አምቦ ዩኒቨርስቲ በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ዘረፋና ውድመት ለደረሰበት የወሎ ዩኒቨርስቲ ድጋፍ አደረገ፡፡
ደሴ: የካቲት 02/2014 ዓ.ም(አሚኮ)
አምቦ ዩኒቨርስቲ በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ዘረፋና ውድመት ለደረሰበት የወሎ ዩኒቨርስቲ ከ2 ነጥብ 5 ሚልየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ኮምፒውተሮችን እና ፕሪንተሮችን ድጋፍ ማድረጉን የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ዶክተር ተሾመ ዱላ ተናግረዋል፡፡
ከፍተኛ ውድመት መድረሱን ተመልክተናል ያሉት ዶክተር ተሾመ የወሎ ዩኒቨርሲቲን መልሶ ለማቋቋም መረባረብ ይገባል ብለዋል፡፡
መልሶ ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ አምቦ ዩኒቨርስቲ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልፀዋል፡፡
ድጋፍን የተረከቡት የወሎ ዩንቨርስቲ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ብርሃን አሰፋ አምቦ ዩኒቨርስቲ ላደረገላቸው ድጋፍ ምሥጋና አቅርበዋል፡፡
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ የፈቃድ ፈተና/Licensure Exam
የወሰዱ የ2014 ዓ.ም የሕክምና ሳይንስ ተመራቂዎች በሙሉ ማለፋቸውን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ዶ/ር ተመስገን ጥላሁን ለተፈታኞቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ኢንስቲትዩቱ ባለፈው ጥር 07/2014 ዓ.ም 258 የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ማስመረቁ ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የወሰዱ የ2014 ዓ.ም የሕክምና ሳይንስ ተመራቂዎች በሙሉ ማለፋቸውን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲው የጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ዶ/ር ተመስገን ጥላሁን ለተፈታኞቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ኢንስቲትዩቱ ባለፈው ጥር 07/2014 ዓ.ም 258 የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ማስመረቁ ይታወሳል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MekdelaAmbaUniversity
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ዓመት #የኤክስቴንሽን ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 07 እና 08/2013 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
የምዝገባ ጥሪው በሁለቱም ካምፓሶች (ቱሉ አውሊያ እና መካነሰላም) ትምህርታቸውን ይከታተሉ ለነበሩ #የኤክስቴንሽን ተማሪዎች መሆኑ ተገልጿል።
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመትና ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም ምዝገባ የካቲት 02 እና 03/2014 ዓ.ም ይከናወናል ማለቱ አይዘነጋም።

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ነባር #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች ቲቶሪያል ከየካቲት 14 እስከ 19/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ብሏል።
በመሆኑም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች በየካምፓሶቻቸው በመገኘት ገለጻውን እንዲከታተሉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል።
ይህ ጥሪ የ2013 ባች የሆኑ የክረምት ተማሪዎችን #እንደማይመለከት ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በመሆኑም #የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎች በየካምፓሶቻቸው በመገኘት ገለጻውን እንዲከታተሉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል።
ይህ ጥሪ የ2013 ባች የሆኑ የክረምት ተማሪዎችን #እንደማይመለከት ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#WolloUniversity
ለወሎ የኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኢንተርንሽፕ ለምትወጡ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2014 ዓ.ም ኢንተርንሽፕ ለምትወጡ
• የኮንስትራክሽ ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት
• የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ
• የኤሌትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
• የኬሚካል ኢንጂነሪንግ
• የአርክቲክቸር ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች የኢንተርንሽፕ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው #የካቲት 10 እና 11 2014 ዓ.ም ሲሆን የሆሊስቲክ ፈተና የካቲት 16 እና 17 2014 ዓ. ም የሚሰጥ ይሆናል::
ነባሩ መታወቂያ ስለተቀየረ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ግቢ ስትመጡ ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት 3x4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ እና ነባሩን መታወቂያ ይዛችሁ እንድትመጡ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

#NEAEA
" ... አሁን የመቁረጫ ነጥቡ ይለያል አይለይም የሚለውን ኤጀንሲው ሊወስን አይችልም፤ የኤጀንሲውም ስልጣን አይደለም " - አቶ ተፈራ ፈይሳ
በሁለተኛው ዙር የሀገር አቀፍ ፈተና በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተና ላይ መቀመጥ ያልቻሉ ተማሪዎች ከጥቂት ቀናት በፊት ፈተናቸውን ወስደዋል።
በአጠቃላይ በአማራ፣ አፋር፣ኦሮሙያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ከ60 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተና ወስደዋል።
ፈተናውም የወሰዱ ተማሪዎች እና የትምህርት ባለሙያዎች " ተፈታኞች ያሳለፉትን የስነልቦ ጫና እና አስቸጋሪ ሁኔታ ከግምት ያስገባ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ሊኖር " ይገባል እያሉ ይገኛሉ።
ይህንን ጉዳይ በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክታ ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጡት ቃል ይህንን የመወሰን ስልጣን የኤጀንሲው እንዳልሆነ ገልፀዋል።
አቶ ተፈራ ፈይሳ ፥ " ... ያሉ ጥያቄዎች አሉ፤ ይሄን ኤጀንሲው አሁን ላይ የሚለውም ምንም ነገር የለም። በዚህ ደረጃ ኤጀንሲው አይወስንም ፤ ይህ ትልቅ ጉዳይ ስለሆነ። ዞሮ ዞሮ ችግሩ እንዳለ እንረዳለን። ችግሩን ለመፍታት እኛ የተወሰነ ጊዜ ከመስጠት ባሻገር አሁን የመቁረጫ ነጥቡ ይለያል አይለይም የሚለውን ኤጀንሲው ሊወስን አይችልም የኤጀንሲውም ስልጣን አይደለም። ...ይሄን የሚወስነው መንግስት ነው "
በሌላ በኩል ፤ ኤጀንሲው በትግራይ ክልል ካሉ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ የታሰበ ነገር ያለ እንደሆነ ከሬድዮ ጣቢያው የተጠየቁት አቶ ተፈራ ፥ " በእኛ በኩል የሚፈታ አይደለም። ከአጠቃላይ ከሀገራዊ ፀጥታ ጋር የሚታይ ስለሆነ ሀገራዊ ፀጥታው ሲረጋገጥ ፣ ትግራይም እንደማንኛውም ክልል ሰላም ሲሆን ፈተና የምንፈትነው " ሲሉ መልሰዋል።
#VOA

የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎቹን ከየካቲት 30 ጀምሮ ሊቀበል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ብርሀኑ አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ዩኒቨርሲቲው በሸብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት ቢደርስበትም በመልሶ ግንባታ የመማር ማሰተማር ስራን መከወን የሚችልበት አቋም ላይ ይገኛል ብለዋል። (ኤፍ ቢ ሲ)

#MoH
በህክምና /Medicine/ ሙያ የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች የፈተናው ውጤት ትላንት የካቲት 1 ይፋ ሆኗል።
ተመዛኞች ከትላንት ማክሰኞ ጀምሮ በ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እንዲሁም የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታቸውን እየተመለከቱ ነው።
በሌሎችም የሙያ ዘርፎች ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች ውጤት በቅርብ ቀን ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
በሌላ መረጃ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዱ የ2014 የሕክምና ሳይንስ /Medicine/ ተመራቂዎች #በሙሉ ማለፋቸውን ገልጿል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋ ትምህርት መስጠት ለመጀመር እየሰራ ነው።
ዩኒቨርሲቲው የስዋሂሊ ቋንቋን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች ለማስጀመር ከታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱ ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መልካም ፈቃድ የሚታደስ መሆኑ ተጠቁሟል።
የስዋሂሊ ቋንቋን ከማስፋፋት ባለፈ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሁለትዮሽ የአካዳሚክ መርሃ ግብሮችን ማስፋፋት፣ የስልጠናና የስታፍ ልምድ ልውውጥ ማድረግ፣ የምርምር ትብብር እና የመሳሰሉትን እንደሚያጠቃልል ተገልጿል፡፡
AAU
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ዩኒቨርሲቲው የስዋሂሊ ቋንቋን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች ለማስጀመር ከታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱ ለአምስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መልካም ፈቃድ የሚታደስ መሆኑ ተጠቁሟል።
የስዋሂሊ ቋንቋን ከማስፋፋት ባለፈ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሁለትዮሽ የአካዳሚክ መርሃ ግብሮችን ማስፋፋት፣ የስልጠናና የስታፍ ልምድ ልውውጥ ማድረግ፣ የምርምር ትብብር እና የመሳሰሉትን እንደሚያጠቃልል ተገልጿል፡፡
AAU
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የICRC የሐተታ ጽሁፍ አሸናፊዋ
በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የሆነችው መዲና ገመቹ የ19ኛው የዓለም ዐቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር የምስራቅ አፍሪካ የሐተታ ጽሁፍ ውድድር አሸናፊ ሆናለች።
የ5ኛ ዓመት የሕግ ተማሪ የሆነችው መዲና፤ ያቀረበችው የሐተታ ጽሁፍ/Essay "ዓለም ዐቀፍ የሰብአዊነት ሕጎችን መንግስታዊ ባልሆኑ የታጠቁ ቡድኖች ላይ ለመተግበር የሚገጥሙ ፈተናዎች" ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል።
ጽሁፏ በሰባት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ 30 ዩኒቨርሲቲዎች ከቀረቡ 48 ጽሁፎች በልጦ ማሸነፍ መቻሉን የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ክቡር አምባሳደር ዬቭጌኒ ተረኪን (HE Ambassador Yevgeny Terekhin) ጋር በወደሙ የትምህርት ተቋማት መልሶ ማቋቋም ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአምባሳደር ዬቭጌኒ ተረኪን ጋር ባደረጉት ውይይት የሩሲያ ፌዴሬሽን ለረጅም አመታት በትምህርቱ ዘርፍ ያደረገውን እገዛና አስተዋጽኦ አድንቀው በትምህርት ተቋማት መልሶ ግንባታና በነፃ የትምህርት ዕድል ዙሪያ እገዛ እንዲደረግ ጠይቀዋል፡፡
የሩሲያ ፌዴሬሽን ክቡር አምባሳደር ዬቭጌኒ ተረኪን በበኩላቸው የሁለቱ አገራት የትብብር ግንኙነት ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በተለይ በትምህርቱ መስክ እየተሰራ ያለውን ግንኙነት በተጠናከረና በተስፋፋ መልኩ ለማስቀጠል መስማማታቸውን ገልፀዋል፡፡
አምባሳደሩ በተጨማሪ የትምህርት ተቋማትን መልሶ በማቋቋምና በመገንባት ሂደት ላይ አገራቸው እገዛ እንደምታደርግ አስታውቀዋል፡፡
የሩሲያ ፌዴሬሽን በያዝነው ዓመት 38 የማስተርስና የፒኤችዲ የነፃ ትምህርት ዕድሎችን ከመስጠቱም በተጨማሪ በኒውክለር ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ በማስተርስ ዲግሪ 10 የነፃ ትምህርት ዕድሎችን እንደሰጠ ታውቋል፡፡

"ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ ትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ ሥምምነት ተፈራረሙ
ሐሙስ የካቲት 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር "ኑ የፈረሰውን የትውልድ ማፍሪያ ተቋም መልሰን እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ የገቢ ማሰባሰቢያ ለማዘጋጀት የሚያስችል ሥምምነት ተፈራርመዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ናቸው ሥምምነቱን የተፈራረሙት፡፡
የገቢ ማሰባሰቢያው ሙሉ በሙሉ የወደሙትን 1 ሺህ 90 ትምህርት ቤቶች ፣ 3 ዩኒቨርስቲዎች እና 3 ኮሌጆችን መልሶ ለመገንባት የሚውል መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
በዚህም መሠረት ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ አካላት ኢትዮ ቴሌኮም ያዘጋጃቸውን የክፍያ አይነቶች የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ይፋ አድርገዋል።
የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ማንኛውንም የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000448700945፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አቅም የፈቀደውን የብር መጠን ጽፎ ወደ 9222 በመላክ፣ በቴሌብር ድጋፍ ለማድረግ የቴሌብር ቁጥር 9222ን መጠቀም እንደሚችሉ ተገልጿል።
በተጨማሪም በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሀዋላ ከውጭ አገራት ድጋፍ ለማድረግ 0993161616 በመጠቀም እንዲሁም የተለያዩ የትምህርት ግብዓቶችን 4 ኪሎ በሚገኘው የትምህርት ሚኒስቴር ዋናው መ/ ቤት በመምጣት ድጋፍ ማድረግ እንደሚቻል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

#wollouniversity
ማስታወቂያ
ለወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ድህረ ምረቃ ተማሪዎች
በሙሉ።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው የካቲት 14 እና 15 2014 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ እና ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳውቃለን፡፡
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ
ዳይሬክቶሬት

የጤና ትምህርት ብቃት መለኪያ ፈተና ከወሰዱ ተመዛኞች 30 በመቶ ብቻ እንዳለፉ ተገለጸ።
ለጤና የትምህርት መስክ የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ለመውሰድ ከተቀመጡ 7 ሺህ 818 ተማሪዎች፣ የመጀመሪያውን ዙር ለማለፍ የቻሉት 2 ሺህ 404ቱ ወይም 30 በመቶ የሚሆኑት ብቻ ናቸው፡፡
በሌላ በኩል 2 ሺህ 852 ተማሪዎች የሕግ መውጫ ፈተና የወሰዱ ሲሆንበመጀመሪያው ዙር የተቀመጠውን የማለፊያ ነጥብ ያሟሉት 1 ሺህ 447 ተማሪዎች ወይም 50 ከመቶ የሚሆኑት ናቸው ተብሏል፡፡
ምንም እንኳን ተመዛኞች የመጀመሪያውን ዙር ፈተና ማለፍ ባይችሉም እስከ ሦስት ዙር የመፈተንና የማለፍ ዕድል የሚሰጣቸው እንደሆነ ተገልጿል፡፡
"የትምህርት ጥራቱ በዝርዝር ሲፈተሽ በርካታ ችግሮች ያሉበት መሆኑን" በትምህርት ሚኒስቴር የልማት ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በቀረበ ሪፖርት ላይ በሰጡት ግብረ መልስ ገልጸዋል።
"ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚወጣው የሰው ኃይል ምን ያህል ብቁ ነው የሚለውን መፈተሽ እንደሚገባ" ሚኒስትር ደኤታው አስረድተዋል።
የመውጫ ፈተና በተለይ በሕግ ትምህርት በአገር ዐቀፍ ደረጃ ተግባራዊ መደረግ ከጀመረበት ከ2003 ዓ.ም አንስቶ በሕግም ሆነ በጤና ትምህርት ክፍሎች ላይ ዓይነተኛ ለውጥ እንዳመጣ ጠቁመዋል፡፡
የመውጫ ፈተና በሚወስዱ የመደበኛ እና የማታ ተማሪዎች መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት ምዘናው የሚያሳይ እንደሆነም ገልጸዋል።
በመሆኑም በሁለቱ የትምህርት መስኮች ሲሰጥ የቆየውን ተሞክሮ በመውሰድ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም መጨረሻ አንስቶ በሁሉም የቅድመ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
ሪፖርተር ጋዜጣ

#JobVacancy : በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
የመመረቂያ ነጥብ በሶሻል ሳይንስ ለወንዶች 3.25 ለሴቶች 3.00 ለሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ለወንዶች 3.00 ለሴቶች 2.75 ነው።
ስራ ዘርፎቹን እንዲሁም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን https://www.pshrdb.gov.et/ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ማመልከት የምትፈልጉም በዚሁ ድረገጽ ላይ ማመልከት ትችላላችሁ።
ከክፍለ ከተማው ባገኘነው መረጃ መሰረት አመልካቾቾ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ እንዲያመለክቱ ተጠይቋል። የፈተናው ቀንም በማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የመመረቂያ ነጥብ በሶሻል ሳይንስ ለወንዶች 3.25 ለሴቶች 3.00 ለሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ለወንዶች 3.00 ለሴቶች 2.75 ነው።
ስራ ዘርፎቹን እንዲሁም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን https://www.pshrdb.gov.et/ ላይ የሚያገኙ ሲሆን ማመልከት የምትፈልጉም በዚሁ ድረገጽ ላይ ማመልከት ትችላላችሁ።
ከክፍለ ከተማው ባገኘነው መረጃ መሰረት አመልካቾቾ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ እንዲያመለክቱ ተጠይቋል። የፈተናው ቀንም በማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
WoldiaUniversity
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የመጀመሪያ አመት መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ እንዲደረግላቸው ውሳኔ አሳለፈ።
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል።
ሴኔቱ በዛሬው ዕለት ከስዓት በፊት በነበረው ስብሰባ ዋነኛ አጀንዳ ከነበሩት መካከል የመምህራን የደረጃ እድገት እና የመጀመሪያ አመት መደበኛ ተማሪዎች የጥሪ ሁኔታን የሚመለከቱ ነበሩ።
ሴኔቱ ከነባር የመጀመሪያ አመት ኤክስቴሽንና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች በመቀጠል የመጀመሪያ አመት መደበኛ ተማሪዎቹን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችል ሁኔታ እየተፈጠረ በመሆኑ በየካቲት ወር 2014 ዓ.ም መጨረሻ ላይ ተማሪዎቹ እንዲጠሩ ውሳኔ አሳልፏል።
በሌላ አጀንዳ የመምህራንን የደረጃ እድገት ተመልክቶ 10 መምህራን ከጤና ኮሌጅ ፣ 1 መምህር ከግብርና ኮሌጅ በጥቅሉ 11 መምህራኖቻችን የትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲስ የማወዳደሪያ መስፈርት ተመዝነው ከሌክቸረርነት ወደ ረዳት ፕሮፌሰርነት ደረጃ ያደጉ በመሆኑ ሴኔቱ የደረጃ እድገቱን ገምግሞ አፅድቋል።
መረጃውን ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ነው ያገኘነው።