የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የንባብ ሳምንት በአብርኆት ቤተ-መጽሃፍት በዛሬው ዕለት ከፍቷል፡፡
ፕራይም ሚዲያ(አዲስ አበባ)_አራተኛው የንባብ ሳምንት ሲሆን ከ11‚000 በላይ ተማሪዎችና እስከ ወረዳ ድረስ የሚመለከታቸዉ አካላት ተገኝቷል።
የባህል፣ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳው የዚህ ፕሮግራም ዓላማ የተሟላ ሁለንተናዊ ብልጽግና መፍጠር የሚችል ትውልድን መገንባት እንደሆነ ጠቅሰዋል።
ይህ ዓይነቱ ንቅናቄ በሁሉም የሃገሪቱ ክፍሎች መስፋፋት እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
ልጆች እና ወላጆች ተቀራርበው እንዲጓዙ በትምህርቱ ብሎም በፍልስፍናው መንገድ እንዲሄዱ ከአምስት ዓመት ጀምሮ ባሉ ህጻናት እና ወላጆች ልክ እንደ ጤናዉ ዘርፍ ህግ ወጥቶላቸው እንዲያነቡ ቢደረግ ሃገሪቱ በተሻለ መጓዝ ትችላለች ብለዋል፡፡
የንባብ ሳምንቱ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ እንደሆነ ተገልጿል ሲል ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ድህረ ገጽያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

List_of_Private_Higher_Education_Institutions_with_their_Accredited.pdf
6 MB
በትምህርት ሚኒስትር ህጋዊ እውቅና የተሰጣቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስም ዝርዝርና በመስጠት ላይ ያሉት የትምህርት መስክ መረጃ በPDF ይመልከቱ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
📸 ከየካቲት 9 እስከ 11 በአብርሆት ቤተ መፅሀፍት የተዘጋጀው ከተማ አቀፍ የንባብ መርሃ-ግብር ከ11‚000 በላይ ተማሪዎችና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ዛሬ ተከፍቷል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#ETA
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን እስከ የካቲት 2014 ዓ.ም ድረስ ያጠናቀራቸውን የ350 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት መስኮቻቸውን የእውቅና ፈቃድ የሚገልጽ የተሟላ መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡
ይፋ የተደረገው መረጃ እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ድረስ ያለውን የእውቅና ፈቃድ መሆኑን ያሳወቀው ባለሥልኑ በሂደት ላይ ያሉ የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጥያቄዎች ውሳኔ ሲያገኙ፣ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች የእውቅና ፈቃድ ሲሰረዝ እና በሌሎች ምክንያቶች ውሳኔዎች ምክንያት ለውጦች በሚኖሩበት ወቅት የመረጃ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል ገልጿል፡፡
በመሆኑም ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ ቀጣሪና የሙያ ፈቃድ የሚሰጡ ድርጅቶች፣ የሚዲያና ማስታወቂያ ተቋማት፣ እንዲሁም መላው ህብረተሰብ የተቋማቱን ወቅታዊ መረጃ በመከታተል ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለሥልጣኑ በጥብቅ አሳስቧል።ተቋማትም ይፋ ከተደረገው የእውቅና ፈቃድ መረጃ ውጪ ተማሪ ተቀብለው ቢያስተምሩ ህጋዊና አስተዳደራዊ #እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ባለስልጣኑ አሳውቋል፡፡
ተጨማሪ ማሳሰቢያ(ለተቋማት)፡- ይፋ በተደረገው መረጃ የማስተካከያ ጥቆማ የሚኖራቸው ተቋማት በህጋዊ ተወካዮቻቸው በኩል ለባለስልጣኑ ማሳወቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ የራሱን “ድሮን” በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ አደረገ
የኬሚካል ምኅንድስና ምሩቅ የሆነው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህር አማኑኤል ባልቻ ድሮን በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ፣ መምህሩ የሠራው ድሮን 250 ሜትር በተሳካ ሁኔታ በበረራ መሸፈን እንደቻለ አስረድተዋል፡፡
መምህር አማኑኤል ባልቻ፣ ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሜካኒካል ምኅንድስና ተመርቆ በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ እያገለገለ የሚገኝ ሲሆን፤ ሁለት ድሮን እና አንድ አውሮፕላን እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ዩኒቨርሲቲው “የፈጠራ ቀን” በዓሉን በፓናል ውይይትና የተማሪዎቹን የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች በአውደ-ርዕይ በማሳየት እንዳከበረ ተገልጿል፡፡
በመርሃ-ግብሩም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እየሠሯቸው ላሉ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ድጋፍ እየተደረገ እንዳለ እና በፈጠራ ሥራዎቻቸው አርዓያ የሆኑ ተማሪዎች ሽልማትና እውቅና እንደተበረከተላቸው ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደ ድሮን፣ የቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የእንጨት መላጊያ፣ የጨርቃ ጨርቅ መሥሪያ ማሽኖች፣ የተለያዩ መሣሪያዎች መለዋወጫ፣ የዶሮ ማስፈልፈያ ማሽን(ኢንኩቤተር)፣ የተለያዩ አይነት ተሽከርካሪዎች፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር፣ የሕጻናት ንፅህና መጠበቂያ ዳይፐር እና የመሳሰሉት ላይ በመርሃ-ግብሩ አካቶ እየሠራ እና እያበለጸገ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ዳጉ_ጆርናል