ሰበር ዜና!
በነገው እለት በየትኛውም የመንግስትም ሆነ የግል ት/ቤቶች ትምህርት እንዳይኖር ለሁሉም ክፍላተ ከተሞች ትምህርት ጽ/ቤቶች አመሻሹ ላይ ከደቂቃዎች በፊት መልዕክት ተላልፏል።
በየትኛውም የመንግስት ት/ቤቶችም የተማሪዎች ምገባ እንዳይኖር መመሪያ የተላለፈ ሲሆን ወረዳዎች እና ሲፐርቫይዘሮች ክትትል እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ወርዷል።
እንደ ምክንያትነት የተጠቀሰውም "በተማሪዎች ውጤት ላይ ውይይት ይደረግ" የሚል መመሪያ ነው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን እናቀርባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.free.vpn.super.hotspot.open
ቴሌግራም እና facebook አገልግሎት ተቆርጧል ይህንን VPN አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
@NATIONALEXAMSRESULT
ቴሌግራም እና facebook አገልግሎት ተቆርጧል ይህንን VPN አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
@NATIONALEXAMSRESULT
vpnify (Premium)_2.0.4 by ANiK555_enc.apk
12.4 MB
● vpnify (Premium)
● Architecture : ARM7 device
● Version : 2.0.4
● Architecture : ARM7 device
● Version : 2.0.4
PSIPHON PRO V370 [SUBSCRIBED] [MOD EXTRA].apk
18.7 MB
PSIPHON PRO V370
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
PSIPHON PRO V370 [SUBSCRIBED] [MOD EXTRA].apk
እነዚህን VPNኦች በማውረድ የተቋረጡ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን መጠቀም ትችላላችሁ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን እናቀርባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን እናቀርባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያዎችን አገልግሎት አቋርጧል‼️
መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ አገልግሎቶችን በኢትዮጵያ የገደበው፣ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ችግር ጋር በተገናኘ መሆኑን “ኔት ብሎክስ” የተሰኘ የኢንተርኔት ግንኙነት አጥኚ ድርጅት ይፋ አድርጓል፡፡
አገልግሎቱ የተቋረጠባቸው የማኅበራዊ ሚዲያዎች ፌስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ እና ሜሴንጀር ሲሆኑ፣ አገልገሎቱ መቋረጥ የጀመረው ትናንት ምሽት ላይ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መከፋፈል ምክንያት በጸረ-መንግሥት ተቃውሞ በቀጠለበት ወቅት፣ የማኅበራዊ ሚዲያ እና የመልዕክት መላላኪያ መድረኮች ፌስቡክ፣ ሜሴንጀር፣ ቲክቶክ እና ቴሌግራም መዘጋታቸውን የኔትወርክ መለኪያዎች ያሳያሉ።
እንደ “ኔት ብሎክስ” ሪፖርት፣ በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መንግሥት የአገልግሎት ዕቀባ የጣለው በመንግሥት በሚተዳደረውና የኢንተርመኔት አገልግሎት አቅራቢ በሆነው በኢትዮ ቴሌኮም በኩል ነው ተብሏል፡፡
ይሁን እንጂ መንግሥት ያቋረጠውን አገልግሎት፣ የመንግሥት የኢንተርኔት ሳንሱር እርምጃዎችና ገደቦችን ማለፍ በሚችሉ ቨርቹዋል ፕራይቬት ኔትዎርክ (ቪፒኤን) አገልግሎቶችን መጠቅም እንደሚቻል ድርጀቱ ጠቁሟል፡፡ አሁን ላይ ብዙዎች ይህንኑ አግልገሎት ተጠቅመው የማኅበራዊ ሚዲያዎችን አገለግሎት እየተጠቀሙ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች አሉ፡፡
መረጃዎችን እናቀርባለን

በአዲሰ አበባ የመንግሥት ትምርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ወደ ቤታቸው መልሰዋል
👉የመንግሥት ሰራተኞች ለስብሰባ ተጠርተዋል
አርብ የካቲት 3 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች፣ ተማሪዎቻቸውን ወደ ቤታቸውን እንዲመለሱ አድርገዋል፡፡
ዛሬ ጥዋት ወደ ትምህርት ቤት ያቀኑ ተማሪዎች ዛሬ ትምህርት የለም ተብለው ወደ ቤታቸው መመለሳቸውን አዲስ ማለዳ ሰምታለች፡፡ በዛሬው ዕለት ትምህርት እንደማይኖር ትናንትና ማታ ለአንዳንድ የትምህርት ማኅበረሰብ የተገለጸ ሲሆን፣ ዛሬ ማለዳ ለሁሉም እንዲደርስ ተደርጓል፡፡
የዕለቱ ትምህርት የተዘጋው፣ በየትምህርት ቤቱ የሚገኙ መምህራንና በወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ መጠራታቸውን ተከትሎ መሆኑን አዲስ ማለዳ አረጋግጣለች፡፡ መምህራን ዛሬ ማለዳ በደረሳቸው ትዕዛዝ መሰረት በዛሬው ዕለት በሚካሄውን ወቅታዊ ስብሰባ ላይ እንዲገኙ በእጅ ስልካቸው እየተደወለ ተነግሯቸዋል፡፡
መምህራኑ በድንገት ስብሰባ መጠራታቸውን ተከትሎ፣ ወደየ ትምህርት ቤታቸውን ማቅናታቸውን ተስምቷል፡፡ የስብሰባው አጀንዳ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ይባል እንጂ ስለ ስብሰባው ምንነት ለመምህራኑ የተገለጸላቸው ነገር የለም፡፡
በሌላ በኩል የፌደራል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ተቋማት፣ ሰራተኞቻችውን ለስብሰባ መጥራታቸውን አዲስ ማለዳ ከደረሳት የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ ተመልከታለች፡፡
የስብሰባ አጀንዳው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ባገጠመው ወቅታዊ ችግር መሆኑን ተሰምቷል፡፡ "በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለመወያየት" ተብሎ በየተቋመቱ የተጠራው ሰብሰባ፣ በስብሰባው ላይ ለአስቸኳይ ሥራ ለአዲስ አበባ ከወጡ እና ስብሰባው ከመጠራቱ አስቅድሞ በሕመም ወይም በወሊድ ፈቃድ ከወጡ ውጪ ሁሉም ሰራተኛ በስብሰባው ላይ እንዲገኝ ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡
በትላንትናው ዕለት አንዳንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሰራተኞቻቸውን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማወያየታቸውና አቅጣጫ መስጠታቸው የሚታወስ ነው፡፡

#ማስታወሻ
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን የማስተካከያ ጊዜ ዛሬ የካቲት 03/2015 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድታስተካክሉ በትምህርት ሚኒስቴር #የተራዘመው የጊዜ ገደብ ዛሬ 12፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል።
በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁንና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ ብቻ መላክ አትዘንጉ 👉
https://student.ethernet.edu.et
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ዌቦሜትሪክስ በሰተሰኘ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ደረጃ በሚሰጠዉ አካል በተሰራ ጥናት የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ከአፍሪካ 24ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ
ተቀማጭነቱን በስፔን ያደረገዉና ላለፉት 20 አመታት በመላዉ አለም ያሉ ዩኒቨርስቲዎችን በምርምር ውጤቶቻቸዉ እና በድህረገጾች (ኢ-ጆርናሎች) ላይ የታተሙ የፕሮፌሰሮችቻቸዉ እና የተመራማሪዎች ጥናታዊ ጽሁፎችን መሰረት ባደረገ መልኩ በአለማችን ለሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ደረጃ የሚሰጠዉ ዌቦሜትሪክስ ፤ ሰራሁት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ያሉ የመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን መዝኛለሁ ብሏል።
በጥናቱ 71 የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተካተቱ ሲሆን እስከ 25ኛ ደረጃ ድረስም አንድም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ደረጃ ዉስጥ አለመግባቱን ብስራት ራዲዮ ተመልክቷል። ቀዳሚነቱን የያዘዉ የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ፤ባህርዳር ፣መቀሌ ፣ጎንደር ፣ሀረማያ ፣ሀዋሳ ፣አርባምንጭ ፣ደብረማርቆስ ፣ወሎ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲዎች ከ አንደኛ እስከ አስረኛ ያለዉን ደረጃ ይዘዋል።
በአንጻሩ ፤ ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቀዳሚ በመሆን 25ኛ ደረጃ ላይ የተመዘገበዉ የቅድስተ ማርያም ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ሲሆን አድማስ ዩኒቨርስቲ እና ጌጅ ዩኒቨርስቲ ኮሌጆች እስከ ሶስተኛ ያለዉን ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
የሀገራችን ቀዳሚ የተባሉት ዩኒቨርስቲዎች በመላዉ አፍሪካ ካሉ አቻ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ሲነጻጸሩ ፤ አዲስአበባ ዩኒቨርስቲ 24ኛ ፣ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ 66ኛ እንዲሁም የመቀሌ ዩኒቨርስቲ 88ኛ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል።
በድህረጹ መሰረት ፤ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ ወራቤ ዩኒቨርስቲ የመጨረሻዉን ደረጃ የያዘ ሲሆን ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዉስጥ ደግሞ ዩኒቨርሳል ሜዲካል ኮሌጅ በመጨረሻው ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ከአፍሪካ በዚሁ የደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ቀዳሚ የሆኑት በደቡብ አፍሪካ የሚገኙት ኬፕታውን ዩኒቨርስቲ ፣ዊትዋተርስራንድ ዩኒቨርስቲ እና ስቴሌንቦሽ የኒቨርሲቲዎች ናቸዉ። በአለማቀፍ ደረጃ መቀመጫቸዉን አሜሪካ ያደረጉት ሀርቫርድ ፣ ስታንፎርድ እና ማሳቹሴት ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ በመሆን ቁንጮ ሆነዋል።
በሌሎች በንግድ፣ ቴክኖሎጂ ወይም ቋንቋዎች ላይ ያተኮሩ በርካታ ዩኒቨርስቲዎች በመላዉ ቢኖሩም ጥናቱ ለምርምር-ተኮር ዩኒቨርሲቲዎች ትኩረት ሰጥቶ ደረጃዉን አስቀምጧል። ተቋሙ በጥናቱ ላይ በመላዉ አለም 20 ሺህ የሆኑ ዩኒቨርስቲዎችን መዝኛለሁ ብሏል።

#ሰበር_ዜና
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የቤተክርስቲያን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለቤተክርስቲያኒቱ አባቶች ለውይይት ጥሪ አቀረቡ !!
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የተስጠ አስቸኳይ ሰበር መግለጫ
የኢትዮጵያ ኦርትዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በየካቲት ፪ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት መንግሥት ቤተ ክርስቲያኒቱ መግለጫውን ባወጣች ፵፰ ሰዓታት ውስጥ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሃይማኖት፣ ቀኖና እና አስተዳደራዊ ሕግጋትን ባልጣሰ መልኩ ከመንግሥት ጋር በጉዳዩ ላይ ለመወያዬት መንፈሳዊ በሯ ክፍት መሆኑን በመግለጽ ጥሪ ማስተላለፏ ይታወሳል፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ይህንን የቤተ ክርስቲያናችንን ጥሪ መሠረት በማድረግ ለውይይት ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን ሆኖም ግን ውይይቱ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ሊሆን የሚገባ ነው በሚል በተነሳው ሐሳብ በጉዳዩ ላይ ከሽማግሌዎች ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ የደህንነት ተሽከርካሪዎች እና የጸጥታ አካላት ብዛት ሲታይ ምእመናንን ስጋት ላይ እንዳይወድቁ እና ላልተጋባ ጉዳት እንዳይዳረጉ በማሰብ የሰላም ጥሪውን መንግሥት ከተቀበለ እና በቤተ መንግሥት መገኘቱ ሰሕዝባችን የሚያመጣው መፍትሒ የሚኖር እንደሆነ በማሰብ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችንን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያካተተ ልኡክ በቤተ መንግሥት የሚገኝ መሆኑን እያሣወቅን ሕዝበ ክርስቲያኑም አባቶች የደረሱበትን ውጤት እስኪያሳውቁ ድረስ በትእግስት ትጠባበቁ ዘንድ እናሳስባለን፡፡
©ተ.ሚ.ማ

ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰማ አዲስ መረጃ👇
፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምደባ የፊታችን ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በታች ያመጡ እና የእጨ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ ተማሪዎች ከየካቲት 15 እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ለአራት ወራት በዩንቨርሲቲዎች የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ።
፨በዩንቨርሲቲዎች የሚማሩት የማካካሽ ትምህርት Continuous Assessment ከ30% እና በማዕከል የሚዘጋጅ ፈተና ከ70% ተደምሮ ከ50% በላይ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራሉ።
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
፨የእጩ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የፊታችን እሁድ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በላይ ያመጡ ተማሪዎች ምደባ የፊታችን ሰኞ ይፋ ይደረጋል።
፨ከ50% በታች ያመጡ እና የእጨ ፍሬሽማን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ ተማሪዎች ከየካቲት 15 እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ለአራት ወራት በዩንቨርሲቲዎች የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ።
፨በዩንቨርሲቲዎች የሚማሩት የማካካሽ ትምህርት Continuous Assessment ከ30% እና በማዕከል የሚዘጋጅ ፈተና ከ70% ተደምሮ ከ50% በላይ የሚያስመዘግቡ ተማሪዎች ቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ኮርስ ይጀምራሉ።
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ከትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ አንድ ደብዳቤ ፦
- የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ነሐሴ አጋማሽ በከፍተኛ ተምህርት ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ታቅዷል።
- የ2015 ዓ/ም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እስከ ሐምሌ 15 /2015 እንዲጠናቀቅ ታሳስቢ ተደርጓል።
- የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በመንግስት የኒቨርስቲዎችና ተቋማት የሚደለደሉትንና በራሳቸው ወጪ በመሸፈን በግል የሬሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን በተመለከተ ፦
• የራሚዲያል ፕሮግራም ለአራት (4) ወራት ከየካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲሰጥ ታቅዷል።
• የሬሚዲያል ፕሮግራም በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ በሁለት መስክ ተከፍሎ ከማዕከል በተዘጋጀ ይዘት መሰረት ዩኒቨርስቲዎች ተጨማሪ የሚያክሉትን በማካተት በተዘጋጀው መነሻ መሰረት ፕሮግራሙ እንዲከናወን ታቅዷል።
• የሬሚዲያል ፕሮግራሙ ተጠቃሚ ተማሪዎች ተከታታይ ምዘና እንዲኖራቸው ተደርጎ በየተቋማት የሚሰጠው ምዘና 30 % እና በማዕከል የሚዘጋጀው ፈተና 70% ተመዝነ በድምሩ አማካይና ከዚያ በላይ (50 ከመቶና በላይ) የሚያመጡት በመንግስት ተቋማት ሲከታተሉ የቆዩት በዚያው ተቋም መቀጠል የሚችሉ ሲሆን በራሳቸው ወጪ ሸፍነው ወደ ግል ተቋማት ሄደው መማር ቢፈልጉ መብታቸው የተጠበቀ ይሆናል።
(ተጨማሪውን ከደብዳቤው ያንብቡ)

ከትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ አንድ ደብዳቤ ፦ - የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ነሐሴ አጋማሽ በከፍተኛ ተምህርት ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ታቅዷል። - የ2015 ዓ/ም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እስከ ሐምሌ 15 /2015 እንዲጠናቀቅ ታሳስቢ ተደርጓል። - የ2014 ዓ/ም የ12ኛ…
#2015 #EntranceExam
የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጠው በዚህ ዓመት መጨረሻ ነሀሴ አጋማሽ ላይ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከላከው ደብዳቤ ተመልክተናል።
፨ፈተናው የሚሰጠው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ ነው ‼️
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚሰጠው በዚህ ዓመት መጨረሻ ነሀሴ አጋማሽ ላይ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከላከው ደብዳቤ ተመልክተናል።
፨ፈተናው የሚሰጠው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ ነው ‼️
ተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Point ‼️
ለ 29,909 ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ዛሬ ይፋ ይሆናል። ስለዚህ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምድባችሁ ስለቀቅ በ Website ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።
የ 100ሺ ተማሪዎች ምልመላ ወይም የመቁረጫ ነጥብ #ነገ ይነገራል። በዚሁም የ #College መግቢያ ውጤትም ይነገራል። (College የምትገቡት ግን የማካካሻ ትምህርት ለመማር ነው።)
በቲክቶክ መረጃዎችን ሼር ማድረግ ጀምረናል። የመጀመሪያ 10 ሰዎች ሺልማታችሁ ዛሬ ይደርሳቸዋል።