' አዲሱ የትምህርት ስርዓት '
በዘንድሮ 2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን በሙከራ ደረጃ እንዲሁም በ2015 ዓ/ም ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ የሚገባው አዲሱ የኢትዮጵያ 🇪🇹 የትምህርት ስርዓት ምን ምን ጉዳዮችን አካቷል ?
- አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ለሀገር በቀል እውቀት ትኩረት የሰጠ ነው።
- ከመዋለ ህፃናት አንስቶ የግብረገብ ትምህርት መስጠት የሚያስገድድ ነው።
- በብቃት ላይ የተመሰረተ ፣ የሞያ እና የቀለም ትምህርትንም አብሮ በሚያስኬድ መልኩ የተቀረፀ ነው።
- ከምርት እና ከተግባር ጋር የተሳሰረ ብቃትን 21ኛው ክ/ዘመን የሚፈልገውን እውቀት የሚያስጨብጥ ፣ በቴክኖሊጂ ተደግፎ እንዲሰጥ የሚያስችል ነው።
አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 6ኛ የግብረገብ ትምህርት አይነት፣ ከ7ኛ ክፍል ጀምሮ የስነዜጋ ትምህርት እንዲወስዱ ያስገድዳል።
ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ይሰጥ የነበረው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ከ7ኛ ክፍል እንዲጀመር ያደርጋል።
የጤና፣ የግብርና ትምህርት አይነቶችም ተካተዋል።
12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ተማሪ በመለስተኛ ባለሞያነት በዲፕሎማ ተመርቆ ወደስራ እንዲገባም ያስችለል። ለዚህም ከ11ኛ ክፍል ጀምሮ ከመደበኛ ትምህርቶች በተጨማሪ ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ በተግባር የተደገፈ ስልጠና የሚያገኙበት እንድል ተመቻችቷል።
11ኛ እና 12ኛ ክፍል በሁለት ይከፈላሉ የማህበራዊ (ሶሻል) እና የተፈጠሮ (ናቹራል) ሳይንስ በሚል።
ተፈጥሮ ሳይንስ (ናቹራል) የመረጠ ተማሪ ሰባት (7) ትምህርቶችን ለአካዳሚክስ ይጠቀምበታል፤ ይህም ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጥበት ነው።
እነዚህም የትምህርት አይነቶች ፦
- እንግሊዘኛ
- ሂሳብ
- ፊዚክስ
- ኬሚስትሪ
- ባይሎጂ
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- #ግብርና ናቸው።
" ግብርና " 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዲማሩ ይደረጋል ፤ በብሄራዊ ፈተናም (የ12ኛ ክፍል ፈተና) እንዲመጣም ይደረጋል።
ከ7ቱ ውጭ ደግሞ በምርጫ ተማሪዎች 5 የትምህርት መስኮችን መምረጥ ይችላሉ፤ እነዚህ መርጠው የሚማሩት ሲሆን ፤ የትምህርት መስኮቹ ፦
- ማኑፋክቸሪንግ
- ኮንስትራክሽን
- ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- ጤና ሳይንስ እና ግብርና ሳይንስ ናቸው። ከአምስቱ አንዱን መርጠው ይማራሉ።
የማህበራዊ (ሶሻል) ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ 6 የጋራ ትምህርቶች አላቸው ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚያቀመጡበት / ጥሩ ነጥብ ካላቸው ወደዩኒቨርሲቲ የሚገቡበት ነው።
ከዚህ ውጭ ሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፦
- ከቋንቋ እና ማህበራዊ ሳይንስ
- ቢዝነስ
- ስነ ጥበባት መካከል አንዱን መርጠው ይማራሉ።
ከላይ የተገለፁት ኮርሶች የሁሉም ሞጁሎች ተዘጋጅተው አልቀዋል።
በተለያዩ የሙያ መስኮች የሰለጠነ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ ተማሪ ለማፍራት ትምህርት ሚኒስቴር ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነትን ተፈራርሟል።
ሰባቱ ተቋማት የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በመረጡት የትምህርት መስክ ተግባራዊ ትምህርት እንዲያገኙ ማመቻቸት ይጠበቅባቸዋል።
አዲሱ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት በዘንድሮው ዓመት 2014 ዓ/ም እስከ ስምንተኛ ለሙከራ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ፣ 11ኛ ክፍል በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል ባሉ ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል።
የ8ኛ ክፍል እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና የሚዘጋጁበት ዓመት ስለሆነ እነሱ ላይ ተፈፃሚ አይሆንም። በ2015 ሙሉ በሙሉ በመላው ሀገሪቱ በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ተግባራዊ ይደረጋል።
#NB : ከላይ ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ የተገኘው ከ30ኛው የሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ላይ ነው።
"በ2014 #በሙከራ ደረጃ ይትገበራል " ማለት ምን ማለት ነው ?
በሀገሪቱ ውስጥ ካሉ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል ማለት ነው።
ለምሳሌ ፦ አንደኛ ደረጃ ከ40 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች አሉ ከነዛ ውስጥ የተወሰኑ (በሺዎች የሚቆጠሩ) ተመርጠው ሙሉ ትግበራ ይደረግባቸዋል።
አንድ ትምህርት ቤት ከ1 እስከ 12ኛ ክፍል ቢኖረው ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጭ በትምህርት ቤቱ ሙሉ ትግበራ ይደረጋል።
በዚህም ሙከራ ተብሎ የተገለፀው በሁሉም የሀገሪቱ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ስለማይተገበር ነው።
ነገር ግን በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል።
ሙከራ ይደረግባቸዋል በተባሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ደግሞ ለተወሰኑ ክፍሎች የድሮው ለተወሰኑ ክፍሎች አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል ማለትም አይደለም ፤ በትምህርት ቤቱ ሙሉ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይተገበራል።
(11ኛ ክፍል ግን በመላው ሀገሪቱ ተግባራዊ ይደረጋል) - ይህን መረጃ ከቀድሞው የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ጌታሁን መኩሪያ ነው ያገኘነው)
በስርዓተ ትምህርቱ ዝግጅት ላይ ፦
- በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
- በመቐለ ዩኒቨርሲቲ (መጀመሪያ አካባቢ-ከግጭቱ በፊት)
- በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
- በጅማ ዩኒቨርሲቲ
- በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ከ200 በላይ ምሁራን ተሳትፈውበታል።
[Tikvah]
@NATIONALEXAMSRESULT

የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በይፋ ተጀመረ።
በአዲስ አበባ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የ2014 የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀምሯል።
በ2014 የትምህርት ዘመን በ አዲስ አበባ ከ910ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ አካሂደው ፤በዛሬው እለት በይፋ ትምህርት ጀምረዋል።
በትምህርት ዘመኑም በከተማዋ ለሚገኙ ከ600ሺህ በላይ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ምገባን ጨምሮ የትምህርት ግብዓት ቁሳቁስ መርሐግብር እንደሚከናወንም ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር

" ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተማሪዎ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ ያገኛሉ " - ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር)
ከ150 በላይ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ጠዋት ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በማቅናት ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ይሁን እንጂ "ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት እንዳልቻሉ" የተማሪዎቹ ተወካዮች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል።
በመቀጠልም በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ስር ወደተጠቃለለው የቀድሞው ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በማምራት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
የተማሪዎች ጉዳይ ዳይሬክተር የሆኑት ኢዶሳ ተርፋሳ (ዶ/ር) አራት የተማሪዎች እና የወላጆች ተወካዮችን አነጋግረዋል።
"ሚኒስቴሩ ከትግራይ ክልል የተመለሱ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጉዳይ ቀዳሚ አጀንዳ አድርጎ እየሰራበት እንደሚገኝ" ዳይሬክተሩ ለተወካዮቹ ገልጸዋል።
"ተማሪዎቹ በቀጣይ 2 ሳምንታት ውስጥ መፍትሄ እንደሚያገኙም " ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
በትግራይ ክልል ከሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎች በነሐሴ መጀመሪያ ተጠቃለው የወጡ ሲሆን ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ካቋረጡ ሁለት ወር አልፏቸዋል።
© ቲክቫህ

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሰኞ ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም ምዝገባ እንደሚያከናውን ጠይቁልን የሚሉ በርካታ መልዕክቶች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል።
ዩኒቨርሲቲው ከጥቅምት 04 እስከ 09/2014 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል ማለቱ ይታወሳል።
ጥቅምት 08 እና 09/2014 ዓ.ም የሚከናወን የተማሪዎች ምዝገባ በመውሊድ በዓል ምክንያት ወደ ጥቅምት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሸጋሸጉን የተቋሙ የሬጅስትራርና አሉምናይ ጉዳዮች ዳይሬክተር ዘሪሁን ክንፈ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል።
[Tikvah university]

#JimmaUniversity
የጂማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 22/2014 መሆኑን ከጂማ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
@NATIONALEXAMSRESULT
የጂማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 22/2014 መሆኑን ከጂማ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
@NATIONALEXAMSRESULT
በኦሮሚያ ክልል የትምህርት አጀማመር
ጥቅምት 03/2014
በኦሮሚያ ክልል ከዛሬ ጀምሮ 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንደሚጀምሩ ተገለጸ፡፡
እንደ ኦሮሚያ ክልል በ2014 ትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርኃግብር በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ከራ ሆራ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሂዷል።
የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) ትምህርት መጀመሩን ባበሰሩበት ንግግር በዘንድሮ የትምህርት ዘመን በክልሉ 9.8 ሚሊዮን ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን፣ ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ይጀምራሉ ብለዋል።
እንደ ክልል በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከኮቪድ-19 ጋር በተገናኘ የትምህርት አሰጣጡ ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን ተናግረዋል።
በተጨማሪም በክልሉ ከፀጥታ ጉዳይ ጋር በተገናኘ ያልተመዘገቡ ተማሪዎች መኖራቸውን ጠቅሰው፣ ከፀጥታ አካላት ጋር በጋራ በመሆን እንዲመዘገቡ አስፈላጊው ጥረት ይደረጋል ነው ያሉት።

#Amhara : 1.5 ሚሊዮን ተማሪዎች በትምህርት ገበታቸው ላይ የሉም።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ጌታቸው ቢያዝን ለቪኦኤ በሰጡት ቃል በህ/ተ/ም/ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው ህወሓት ፦
- በሰሜን ወሎ
- በሰሜን ጎንደር
- በዋግኽምራ
- ከፊል ደቡብ ወሎ
- ከፊል ደቡብ ጎንደር በከፈተው ጦርነት እና ወረራ ሳቢያ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል።
በተጨማሪ በጦርነቱ ምክንያት 277 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደሙን፤ ከ1 ሺህ 300 በላይ በከፊል ተጎድተዋል (የትምህርት ቁሳቁሶች ተሰርቋል፣ ወድሟል፣ ቁሳቁሶች ከጥቅም ውጭ ሆኗል) ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች ትምህርት እንዲቀጥሉ ለማድረግ ምቹ ሁኔታ አመቻቻለሁ ብሏል።
ምክትል ቢሮ ኃላፊው አቶ ጌታቸው ፤ ተፈናቅለው የሚገኙ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃቸውን ይዘው ባለመምጣታቸው ምክንያት ባሉበት አካባቢ ሁሉ በሚፈልጉበት ትምህርት ቤት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲመዘገቡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል የምስራቅ ጎጃም ዞን ባለፈው ወር 10 ሺ ተፈናቃይ ተማሪዎችን የምግብ ወጪያቸውን ጨምሮ ለመቀበል ባደረገው ጥሪ እስካሁን 235 ተማሪዎች መመዝገቡን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ለቪኦኤ አሳውቋል።

#AddisAbaba : አዲስ አበባ ከያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ጀምሮ ተማሪዎቿን ወደ ትምህርት ቤት ጠርታለች።
በዚህ ምክንያት በክረምቱ ወቅት የነበረው የትራንስፖርት ፍሰት ይበልጥ ተጨናንቆ እና የታክሲ እጥረት ተስተውሎ ተገልጋዮችን ወደ ማጉላላት እየደረሰ ነው።
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለዚህ ወቅታዊ የትራንስፖርት እጥረት በምክንያትነት ካነሳው ጉዳይ አንዱ ከተሰጣቸው ፍቃድ ውጪ ለተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ባለታክሲዎች መበራከታቸው እንደሆነ ገልጿል። እየሰጡ ያሉትን አገልግሎትም ወዲያው እንዲያቆሙ አስጠንቅቋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ በ @tikvahethmagazine ሀሳባቸውን ያካፈሉን በርካታ የቲክቫህ ቤተሰቦች የአዲስ አበባ ትራንስፓርት ቢሮን ዉሳኔ የተሳሳተና ፍታዊነት የጎደለዉ ሲሉ ገልጸውታል።
''ዛሬ አይደለም የተጀመረዉ የተማሪ ሰርቪስ ጥንትም የነበረ ነዉ። ይህ ዉሳኔ ቀላሉን ችግር በከባድ ችግር መተካት ማለት ነዉ።'' ሲሉም ነው የገለጹት።
''እንዲህ እንደዛሬው ያለ ከፋተኛ የህዝብ ጥቅም የሚነካ ጉዳይ ላይ የሚሰጥ ውሳኔ ከፋተኛ ጥንቃቄ ይጠየቃል።'' ሲሉ ውሳኔውን ነባራዊ ሁኔታውን ያላገናዘበ ነው ሲሉ በውይይቱ ጠቅሰዋል።
ይህንኑ ጉዳይ ይዘን ወደ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጥያቄዎችን አቅርበናል።
የቢሮው የኮሚውኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አረጋዊ ይመሩ ባለፉት ቀናት የትራንስፖርት ፍሰቱ መጨናነቅ ተከትሎ ቢሯቸው ቅኝት ማድረጉን የገለጹ ሲሆን በዚህም ቁጥራቸው በርካታ የትራንስፖርት ሰጪ መኪኖች(ታክሲ) ወደ ሰርቪስነት መቀየራቸውና ይህም ከህግ ውጪ በመሆኑ ከፍተኛ ችግርም በመፍጠሩ የተወሰነ ውሳኔ መሆኑን አስረድተዋል።
ያንብቡ 👉 https://telegra.ph/Addis-Ababa-10-14

WolaytaSodo University
ማስታወቂያ ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ጊቢ መግቢያ ቀን ጥቅምት 22 እና 23 መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ምንጭ፡የግቢው ተማሪዎች ህብረት
@NATIONALEXAMSRESULT
ማስታወቂያ ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ
የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ጊቢ መግቢያ ቀን ጥቅምት 22 እና 23 መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ምንጭ፡የግቢው ተማሪዎች ህብረት
@NATIONALEXAMSRESULT
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ !!
ፍሬሽ ተማሪዎች
📌የሁለተኛ ሲሚስተር ምዝገባ የሚከናወነው= ጥቅምት 18 እና 19 መሆኑን እንገልጻለን፡፡
📌 ዕረፍት መሄድ የማትፈልጉ ተማሪዎች ግን የካፌና የዶርም አገልግሎት እንደሚኖር እናሳውቃለን፡፡
📌የትምህርት ክፍል ምደባ የሚከናወነው 70% GPA ሲሆን 30% Entrance ውጤት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች መግቢያ ጊዜን ይፋ አድርጓል።
የሁሉም ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም መሆኑን ከዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አረጋግጠናል።
@NATIONALEXAMSRESULT
የሁሉም ነባር ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 22/2014 ዓ.ም መሆኑን ከዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አረጋግጠናል።
@NATIONALEXAMSRESULT
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡
ኤጀንሲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በዋናነት የ2013 ፈተና ዝግጅት ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል።
ከ617 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለፈተናው ዝግጁ እንደሆኑ የገለጹት የኤጀንሲው የቀድሞ ዋ/ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፤ ለፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት በእጥፍ መጨምሩን ገልጸዋል።
ፈተናው የጸጥታ ችግር ባለባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎችም እንደ ወላጆችና ተማሪዎች ፈቃድ እንዲሁም እንደ አካባቢው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ሊከናወን እንደሚችልም ተናግረዋል።
ፈተናው በ10 የትምህርት አይነቶች መዘጋጅቱንና የኢኮኖሚክስ ፈተና በዘንድሮው መርሃ ግብር አለመካተቱን ገልጸዋል፡፡
አስፈላጊ ቁሳቁሶች ባለመድረሳቸው ምክንያት የዘንድሮው ፈተና ቀደም ሲል እንደነበረው በወረቀት እንደሚከናወን ተገልጿል።
[ኢፕድ]

የጥሪ ማስታወቂያ‼️
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ
2ኛ አመት ተማሪዎች ጥቅምት 11-12 የምዝገባ ቀን
4ኛ እና 5ኛ አመት ተማሪዎች ጥቅምት 29-30 የምዝገባ ቀን
አዲስ ና ነባር ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 15-16
@NATIONALEXAMSRESULT
#ዲላ_ዩኒቨርስቲ
2ኛ አመት ተማሪዎች ጥቅምት 11-12 የምዝገባ ቀን
4ኛ እና 5ኛ አመት ተማሪዎች ጥቅምት 29-30 የምዝገባ ቀን
አዲስ ና ነባር ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 15-16
@NATIONALEXAMSRESULT
Dirre Dawa University‼️
Academic calander for 1st year undergraduate regular students
ጥቅምት 8 entrance exam for medicine ,law and Engineering stream
ጥቅምት 12 placement of students for medicine ,law and Engineering stream
ጥቅምት 15-16 Registration
ጥቅምት 17 class beginning

#HawassaUniversity
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜን አሳውቋል።
የአንደኛ ዓመት መደበኛ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ጥቅምት 18 እና 19/2014 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።
የአንደኛ ዓመት የማታና እረፍት ቀናት ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 20 እና 21/2014 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን የተቋሙ ሬጅስትራርና አልሙኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ያደረሰን መረጃ ያሳያል።

ተማሪዎቹን እያስመረቀ ያለው የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ
ጥቅምት 6/2014
የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 2ሺሕ 526 ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
በኢትዮጵያ ብቸኛ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሆነው ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በዲፕሎማ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን 1 ሺሕ 285 ወንድ 1 ሺሕ 241 ሴት በድምሩ 2 ሺሕ 526 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት እያስመረቀ ነው።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ብርሀነመስቀል ጠና (ዶ/ር) የዘንድሮ ተመራቂዎች ሀገር በተለያዩ ችግርች ውስጥ ባለችበት ወቅት መመረቃችሁ በርካታ ኃላፊነት እንድትወስዱ ምክንያት ይሆናችኋል ሲሉ ገልጸዋል፡፡ በመሆኑም በሁለንታዊ ብልፅግና ሀገርን ማገልገል እንደሚገባቸው አሳስበዋል።
የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ የክብር ዶ/ር አባዱላ ገመዳ የምረቃ በዓሉ ለሌላ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግርና ሀገርን ለማገልገል ቁርጠኛ ለመሆን የሚያግዝ ነው ብለዋል።