📸 ከየካቲት 9 እስከ 11 በአብርሆት ቤተ መፅሀፍት የተዘጋጀው ከተማ አቀፍ የንባብ መርሃ-ግብር ከ11‚000 በላይ ተማሪዎችና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ዛሬ ተከፍቷል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ETA
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እስከ የካቲት 2014 ዓ.ም ድረስ ያጠናቀራቸውን የ350 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት መስኮቻቸውን የእውቅና ፈቃድ የሚገልጽ የተሟላ መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡
ይፋ የተደረገው መረጃ እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ድረስ ያለውን የእውቅና ፈቃድ መሆኑን ያሳወቀው ባለሥልኑ በሂደት ላይ ያሉ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጥያቄዎች ውሳኔ ሲያገኙ፣ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች የእውቅና ፈቃድ ሲሰረዝ እና በሌሎች ምክንያቶች ውሳኔዎች ምክንያት ለውጦች በሚኖሩበት ወቅት የመረጃ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ገልጿል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶች፣ የሚዲያና ማስታወቂያ ተቋማት፣ እንዲሁም መላው ህብረተሰብ የተቋማቱን ወቅታዊ መረጃ በመከታተል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለሥልጣኑ በጥብቅ አሳስቧል።ተቋማትም ይፋ ከተደረገው የእውቅና ፈቃድ መረጃ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ቢያስተምሩ ህጋዊና አስተዳደራዊ #እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ባለስልጣኑ አሳውቋል፡፡
ተጨማሪ ማሳሰቢያ(ለተቋማት)፡- ይፋ በተደረገው መረጃ የማስተካከያ ጥቆማ የሚኖራቸው ተቋማት በህጋዊ ተወካዮቻቸው በኩል ለባለስልጣኑ ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ የራሱን “ድሮን” በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገ
የኬሚካል ምኅንድስና ምሩቅ የሆነው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ ድሮን በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ፣ መምህሩ የሠራው ድሮን 250 ሜትር በተሳካ ሁኔታ በበረራ መሸፈን እንደቻለ አስረድተዋል፡፡
መምህር አማኑኤል ባልቻ፣ ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምኅንድስና ተመርቆ በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ እያገለገለ የሚገኝ ሲሆን፤ ሁለት ድሮን እና አንድ አውሮፕላን እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ዩኒቨርሲቲው “የፈጠራ ቀን” በዓሉን በፓናል ውይይትና የተማሪዎቹን የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች በአውደ-ርዕይ በማሳየት እንዳከበረ ተገልጿል፡፡
በመርሃ-ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እየሠሯቸው ላሉ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ እየተደረገ እንዳለ እና በፈጠራ ሥራዎቻቸው አርዓያ የሆኑ ተማሪዎች ሽልማትና እውቅና እንደተበረከተላቸው ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደ ድሮን፣ የቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የእንጨት መላጊያ፣ የጨርቃ ጨርቅ መሥሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች መለዋወጫ፣ የዶሮ ማስፈልፈያ ማሽን(ኢንኩቤተር)፣ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎች፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር፣ የሕጻናት ንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር እና የመሳሰሉት ላይ በመርሃ-ግብሩ አካቶ እየሠራ እና እያበለጸገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ዳጉ_ጆርናል

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤት እየታረመ ነው።
በሁለተኛው ዙር ከ58 ሺህ በላይ ተማሪዎች በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ፈተናውን ወስደዋል።
ብሔራዊ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ከመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ጋር አብሮ እንደሚገለጽ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በሁለተኛው ዙር ከ58 ሺህ በላይ ተማሪዎች በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ አፋር እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ፈተናውን ወስደዋል።
ብሔራዊ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ከመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ጋር አብሮ እንደሚገለጽ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለፃል ?
በርካታ የ ' ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት ' ተማሪዎች ፣ ወላጆች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና መቼ እንደሚገለፅ መረጃ እንድናጋራቸው ጠይቀዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን ባገኘው መረጃ መሰረት የ12ኛ ክፍል የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።
እስከ የካቲት 15 ድረስ ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 20 ድረስ የውጤት ስራው ተጠናቆ ሊገለፅ እንደሚችል ሰምተናል።
ውጤት ከተገለፀ በኃላ በፍጥነት ወደ ምደባው እንደሚገባ የተገለፀልን ሲሆን በጣም ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 30 ድረስ ተማሪዎች ምደባቸውን እንዲያውቁ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል ተብለናል።
ከምደባው በፊት ግን ቅሬታዎችን ቀድሞ ለመፍታት ይረዳ ዘንድ አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በፍጥነት እንዲያስገቡ ተጠይቋል።
ማመልከት የሚችሉት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ፣ መስማት የተሳናቸው እና የማየት ችግር ያለባቸው ተማሪዎች፣ ልዩ ልዩ የጤና ችግር ያለባቸው ተማሪዎች፣ የሚያጠቡ እናት ተማሪዎች ፣ የተመሳሳይ ጾታ መንትዮች ሲሆኑ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይገኛል
በሌላ በኩል ፤ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተፈራ ፈይሳ ስለ ፈተና እርማት ጠይቀናቸው እየተጠናቀቀ መሆኑን ገልፀውልናል።
በሁለተኛ ዙር ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ከመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ጋር አብሮ እንደሚገለጽ ነግረውናል።
ተማሪዎች እና ወላጆች በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ መልዕክት እናስተላልፋለን።

#WerabeUniversity
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመት 3ኛ ሴሚስተር እና የ1ኛ ሴሚስተር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ
የካቲት 21 እና 22/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።
የካቲት 23/2014 ዓ.ም ብቻ በቅጣት መመዝገብ ይቻላል ተብሏል።
በተገለጹት ቀናት በዩኒቨርሲቲው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት የትምህርት ክፍያ ገቢ በማድረግ ምዝገባ እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ወጣት ማንያዘዋል እሸቱ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲተ ዋና ግቢና ለጫሞ ካምፓስ ተማሪዎች አነቃቂ ንግግር አቀረበ
ማንያዘዋል እሸቱ የስብእና ግንባታ አነቃቂና የቢዝነስ ሥራዎች አማከሪ የተሰኘው ድርጅት “ራስን ማወቅ ለዓላማ መኖር”በሚል መርህ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዋናው ግቢና በጫሞ ካምፓስ በስብእና ግንባታ ዙሪያ የካቲት 10/2014 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
ወጣት ማንያዘዋል እሸቱ በዋናነት ለወጣቶች አነቃቂና አስተማሪ የሕይወት መንገድን የሚጠቁም ጽሑፍ፣ ቪዲዮና ምስል በማቀናበር በማኅበራዊ ሚዲያዎች የሚያስተላልፋቸውን መሠረታዊ የአስተሳሰብና የስብዕና ግንባታ ጉዳዮችን ተወልዶ ባደገበት በአርባ ምንጭ ከተማ፣ በአካባቢውና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአካል ተገኝቶ በበጎ ፈቃደኝነት ለመስጠት መምጣቱን ገልጿል፡፡
በተጨማሪም ሥልጠናው ሰዎች ስለ ተግባቦት አስፈላጊነት፣ ስለ ተቃራኒ ጾታና ሌሎች መኅበራዊ ግንኙነት ክሂሎቶችና ግንዛቤዎች፣ ግለስብዕና እንዴት መገንባት እንደሚቻል የግል ተሞክሮና በተለይ ወጣቶች ሶሻል ሚዲያዎችን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ከችግሮቻቸው ሊወጡ የሚችሉባቸውን አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦች ወጣት ማንያዘዋል አጋርቷል፡፡
በዕለቱ ወጣት ከንዓን አሠፋና ወጣት ዮሐንስ ታዬ የሚባሉ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ሲኖሩ የነበሩና በትላልቅ ካምፓኒዎች ሲሠሩ የነበሩ በአሁን ሰዓት በሀገር ውስጥ እየሠሩ የሚገኙ ወጣቶች የሕይወት ልምድና ተሞክሯቸውን አቅርበዋል፡፡
ምንጭ፡ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት