STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.9K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#የምስራች @#Exitexam Tutorial
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾  በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
      መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
      ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
      መልስና ማብራሪያ  ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ   ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ 

🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
      ይያዙ
🔔 ሙሉ  ስምዎን  : የስልክ ቁጥርዎንና
     ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786 
      ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።

➧➧     #Joinus @ t.me/aec_ethiopia

አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
           ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
በትግራይ ክልል ከ14 ሺሕ በላይ መምህራን ከሥራ ገበታ ውጭ ናቸው ተባለ

በትግራይ ክልል በ2012 ከነበሩት 46 ሺሕ በላይ መምህራን ውስጥ አሁን ላይ ከ14 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከሥራ ገበታቸው ውጪ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

የትምህርት ቢሮው ሀላፊ ዶ/ር ኪሮስ ግዑሽ ከለኢትዮ ኤፍ ኤም ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የሰሜኑ ጦርነት የብዙ መምህራንን ሕይወት አመሰቃቅሏል ብለዋል፡፡

በጦርነቱ ምክንያት የተሰደዱ፣ የተፈናቀሉ፣ አካላቸው የጎደለ እንዲሁም የሞቱ መምህራን መኖራቸውን አንስተው፤ ከ2 ዓመት በላይ ደሞዝ ስላልተከፈላቸው ሕይወታቸውን ለማትረፍ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ የተሰማሩ መኖራቸውንም ገልጸዋል።

የተቀሩት መምህራንም ቢሆኑ በጦርነቱ ምክንያት ብዙ የስነልቦና ጉዳትን ጨምሮ ኢኮኖሚያዊ ችግር ደርሶባቸዋል ሲሉ ተናግረዋል።

በክልሉ የነበረው ጦርነት በትምህርት ዙሪያ ሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል ያሉት ሃላፊው፤ የትምህርት ቤቶች መቃጠል፣ መፍረስና መውደም አንደኛው ሲሆን፤ በሰው ሃይሉ ላይ ያደረሰው ጉዳት ቀጥሎ የሚነሳ ጉዳይ መሆኑን አንስተዋል።

በሦስተኛነት የተነሳው ጉዳይ ደግሞ ስርዓተ ትምህርቱ ሲሆን፤ ብዙ ተማሪዎች በእድሜያቸው ልክ ማግኘት ያለባቸውን ትምህርት ባለማግኘታቸው አሁን ላይ 5ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ መሆን የነበረባቸው ልጆች ገና የ1ኛ ክፍል ተማሪዎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

በ2012 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ቢወስዱ ምናልባት አሁን ላይ የ4ኛ ዓመት የዩኒቨርስቲ ተማሪ የሚሆኑ፤ ከ9 ሺሕ በላይ ተማሪዎች ከ4 ዓመታት በኋላ ባለፈው ሳምንት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መውሰዳቸው የሚታወስ ነው።


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Repost #AAU

ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር እንደሚቀጥል ተገለፀ


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ የአስራር ለውጦች እያደረገ ቢሆንም በተያዘው ዓመት የተማሪዎች ቅበላ በምደባ እንደሚሆን አስታወቀ።

የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ የተቋሙን ሽግግር በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሲሰጡ፤ በ2016 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሰረት እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲው እስከ አንድ ዓመት ተኩል ይፈጃል ተብሎ በሚጠበቅ የሽግግር ሂደት ላይ እንዳለ የተናገሩት ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ ሳሙኤል ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ መሆን ሲችል አዳዲስ ተማሪዎችን በዩኒቨርስቲው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ እንደሚቀበልም ጠቁመዋል።

የተቋሙ ራስ ገዝ መሆን ከፍለው መማር የማይችሉ ተማሪዎችን አይቀበልም ማለት አይደለም ያሉት ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ፤ የዩኒቨርስቲውን መግቢያ የሚያሟሉ ብቁ ተማሪዎች በመንግስት ድጋፍ ዩኒቨርስቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ገልፀዋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር ለማገዝ ቻንስለር ጨምሮ የቦርድ አመራሮችና ፕሬዝዳንቶች መሾማቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ሙሉ በሙሉ ሂደቱ ሲጠናቀቅ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በዓለም አቀፍ መስፈርቶች ተወዳድረው እንደሚቀጠሩ ተጠቁሟል።

ተቋሙ ከዚህ ቀደም ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ ተማሪዎችን በምደባ እንደማይቀበል አስታውቆ ነበር።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በአማራ ክልል በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና 497 ትምህርት ቤቶች ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡

በክልሉ በ2015 ዓ.ም በመደበኛ፣ በማታ እና በግል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ 214,997 ተማሪዎች ምዝገባ ያደረጉ ሲሆን 210,323 ተማሪዎች ወይም 97.8 በመቶ ፈተናውን መውሰዳቸው ተገልጿል፡፡

በክልሉ 574 ትምህርት ቤቶች የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ማስፈተናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

ከነዚህም 497 ትምህርት ቤቶች ቢያንስ አንድ ተማሪ 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የገለጹት ኃላፊዋ፤ በ77 ትምህርት ቤቶች ደግሞ አንድም ተማሪ የማለፊያውን ነጥብ እንዳለመጣ ጠቁመዋል፡፡

በክልሉ 60 ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት (600 እና በላይ ለተፈጥሮ ሳይንስ ፤ 500 እና በላይ ለማኅበራዊ ሳይንስ) ማስመዝገባቸውን ኃላፊዋ ገልጸዋል፡፡ #አሚኮ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ማስታወቂያ -የቅሬታ ምላሽን ይመለከታል።

በ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለይ በአካል በመምጣት ቅሬታ ላቀረባችሁ በስልክ ወይም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ምላሽ ተሰጥቷል። እየተሰጠም ይገኛል።

በበይነ መረብ(Online) ቅሬታ ያቀረባችሁ ምላሹም በበይነ መረብ የተሰጠ በመሆኑ ከዚህ በፊት ውጤት ባያችሁበት መልኩ በድረ ገጽ eaes.et ላይ ምላሹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቁጥር የተወሰኑ ቅሬታዎች በምላሽ ሂደት ላይ ያሉ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።


የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#የምስራች @#Exitexam Tutorial
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾  በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
      መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
      ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
      መልስና ማብራሪያ  ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ   ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ 

🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
      ይያዙ
🔔 ሙሉ  ስምዎን  : የስልክ ቁጥርዎንና
     ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786 
      ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።

➧➧     #Joinus @ t.me/aec_ethiopia

አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
           ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
#Repost #AAU

ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም. ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር እንደሚቀጥል ተገለፀ


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ የአስራር ለውጦች እያደረገ ቢሆንም በተያዘው ዓመት የተማሪዎች ቅበላ በምደባ እንደሚሆን አስታወቀ።

የዩኒቨርስቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ የተቋሙን ሽግግር በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሲሰጡ፤ በ2016 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ቅበላን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ከዚህ ቀደም በነበረው አሰራር መሰረት እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲው እስከ አንድ ዓመት ተኩል ይፈጃል ተብሎ በሚጠበቅ የሽግግር ሂደት ላይ እንዳለ የተናገሩት ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ ሳሙኤል ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ መሆን ሲችል አዳዲስ ተማሪዎችን በዩኒቨርስቲው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ እንደሚቀበልም ጠቁመዋል።

የተቋሙ ራስ ገዝ መሆን ከፍለው መማር የማይችሉ ተማሪዎችን አይቀበልም ማለት አይደለም ያሉት ተጠባባቂ ፕሬዝዳንቱ፤ የዩኒቨርስቲውን መግቢያ የሚያሟሉ ብቁ ተማሪዎች በመንግስት ድጋፍ ዩኒቨርስቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ገልፀዋል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ወደራስ ገዝነት የሚያደርገውን ሽግግር ለማገዝ ቻንስለር ጨምሮ የቦርድ አመራሮችና ፕሬዝዳንቶች መሾማቸው የሚታወስ ሲሆን፤ ሙሉ በሙሉ ሂደቱ ሲጠናቀቅ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በዓለም አቀፍ መስፈርቶች ተወዳድረው እንደሚቀጠሩ ተጠቁሟል።

ተቋሙ ከዚህ ቀደም ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ መሆኑን ተከትሎ ተማሪዎችን በምደባ እንደማይቀበል አስታውቆ ነበር።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
የ12ኛ ክፍል ውጤት ቅሬታ ፎርም አሞላል ቅደም ተከተል እንዴት ነው? 🌐 በቅድሚያ ወደ http://eaes.et ግቡ ℹ️ በመቀጠል እንደተለመደው ሬጂስትሬሽን ቁጥር እና ስማችሁን አስገቡ 🟩 ከዚያም ከውጤት ማሳያው ሥር በታች በኩል በአረንጓዴ ቀለም ላይ ያረፈ submit your complain if any የሚለውን ተጫኑ 📌 በመቀጠል ከሚመጡት የቅሬታ አይነቶች ውስጥ እናንተ ቅሬታ ማቅረብ የገለጋችሁበትን…
የቅሬታ ምላሽን ይመለከታል።

በ2015 ት/ት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ለይ በአካል በመምጣት ቅሬታ ላቀረባችሁ በስልክ ወይም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ምላሽ ተሰጥቷል። እየተሰጠም ይገኛል።

በበይነ መረብ(Online) ቅሬታ ያቀረባችሁ ምላሹም በበይነ መረብ የተሰጠ በመሆኑ ከዚህ በፊት ውጤት ባያችሁበት መልኩ በድረ ገጽ eaes.et ላይ ምላሹን ማየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

በቁጥር የተወሰኑ ቅሬታዎች በምላሽ ሂደት ላይ ያሉ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።

               
የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዝቅተኛ መሆን ምክንያቶች ተጠንተው ይቅረቡ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት


የትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መመዝገብ ምክንያት የሆኑ ችግሮችን በጥናት ለይቶ እንዲያቀርብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ።

በምክር ቤቱ የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ሚኒስቴርን የ2016 እቅድና የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ገምግሟል።

በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቶች የተማሪዎችን ትክክለኛ ችሎታ ያሳዩ አልነበሩም ብለዋል።

የፈተና አሰጣጡን በመቀየር የተመዘገበው የተማሪዎች ውጤት በዘርፉ ከዚህ ቀደም የነበሩ ችግሮች ማሳያ መሆናቸውን ጠቁመው ለዚህም ከወላጆች ጀምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተጠያቂ መሆናቸውን ገልጸዋል።

የትምህርት ጥራት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን ጠቅሰው እየተካሄዱ ያሉ የትምህርት ቤቶች ማሻሻያ መርኃ ግብሮችና የመምህራን አቅም ግንባታ ሥራዎችን ለአብነት አንስተዋል።

በምክር ቤቱ የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ሚኒስቴሩ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መምጣት ሁሉንም ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር የማስተማርና ፈተና የማስፈተን ተልዕኮ ተሰጥቶት እንደሚሰራ ተቋም ለተገኘው ውጤት ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባልም ነው ያሉት።

ትምህርት ሚኒስቴርን ጨምሮ ተጠሪ ተቋማትና የትምህርቱ ዘርፍ ተዋንያን ለውጤቱ የነበራቸው ድርሻ ተለይቶ መቅረብ እንዳለበትም አሳስበዋል።

ለተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ማጣት ምክንያት የሆኑ ሌሎች ችግሮችም በጥናት ተለይተው ሊቀርቡ እንደሚገባም ዶክተር ነገሪ ተናግረዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በ12ኛ ክፍል ውጤት “ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፤ የመስሪያ ቤታቸውን የዘንድሮ እቅድ እና የበጀት ዓመቱን የሩብ ዓመት አፈጻጸም ለማቅረብ ዛሬ ረቡዕ በፓርላማ ተገኝተው ነበር። የዛሬውን ስብሰባ በጠራው የተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለሚኒስትሩ ካቀረባቸው ጥያቄዎች መካከል የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን የሚመለከተው ይገኝበታል።

የቋሚ ኮሚቴውን ጥያቄዎች በንባብ ያሰሙት የፓርላማ አባል “በተከታታይ ለሁለት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት በጣም ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት ምንድነው? ትምህርት ሚኒስቴር የፈተናውን ውጤት እንዴት ያየዋል?” ሲሉ ጠይቀዋል። ፕ/ር ብርሃኑ ለዚህ ጥያቄ በሰጡት ምላሽ “የ12ኛ ክፍል ውጤት እንደዚህ መሆን፤ ምንምን እንኳ really  መጠበቅ የነበረን ነገር ቢሆንም ሁላችንንም አስገርሞናል” ብለዋል።

“የፈተናውን አሰጣጥ መቀየር ብቻ ይሄን ካሳየ፤ ከዚህ ተነስተን ብቸኛ ነገር ልንል የምንችለው፤ ከዚያ በፊት ስንሰጣቸው የነበሩ ፈተናዎች በሙሉ የተማሪን እውነተኛ ችሎታ የሚያሳዩ አይደሉም ማለት ነው” ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ከዚህ ቀደም ይሰጡ በነበሩ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በትምህርት ቤቶች እና በክልል ደረጃ ሳይቀር በተደራጀ መልኩ “ፈተናዎች የሚሰረቁበት” እንደነበር የጠቀሱት ፕ/ር ብርሃኑ፤ በዚያን ጊዜ የነበሩ ውጤቶች የተማሪዎችን ችሎታ የሚያንጸባርቁ እንዳልነበር አስረድተዋል።

“አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ refelect አድርጎልናል። አሁን የምንደበቅበት ቦታ የለም። ሰርቀን የምናሳይበት ቦታ የለም። ራቁታችንን ምን እንደምንመስል አይተነዋል” ሲሉም የትምህርት ሚኒስትሩ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ማስታወቂያ

በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ)  ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርትቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡

 በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁ ውስጥ በማካተት መመደብ የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

የትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ)  ለመማር ያለፋችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም እንድታመለክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን።

የትምህርት ሚኒስቴር

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት ማሽቆልቆል መንስኤውና መፍትሄው በአግባቡ ሊጠና ይገባል
**
(ኢ ፕ ድ)

የ12 ክፍል ሀገር ፈተና ውጤት ማሽቆልቆል መንስኤውና መፍትሄውን በአግባቡ በማጥናት የትምህርት ሥርዓቱን ማስተካከል እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ።

በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ፈቀደ ቱሉ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት እያሽቆለቆለ መምጣቱን ተከትሎ ችግሩን ለመረዳት በቅድሚያ ጥናት ሊደረግ ይገባል።

ተማሪዎች ላይ ያጋጠሙ ችገሮችን ሳይረዱ በየዓመቱ ፈተና ደጋግሞ በመስጠት ብቻ የትምህርት ጥራትን ማምጣት አይቻልም ያሉት ዶክተር ፈቀደ ፤ ያለው ችግር ከተማሪው፣ ከመምህሩ፣ ከሀገሪቱ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ወይም ከሌላ ጉዳዮች ጋር አያይዞ የሚከናወን ጥናት ያስፈልጋል ብለዋል።

ባለፈው ዓመት በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሶስት ነጥብ ሶስት በመቶ ብቻ ተማሪዎች ማለፉቸውን በማስታወስ ፤ ውጤቱን ተከትሎ ጥናት ሳይደረግና ችግሮች...

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=111535

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዝቅተኛ መሆን ምክንያቶች ተጠንተው ይቅረቡ- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
**
(ኢ ፕ ድ)

የትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መመዝገብ ምክንያት የሆኑ ችግሮችን በጥናት ለይቶ እንዲያቀርብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ።

በምክር ቤቱ የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ሚኒስቴርን የ2016 እቅድና የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ገምግሟል።

በዚሁ ጊዜ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቀደም ሲል ሲሰጡ የነበሩ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤቶች የተማሪዎችን ትክክለኛ ችሎታ ያሳዩ አልነበሩም ብለዋል።

የፈተና አሰጣጡን በመቀየር የተመዘገበው የተማሪዎች ውጤት በዘርፉ ከዚህ ቀደም የነበሩ ችግሮች ማሳያ መሆናቸውን ጠቁመው ለዚህም ከወላጆች ጀምሮ ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተጠያቂ መሆናቸውን ገልጸዋል።

የትምህርት ጥራት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን ጠቅሰው እየተካሄዱ ያሉ የትምህርት ቤቶች ማሻሻያ መርኃ ግብሮችና የመምህራን አቅም ግንባታ ሥራዎችን ለአብነት አንስተዋል።

በምክር ቤቱ የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ሚኒስቴሩ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መምጣት ሁሉንም ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም ብለዋል።

በመሆኑም የትምህርት ሚኒስቴር የማስተማርና ፈተና የማስፈተን ተልዕኮ ተሰጥቶት እንደሚሰራ ተቋም ለተገኘው ውጤት ኃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም

ትምህርት ሚኒስቴርን ጨምሮ ተጠሪ ተቋማትና የትምህርቱ ዘርፍ ተዋንያን ለውጤቱ የነበራቸው ድርሻ ተለይቶ መቅረብ እንዳለበትም አሳስበዋል።

ለተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ማጣት ምክንያት የሆኑ ሌሎች ችግሮችም በጥናት ተለይተው ሊቀርቡ እንደሚገባም ዶክተር ነገሪ ተናግረዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በ12ኛ ከፍል ፈተና ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ማስተካከል ይችላሉ
***
(
ኢ ፕ ድ)

በ2015የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳወ ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በኩል እስከ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሰታወቀ።

በልዩ ሁኔታ በአዳማና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር ለሚፈል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ በመሆኑ ምርጫቸው ውስጥ በማካተት መመደብ እንደሚችሉም ገልጿል።

በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርትቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል  እንደሚቻልም አሳስቧል።

ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ ችሎታና ፍላጎታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ ይከናወናል -ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
****
(ኢ ፕ ድ)

የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ ችሎታና ፍላጎታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ የሚከናወን እንጂ በማንም ተጽዕኖ የሚቀየር አይደለም ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።

በ2014 የትምህርት ዘመን በመንግስትና በግል የሪሚዲያል ፈተና ከወሰዱ 145 ሺህ ተማሪዎች መካከል 90 ሺህ ያህሉ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት አስመዝግበዋል።

እነዚህ ተማሪዎች በ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ካመጡት ከ27 ሺህ በላይ ተማሪዎች ጋር ተደምረው በአጠቃላይ ከ117 ሺህ በላይ ተማሪዎች ወደ ተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይመደባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ የዘንድሮ የተማሪዎች ምደባ ችሎታቸውንና ፍላጎታቸውን መሰረት ባደረገ መልኩ በፍትሐዊነት እንደሚከናወን ገልጸዋል።

ቀደም ሲል በተማሪዎች ምደባ ላይ ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎችን ታሳቢ በማድረግ ክፍተቶች ተለይተው እንዲስተካከሉ መደረጉንም አብራርተዋል።

በመሆኑም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ተማሪዎች በችሎታቸውና በፍላጎታቸው መሰረት እንዲመደቡ ይደረጋል ነው ያሉት።

የህክምና ክትትል እያደረጉ መሆኑን ትክክለኛ ማስረጃ ከሚያቀርቡ ተማሪዎች ውጪ የዝውውር ጥያቄ ተቀባይነት እንደሌለውም ተናግረዋል።

አንዳንድ ግለሰቦች ምደባ ለማስቀየር ጥያቄ እንደሚያቀርቡ የተናገሩት ፕሮፈሰሩ የተማሪዎቹ ምደባ በማንም ተጽዕኖ ምክንያት ሊቀየር አይችልም ብለዋል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩል የሚገለገልባቸው በመሆኑ፤ ማንኛውም አካል ስልጣኑን ተጠቅሞ የተለየ ጥቅም ለማግኘት መሞከር እንደሌለበትም አስገንዝበዋል።

ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አዲስ አበባ የሚገኘው የግሪክ ማኅብረሰብ ትምህርት ቤት ከአውሮፓዊያኑ 2015 ዓ፣ም እስከ 2022 ዓ፣ም ከ300 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር አልከፈለም የሚል ቅሬታ ቀረበበት።

ገቢዎች ሚንስቴር የትምህርት ቤቱን የሂሳብ መዝገብ መመርመሩንና ትምህርት ቤቱ ግብር ከፍሎ እንደማያውቅ ደርሼበታለኹ ማለቱን ዋዜማ ሚንስቴሩ ከጻፈው ደብዳቤ ተመልክታለች። ዋዜማ የተመለከተችው ደብዳቤ፣ ትምህርት ቤቱ 8 ነጥብ 22 ሚሊዮን ብር የቅድመ ግብር ክፍያና 292 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር የንግድ ትርፍ ግብር በድምሩ ከ300 ነጠብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ግብር ለመንግሥት መክፈል አለበት ይላል።

የትምህርት ቤቱ ጊዜያዊ ቦርድ ጸሃፊ ተፈሪ ገለቱ፣ የኦዲት ግኝቱ ትምህርት ቤቱን ሲያስተዳድር ለነበረው በኢትዮጵያ የሄለኒክ ግሪክ ማኅበረሰብ መረዳጃ እድር እንደተሰጠ ለዋዜማ ተናግረዋል። ትምህርት ቤቱ ባኹኑ ወቅት በፍርድ ቤት ውሳኔ በተቋቋመና ከመምህራን፣ ከመንግሥት ተቋማት በተውጣጣ ጊዜያዊ ቦርድ ሥር እየተዳደረ ይገኛል።ትምህርት ቤቱ፣ ከ20 ዓመታት በላይ ያለ ሕጋዊ ፍቃድና ግብር ሳይከፍል ተማሪዎችን ያስተምራል የሚል ክስ ከተማሪ ወላጆች ሲቀርብበት ቆይቷል።

[Wazema]
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot