የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?
የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና 👉ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

የትግራይ ተማሪዎች . . .
በትግራይ ጦርነት ምክንያት በክልሉ ያሉ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል፣ ተዘርፈዋል፤ እንዳልነበሩ ሆነዋል።
ከምንም በላይ ደግሞ የትግራይ ልጆች ለከፍተኛ የስነ ልቦና እና የአካል ጉዳት ተዳርገዋል።
ከዓመታት በኃላ የመማር ማስተማር ሂደት በትግራይ ውስን አካባቢዎች ቢጀመርም የትግራይ ልጆች / ተማሪዎች የወደፊት ብሩህ ህልማቸው ለማሳካት ሲሉ በድንጋይ ላይ ፣ በዛፍ ግንድ ስር እና በወደሙ የመማሪያ ክፍሎች ውስጥ ቁጭ ብለው ለመማር እየታገሉ ይገኛሉ።
የትግራይ ልጆች / ተማሪዎች በድንጋይ ላይ ተቀምጠው የሚማሩበትን ጊዜ ለማሳጠር ብዙ ጥረት ይጠይቃል ተብሏል።
ይህን ችግር ለመፍታት ሁሉም ርብርብ እንዲያደርግ እየተጠየቀ ሲሆን ባለሃብቱ ዘርኡ ገብረሊባኖስ ፤ በሰለኽለኻ በድንጋይ ላይ ተቀምጠው ለሚማሩ ተማሪዎች ወንበር መግዣ ይሆን ዘንድ 1 ሚሊዮን ብር ማበርከታቸውን ከድምፂ ወያነ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
በሌላ በኩል ፤ ባለሃብቱ ዘርኡ በሰሜናዊ ምዕራብ ትግራይ ፅምብላ ወረዳ ለሚያስገነበቱ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ የመሰረት ድንጋይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተቀምጧል።
Photo Credit ፦ ድምፂ ወያነ / ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት

በትግራይ ከአምስት መቶ በላይ ትምህርት ቤቶች በኤርትራ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ናቸው ተባለ
በትግራይ ክልል ከ500 በላይ ትምህርት ቤቶች በኤርትራ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር በሚገኙ አካባቢዎች በመሆናቸው፤ ትምህርት መጀመር አለመቻሉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
<<በክልሉ የተወሰኑ አካባቢዎች በኤርትራ ሃይሎችና በሌሎችም አንዳንድ ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር በመሆኑ ትምህርት ማስጀመር አልተቻለም።>> ያለው ቢሮው፤ ማስተማር የጀመሩት ትምህርት ቤቶችም ከፍተኛ የሆነ የትምህርት ቁሳቁስ እጥረት እንዳለባቸውና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ለዶቼቬሌ ገልጿል፡፡
በትግራይ ክልል የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት ከጀመሩ ከኹለት ሳምንታት በላይ ማስቆጠራቸው የገለጸው የክልሉ ትምህር ቢሮ፤ ነገር ግን ከ200 በላይ በሚሆኑ ትምህርት ቤቶች፣ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ተፈናቃዮች መጠለያ በመሆናቸው ትምህርት ማስጀመር እንዳልተቻለ ነው የገለጸው፡፡
በአንዳንድ አካባቢዎች ትምህርት የተጀመረ ቢሆንም የቁሳቁስ እጥረት በማጋጠሙ፤ በርካታ ተማሪዎች ደብተር፣ እስክብሪቶ እና መፅሃፍቶችን ማግኘት እንዳልቻሉም ቢሮው አስታውቋል፡፡
ከትምህርት ቁሳቁስ እጥረት በተጨማሪ የተማሪ ወላጆች የትምህርት ቁሳቁስ ለመግዛት የአቅም ማነስ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር መፍጠሩንም በመጥቀስ፤ ዳግም በተጀመረው የትምህርት ሥርዓት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ትምህርት እንደሚጀምሩ ቢጠበቅም፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩት ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው ተብሏል።
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለመማር ማስተማር ሂደቱ የቁሳቁስ እጥረት አጋጥሞናል በሚል ባወጣው መረጃ መሰረት አንዳንድ ደጋግ ማህበረሰቦች ድጋፍ እያደረጉ መሆናቸውን የገለጸም ሲሆን፤ በተለያዩ ታጣቂ ሃይሎች ተይዘው የሚገኙ ቦታዎችን በአፋጣኝ በማስለቀቅ ከ500 በላይ ትምህርት ቤቶችን ማስተማር እንዲጀምሩ ማድረግ ይገባል ብሏል፡፡
_

ቀን 10/9/2015 ዓ.ም
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል ።
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት እንደሚሰጥ አሳውቋል።
የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃን በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ፈተናውን እንደሚወስዱም ተገልጿል ።
በ2014 ዓ.ም የህግ መውጫ ፈተና ተፈትነው ማለፊያ ነጥብ ያላስመዘገቡ ተማሪዎችም በዚሁ ጊዜ ፈተናውን የመንግስት ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ መውሰድ ይችላሉም ተብሏል።

አገር አቀፍ የፈተና ቀናት
የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች እስከ ሰኔ 30
የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13
የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30
የአዲስ አበባ ከተማ - የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27
Source: Ministry of Education

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት) pinned «አገር አቀፍ የፈተና ቀናት የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች እስከ ሰኔ 30 የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13 የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የአዲስ አበባ ከተማ - የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27 Source: Ministry of Education የተጣሩ ተማሪ ነክ…»
Italy: 🇮🇹 Politecnico Di Milano University Scholarships in Italy 🇮🇹 2023-24 (Apply Now)
The Applications are open for February 2024 Intake. Apply for Undergraduate, Graduate Programs.
Visit: https://opportunitiescorners.com/politecnico-di-milano-scholarships/
Deadline: 18th July 2023
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
The Applications are open for February 2024 Intake. Apply for Undergraduate, Graduate Programs.
Visit: https://opportunitiescorners.com/politecnico-di-milano-scholarships/
Deadline: 18th July 2023
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ዩኒቨርሲቲው ለመውጫ ፈተና 3 ሺህ 600 ተማሪዎችን እያዘጋጀ ነው
****
(ኢ ፕ ድ)
የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና የሚወስዱ 3 ሺህ 600 ተማሪዎችን እያዘጋጀ መሆኑን የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም ይሰጣል።
የመውጫ ፈተና አዲስ አሠራር በመሆኑ በተማሪዎች ዘንድ መደናገጥና ፍርሃት እንዳይፈጠር ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን በሥነልቦና የማዘጋጀትና በትምህርታቸው ብቁ እንዲሆኑ...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=99760

ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
፨የሪሚዲያል ፈተና ማለትም በዩንቨርሲቲው የሚዘጋጀው ከ50% የሚሰጠው ምዘና ከሰኔ 15/2015 በፊት ይሰጣል።
፨ተመራቂ ያልሆናቹህ መደበኛ የግቢው ተማሪዎች ከትምህርት ሚኒስቴር በተላከው መርሃ-ግብር መሰረት በዩንቨርሲቲው አካዳሚክ ካሌንደር ላይ ማስተካከያ የሚደረግበትና የማጠቃለያ ፈተናዎችም ወደዚህ የሚሳቡ መሆኑን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ዝግጅት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ ለመደበኛ የቅድመ ምረቃ፣የድህረ ምረቃ፣የሬሚድያል እና ለክረምት ተማሪዎቹ ከትምህርት ሚኒስቴር በተላከው መርሃ-ግብር መሰረት አካዳሚክ ካሌንደሩ ላይ ለውጥ አድርጓል።
፨የግቢው ተማሪዎች ከላይ ያሉትን ምስሎች ይመልከቱ ‼️
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
፨የግቢው ተማሪዎች ከላይ ያሉትን ምስሎች ይመልከቱ ‼️
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot