ ማስተካከል ይገባል" ሲሉ ተናግረዋል።
በዚህም የግብረገብ ትምህርትን ከታች ጀምሮ መሥጠት፣ የትምህርት ቤቶችን መሠረተ ልማት ማሻሻል፣ ለትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን የተለየ የሥልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቶ መሥጠት፣ ለመምህራን ስልጠና ከትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ኮሌጅ እንዲከፍቱ የማድረግ ሥራ እየተሠራ መሆኑንም አንስተዋል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
Website: https://result.ethernet.edu.et/
Telegram bot: @moestudentbot

የሬሜዲያል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።
ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 255 ያመጡ
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 234 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 218 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 200 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 224 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 192 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ
☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።
መረጃውን ትምህርት ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ያሰራጨው ኤፍ ቢ ሲ ነው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ትምህርት ሚኒስቴር ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ500) የተቆረጠ መሆኑ ተመላክቷል።
ከላይ በተራ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የRemedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ተጠቁሟል፡፡
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 255 ያመጡ
☑ የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 234 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 218 ያመጡ
☑ የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛና የማታ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 200 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 224 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 192 ያመጡ
☑ ታዳጊ ክልል የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ700 ነጥብ 210 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ አርብቶ አደር አካባቢ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ600 ነጥብ 180 ያመጡ
☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ
☑ ዓይነ ስውራን ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከ500 ነጥብ 150 ያመጡ መሆን አለባቸው ተብሏል።
መረጃውን ትምህርት ሚኒስቴርን ዋቢ በማድረግ ያሰራጨው ኤፍ ቢ ሲ ነው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለተመራቂዎች ፣ ለልደት ፣ ለሠርግ ፣ ለ Anniversary እና ለማንኛውም ዝግጅት ምርጥ ስጦታ ከዚህ በፊት ያልተለመደ ማንኛውንም አይነት ፎቶ ወይም ምስል ባማረ ሁኔታ በ #MDF እንጨት ላይ አንፀባራቂ የሆኑ ስራዎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ በሚፈልጉት Size ለወዳጅ ዘመድዎ ያበርክቱ 🛒🛍
ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!
Contact: 📩 @Henak_21
📞 0924848164
#ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች ከታች ያለውን Link በመንካት ይጎብኙ👇👇
@Habesha_Gift
ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!
Contact: 📩 @Henak_21
📞 0924848164
#ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች ከታች ያለውን Link በመንካት ይጎብኙ👇👇
@Habesha_Gift
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
ማስታወቂያ
***
ጥቅምት 24/2016 ዓም
ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና ከትግራይ ካሉ ዩኒቨርስቲዎች ተዛውራችሁ ትምህርት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስትከታተሉ የነበራችሁ የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
· All IOT 5th year students (2012 E.C Entry)
· Vet Med and Law (2012 E.C Entry)
· Economics (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Forest and Nature Conservation (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Natural Resources Economics and Management (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Soil Resources and Watershed Management (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Food Science and Post harvesting Technology (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Mechanical Enginering (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Manufacturing Enginering (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Civil Engineering (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry)
· Information Communication (BED) (Mekele/Akisum U.,2013 E.C Entry)
ማሳሰብያ የLogistics and Supply chain Management (Mekele/Akisum U.,2012 E.C Entry) ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ሕዳር 24-25/2016 መሁኑን እናሳስባለን።
ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ

የሬሜዲያል መቁረጫ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ በቀጣይ እንደሚካሔድ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ከተደረገላቸው በኃላ ለአራት ወራት የማካካሻ ትምህርት ይወስዳሉ ተብሏል።
የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ሲያጠናቅቁ በተቋም እና በማዕከል ፈተና የሚሰጣቸው ይሆናል። በድምር ውጤት የማለፊያ ነጥብ ማግኘት ከቻሉ በቀጣይ ዓመት መደበኛ ፍሬሽማን ተማሪ ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚመደቡ ይሆናል።
ዘንድሮ 164 ሺህ የሚሆኑ የሬሜዲያል ተማሪዎች በግል እና በመንግሥት ተቋማት ገብተው የማካካሻ ትምህርት እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ከተደረገላቸው በኃላ ለአራት ወራት የማካካሻ ትምህርት ይወስዳሉ ተብሏል።
የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ሲያጠናቅቁ በተቋም እና በማዕከል ፈተና የሚሰጣቸው ይሆናል። በድምር ውጤት የማለፊያ ነጥብ ማግኘት ከቻሉ በቀጣይ ዓመት መደበኛ ፍሬሽማን ተማሪ ሆነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚመደቡ ይሆናል።
ዘንድሮ 164 ሺህ የሚሆኑ የሬሜዲያል ተማሪዎች በግል እና በመንግሥት ተቋማት ገብተው የማካካሻ ትምህርት እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለተመራቂዎች ፣ ለልደት ፣ ለሠርግ ፣ ለ Anniversary እና ለማንኛውም ዝግጅት ምርጥ ስጦታ ከዚህ በፊት ያልተለመደ ማንኛውንም አይነት ፎቶ ወይም ምስል ባማረ ሁኔታ በ #MDF እንጨት ላይ አንፀባራቂ የሆኑ ስራዎቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ በሚፈልጉት Size ለወዳጅ ዘመድዎ ያበርክቱ 🛒🛍
ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!
Contact: 📩 @Henak_21
📞 0924848164
#ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች ከታች ያለውን Link በመንካት ይጎብኙ👇👇
@Habesha_Gift
ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን!
Contact: 📩 @Henak_21
📞 0924848164
#ለተጨማሪ የስጦታ አማራጮች ከታች ያለውን Link በመንካት ይጎብኙ👇👇
@Habesha_Gift
በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መደበኛ ሥራቸው በቅርቡ #እንደማይመለሱ የክልሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ገለፀ፡፡
አስር ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት የያዘው 'በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም'፤ በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታና የመማር ማስተማር ሒደቱን በማስመልከት ውይይት አድርጓል፡፡
በዚህም "በክልሉ የሚገኙ አስሩም ዩኒቨርሲቲዎች የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ እስከሚሻሻል ድረስ ተማሪዎቻቸውን እንደማይጠሩ የጋራ መግባባት ላይ መድረሳቸውን" የፎረሙ ዋና ፀሐፊ አስማረ ደጀን (ዶ/ር) ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡
በክልሉ የሚታየውን የፀጥታ ስጋት ያብራሩት ዋና ፀሐፊው፤ ተማሪዎችን ወደየተቋማት አስገብቶ ግጭት በሚከሰትበት ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊነት እንደማይወስዱ አንስተዋል፡፡ ለዚህም ባለፈው ሐምሌ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና እየወሰዱ በነበረበት ወቅት ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ጠቅሰዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎች ረጅም ርቀት በራሳቸው በእግራቸው ተጉዘው ወደየመጡበት መመለሳቸውን አስታውሰዋል፡፡
በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ማድረስ ፈተና እንደሆነም ዋና ፀሐፊው ጠቁመዋል።
ከምግብ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲዎች ልዩ ልዩ ግብዓቶችን ያቀርቡ የነበሩ አካላት፣ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ መግለጻቸው ለፎረሙ ውሳኔ መሠረት እንደሆኑ ፀሐፊው አስረድተዋል፡፡
በፎረሙ ውይይት የተሳተፉት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታፈረ መላኩ (ዶ/ር)፤ "በክልሉ በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ዘንድሮ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ #እንደማይቻል" ገልጸዋል።
የዩኒቨርሲቲዎቹ የምግብ አቅርቦት ከወረዳዎችና ከአዲስ አበባ የሚመጣ በመሆኑ፥ ይህም ትልቅ ፈተና እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል።
መንግሥት ፎረሙ የሚጠይቀውን ሁኔታ ማመቻቸት ከቻለ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቻቸውን ለመጥራት እንደሚችሉ ከስምምነት መደረሱን ዋና ፀሐፊው አስረድተዋል።
የአሜሪካ ድምፅ የትምህርት ሚኒስቴርን በጉዳዩ ላይ ለማናገር ያደረገው ጥረት አልተሳካለትም።

🎉ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ 🎁 ሰዓቶችን በሚፈልጉት ሰው ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ እንሰራለን።🛍
#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን ፣ በእንጨት ላይ በወደዱት ቅርፅ በመረጡት ምስል ወይም ፅሁፍ እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡
O ᖇ ᗪ E ᖇ O ᑎ
📨 @henak_21
📞 0924848164
አድራሻ፡- ጀርመን አደባባይ
🚚 ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።
#For_More_Gifts_Package👇👇
@Habesha_Gift @Habesha_Gift

በትግራይ ምን ያህል ተማሪ አለፈ ?
በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ትናት ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ሆኗል።
በክልሉ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች በድረ-ገጽ eaes.et ላይ በመግባት የፈተና አዳራሽ መግቢያ መታወቂያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል።
ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በተመሳሳይ ድረ-ገጽ ላይ እስከ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ ፤ ምላሽም በተመሳሳይ መልኩ ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።
በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ9ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል።
ምን ያህል ተማሪ 50 በመቶ እና በላይ አመጣ ?
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰራጩት ፅሁፍ የወጣውን የፈተና መስፈርት አሟልተው ብሔራዊ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ፦
🔹73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
🔸 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች
በአጠቃላይ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ማግኘታቸውን ጠቁመዋል።
ዝርዝር ቁጥራዊ መረጃው በቀጣይ ይገለፃልም ብለዋል።
ዶ/ር ኪሮስ ውጤቱን ላስመዘገቡ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ያሉ ሲሆን ይህ ውጤት እንዲመዘገብ የማይተካ ሚና ለተጫወቱት መምህራን፣ የትምህርት አመራሮች፣ ወላጆች ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።
የትምህርት ሚኒስቴርና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ ፈተና በማዘጋጀት እና በመፈትን ውጤቱን በአጭር ጊዜ ለማሳወቅ ሌት ተቀን ላደረጉት ርብርብ የቢሮው ኃላፊ ምስጋና አቅርበውላቸዋል።

Inbox❗👇 በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪዎች ቅሬታ❗👇
ጉዳዩ:-በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አሁን ባለው ተለዋዋጭ የፀጥታ ሁኔታ ተማሪዎችን የሚጠሩበት ጊዜን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙን የክልሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም አሳውቋል። ይህ ዜና በክልሉ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የምንማር ተማሪዎችን ወደ ተስፋ መቁረጥና ለከፍተኛ ስነ ልቦናዊ ቀውስ ዳርጎናል። ምክንያቱም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ እኩዮቻችን ትምህርታቸውን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየተከታተሉ ነው። ስለዚህ መንግስት ይህን ችግራችንን ተመልክቶ ለሚከተሉት ጥያቄዎቻችን አውንታዊና አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጠን እንጠይቃለን : 1:-ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተን ትምህርታችንን የምንቀጥልበትን ሁኔታ እንዲያመቻችልን ወይም
2:-ጊዜያችን ያለአግባብ አየባከነ ስለሆነ ወደሌሎች ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲያዛውረን እንማፀናለን።

" በጦርነቱ ምክንያት ወደኃላ ባልቀር አሁን የ4ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩ " - ተማሪ ሙሴ ኪዳነ
በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ከ9,000 በላይ ተማሪዎች 657 በማምጣት ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው የቀላሚኖ ት/ት ተማሪ ሙሴ ኪዳነ " መድረስ ከነበረብኝ የትምህርት ደረጃ ባለመድረሴ ዓመታት ከእድሜ ላይ ተሰርቋል " ሲል ገልጿል።
የትግራይ #ሃውዜን ነዋሪ የሆነው ተማሪ ሙሴ አሁን ላይ እድሜው 22 ሲሆን ፤ ባስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ደስ መሰኘቱን ለክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግሯል።
አስከፊው ጦርነት በይከሰትና ወደኃላ ባይቅር ኖሮ አሁን ላይ የ4ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንደነበርም ገልጿል።
ሙሴ ኪዳነ ፥ " አሁን የመጣው የፈተና ውጤት ጥሩ ነው። ደስም ብሎኛል ከውጤቱ ጋር አያይዤ ማለት የምፈልገው ሁሉም ሰው ያሰበውን ደረጃ ለመድረስ የሚያስችለውን ጥረት ካደረገ ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ነው። " ብሏል።
መድረስ ከነበረበት የትምህርት ደረጃ ባለመድረሱ ዓመታት ከእድሜው እንደተሰረቀበት የሚገልፀው ተማሪ ሙሴ አሁን የሚገባውን ሁሉ የሚማርበት እድል ሊመቻች ይገባል ሲል ለትግራይ ቴሌቪዥን ተናግሯል።
በትግራይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ከ9,000 በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የሚሆኑት የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በአጠቃላይ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።
#Tikvah

#ጥቆማ
ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ያለፋችሁና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነርሲነግ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛ መርሐግብር ለመማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ከጥቅምት 26 እስከ 30/2016 ዓ.ም ይከናወናል።
በኮሌጁ ነርሲነግ ትምህርት ቤት የሚሰጡ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች፦
• Critical Care Nurse Practitioner (Nursing Residence Type)
• MSc in Neonatal Nursing (Residence Type)
• MSc in Clinical Oncology Nursing (Residence Type)
• MSc in Paramedics Science
• Cardiothoracic Surgery Nursing
• MSc in Cardiovascular Nursing
ለምዝገባ ወደ ተቋሙ ሬጅስትራል ቢሮ ስትሔዱ የGAT ውጤታቹን መያዝ ይጠበቅባችኋል።