ስለትምህርት አጀማመር እና የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት አሰጣጥ ሂደት አጭር መግለጫ (ማሳያ):-
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምረው በሶስት ዙር ሲሆን ሂደቱም እንደሚከተለው ነው፡፡
⚠️ 1ኛዙር :- ጥቅምት 9 / 2013 ዓ.ም
✅ በገጠር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች
⚠️ 2ኛ ዙር :- ጥቅምት 16/ 2013 ዓ.ም
✅ በሁሉም ዞንና ክልል ከተሞች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች
⚠️ 3ኛ ዙር :- ጥቅምት 30
✅ አዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ የሚገኙ ከተሞች ያሉ ትምህርት ቤቶች
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የሚሰጡበት ሂደት እንደሚከተለው ነው።
⚠️ የ 8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና
ከሕዳር 22/2013 ዓ.ም እስከ ሕዳር 23/2013 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።
🌐የፈተናው ይዘት
የ 7ኛ ክፍል ትምህርት ሙሉ እና የ 8ኛ ክፍል እስከ 1ኛ ሴሚስተር የተማሩትን ያጠቃልላል
⚠️ የ 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና
ከሕዳር 28/2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 1/ 2013 ዓ.ም ቀድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት ይሰጣል።
🌐 የፈተናው ይዘት
የ 11ኛ ክፍል ሙሉ ትምህርት እና የ12ኛ ክፍል እስከ 1ኛ ሴሚስተር የተማሩትን ያጠቃልላል።
45 ቀን የክለሳ ጊዜውን በተመለከተ እና ሌሎችንም ተያያሽ ጉዳዮች ቀጣይ መረጃዎች እንደደረሱን እናሳውቃችኋለን።
ላልሰሙት #FORWARD #SHARE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Audio
ያዳምጡ| ዩኒቨርሲቲዎች ዝግጅታቸውን ሪፖርት እንዲያደርጉ ታዝዘዋል።
ዩኒቨርስቲዎችና ኮሌጆች እስከ መስከረም 25 ድረስ ተማሪዎቻቸውን ለመቀበል ያላቸውን ዝግጁነት ሪፖርት እንዲያደርጉ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡
በዚህም ሂደት ከመስከረም 25/ 2013 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎችን ጥሪ የማካሄድ ስራ ይሰራል ተብሏል፡፡
ትምህርቱ ሲጀመርም አምና የተስተዋለው በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ በጎሳ እና በፖለቲካ መንሴነት የተከሰቱ አይነት ግጭቶች ዳግም እንዳይከሰቱ የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከመንግስት የጸጥታ አካላት እና ከሚመለከታቸው ጋር በአንድነት በርትቶ ይሰራልም ተብሏል ስብሰባውም ነገ ይጠናቀቃል፡፡
©ሸገር ራዲዮ
[ 3.7 MB ]

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ቻይንኛን ጨምሮ የፈረንሳይ እና ጀርመንኛ ቋንቋዎችን ተማሪዎቹን ማስተማር ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።
ቢሮው አንዳስታወቀው በ2014 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረገው አዲሱ ፍኖተ ካርታ ተማሪዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው አንዲማሩ በሚያዘው መልኩ ክልሉ ከሚያስተምረው ኦሮምኛና አማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ የሶማሊኛ ቋንቋን አካቶ ሊያስተምር ነው፡፡
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ሶማሊ ክልል ከኦሮሚያ ጋር የምትዋሰን በመሆኑ ተማሪዎችን በሶማሊኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ነግረውናል፡፡
ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪዎች እንዲሆኑ በሚል ደግሞ ሶስት ዓለም አቀፍ ቋንቋዎችን ማለትም የቻይና፣የጀርመንና ፈረንሳይኛ ቋንቋን ለክልሉ ተማሪዎች ለማስተማር መታቀዱንና ለዚህም ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ነግረውናል፡፡
ሀገር በቀል እውቀቶችን አካቶ ከማስተማር አንፃርም ክልሉ የገዳ ስረዓት በትምህርት ስርዓት ውስጥ እንዲካተት ማድረጉንና አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የነገሩን ዶክተር ቶላ በያዝነው ዓመትም በትምህርት ስርዓት ውስጥ ተካቶ ይሰጣል ብለውናል፡፡
ምንጭ:- Ethio FM

የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ የተወሰኑት ውሳኔዎች እንዳሉ ሆነው ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ዝግጅት ካሟሉ በ3ሳምት ውስጥ ትምህርት መጀመር ይችላሉ ሲል ውሳኔ አስተላለፈ❗️
ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ወስኗል።
የዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም የጤና ሚኒስቴር ወረርሽኙን ለመከላከል ባስቀመጡት ቅድመ ሁኔታ መሰረት ትምህርት ቤቶች ከመከፈታቸው በፊት ፦
⚠️ በመድሃኒት ማፅዳት፣
⚠️ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድርግ
⚠️ የእጅ ማፅጃ ማሟላት እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ማስተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ለሌላ አገልግሎት ሲውሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን የማስተካከያ ስራ ሊሰራላቸው ይገባል ተብሏል።
እንደየ ትምህርት ቤቶቹ ነባራዊ ሁኔታ ትምህርት በፈረቃ እና አንድ ቀን በመዝለል ተራ ሊያስተምሩም ይችላሉ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ20 እስከ 25 ተማሪዎች ማስተማር የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
ምንጭ:- ከ MoE ሕጋዊ የface book ገጽ [ https://www.facebook.com/557831994320064 ]
45 ቀን የክለሳ ጊዜውን በተመለከተ እና ሌሎችንም ተያያሽ ጉዳዮች ቀጣይ መረጃዎች እንደደረሱን እናሳውቃችኋለን።
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ትምህርት ሚኒስቴር የኮቪድ-19ኝን ለመከላከል የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በ3 ሳምንታት ውስጥ ያሟሉ ትምህርት ቤቶች ትምህርት እንዲጀምሩ ወስኗል።
የዓለም የጤና ድርጅት እንዲሁም የጤና ሚኒስቴር ወረርሽኙን ለመከላከል ባስቀመጡት ቅድመ ሁኔታ መሰረት ትምህርት ቤቶች ከመከፈታቸው በፊት ፦
⚠️ በመድሃኒት ማፅዳት፣
⚠️ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድርግ
⚠️ የእጅ ማፅጃ ማሟላት እንዲሁም አካላዊ ርቀትን ማስተግበር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ለሌላ አገልግሎት ሲውሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን የማስተካከያ ስራ ሊሰራላቸው ይገባል ተብሏል።
እንደየ ትምህርት ቤቶቹ ነባራዊ ሁኔታ ትምህርት በፈረቃ እና አንድ ቀን በመዝለል ተራ ሊያስተምሩም ይችላሉ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት በአንድ ክፍል ውስጥ ከ20 እስከ 25 ተማሪዎች ማስተማር የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
ምንጭ:- ከ MoE ሕጋዊ የface book ገጽ [ https://www.facebook.com/557831994320064 ]
45 ቀን የክለሳ ጊዜውን በተመለከተ እና ሌሎችንም ተያያሽ ጉዳዮች ቀጣይ መረጃዎች እንደደረሱን እናሳውቃችኋለን።
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#NEW|የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 1 እስከ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር አስታወቀ።
የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት መደረጉን ተከትሎ ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናግረዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተካሄደው ውይይት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምር የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
ምንጭ:- MoSHE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት መደረጉን ተከትሎ ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጥሪ እንደሚደረግላቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተናግረዋል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተካሄደው ውይይት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምር የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሌሎች ሚኒስትሮችም ተገኝተዋል።
ምንጭ:- MoSHE
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተናው online ምዝገባ እንደሚካሄድላቸው ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ለ12ኛ ክፍል ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች የምዝገባ በonline system እንደሚካሄድ ያስታወቀው ትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጂያዊ አሰራሮችን እንደሚጠቀምም ገልጿል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከፈተናው ቀድሞ በቂ ክለሳ እንደሚካሄድላቸውም የገለጸ ሲሆን የ12ኝ ክፍል ብሔራዊ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎቹ ከመሰጠታቸው በፊትም ሆነ አጠቃላይ ትምህርት ከመከፈቱ በፊት ግን ሁሉም ትምህርት ቤቶች የኮቪድ 19 ቅድመ መከካከል ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን እና መዘጋጀታቸው የሚረጋገጥ ይሆናል ሲሉ የትምህርት ሚኒስቴር ኮሚዩኒጄሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ገልጸዋል።
የonline Registration ባለፈው ዓመትም ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደተካሄደ ይታወሳል፡፡

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ|የጥሪ ማስታወቂያ
ለደብረታቦር ዩንቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቁን ተከትሎ ከመስከረም 18/13 ጀምሮ ወደ መደበኛ የስራ ገበታቹህ እንድትመለሱ እናሳውቃለን።
©ደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለደብረታቦር ዩንቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቁን ተከትሎ ከመስከረም 18/13 ጀምሮ ወደ መደበኛ የስራ ገበታቹህ እንድትመለሱ እናሳውቃለን።
©ደብረ ታቦር ዩንቨርሲቲ የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሬክቶሬት
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ዴሞክራሲያዊ ሀገር የምትባለዋ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጪው ምርጫ ከተሸነፉ ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግርን እንደማይቀበሉ ተናገሩ።
ፕሬዘዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “የሚሆነውን እናያለን እስኪ” ብለዋል።
የመራጮች ድምጽ በፖስታ ተልኮ በሚካሄደው ምርጫ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እና ውጤቱ ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሊያመራ እንደሚችል ገልጸዋል።
ብዙ ግዛቶች መራጮች ለኮሮናቫይረስ እንዳይጋለጡ ድምጻቸውን በፖስታ እንዲልኩ እያበረታቱ ነው።
ትራምፕ የምርጫውን ውጤት አልቀበልም ካሉ ምን እንደሚከሰት በግልጽ አልታወቀም።
ተቀናቃኛቸው ጆ ባይደን እንደሚሉት፤ ትራምፕ ውጤቱን አልቀበልም ካሉ የአገሪቱ መከላከያ ከዋይት ሀውስ ያስወጣቸዋል።
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ፕሬዘዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “የሚሆነውን እናያለን እስኪ” ብለዋል።
የመራጮች ድምጽ በፖስታ ተልኮ በሚካሄደው ምርጫ ላይ ጥርጣሬ እንዳላቸው እና ውጤቱ ወደ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሊያመራ እንደሚችል ገልጸዋል።
ብዙ ግዛቶች መራጮች ለኮሮናቫይረስ እንዳይጋለጡ ድምጻቸውን በፖስታ እንዲልኩ እያበረታቱ ነው።
ትራምፕ የምርጫውን ውጤት አልቀበልም ካሉ ምን እንደሚከሰት በግልጽ አልታወቀም።
ተቀናቃኛቸው ጆ ባይደን እንደሚሉት፤ ትራምፕ ውጤቱን አልቀበልም ካሉ የአገሪቱ መከላከያ ከዋይት ሀውስ ያስወጣቸዋል።
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በተደጋጋሚ ( ብዙ ቤተሰቦቻችን ) ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች ከተለያዩ አካላት ጠይቀን ያገኘናቸው ምላሾች!
💠 የሕክምና ተማሪዎች ወደ ትምህርት የሚመለሱበት መንገድ ብዙ ተማሪዎች ላይ ግራ መጋባት ፈጥሯል፡፡
ኢንተርኖች ቀድሞውንም ከጊቢ ስላልወጡ እና 5ኛ ዓመት እና ከዚያ በታች ያሉ የሕክምና ተማሪዎች ግን ወደ ቤት ተመልሰው ስለነበር አሁን ጥሪው ለሕክምና ተማሪዎች እንዴት እንደሚተገበር በግልጽ አልተቀመጠም።
ይህ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጡን ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ኅብረት አመራሮች እና ወደ MoSHE ጽፈን ምላሽ እየጠበቅን እንገኛለን ፥ የሚሰጡንን ምላሽም እናሳውቃችኋለን።
💠 ADD/DROP ያለባቸው ተማሪዎች እና ዊዝድሮዋል የሞሉ ተማሪዎች ጉዳይ እንደየ ዩኒቨርሲቲው ሴኔት ውሳኔ ስለሚሰጥበት አሁን ላይ መረጃ ማግኘት አልቻልንም፡፡
💠 የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እየተባለ ሲነገር አምና ፍሬሽ ማን የነበሩ ተማሪዎችን የሚወክል ሲሆን ዘንድሮ 12ኛ ክፍል የሚፈተኑ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበፍ የጊዜ ሰሌዳ ከፈተናው በኋላ የሚወሰን ይሆናል።
💠 የ45 ቀን የክለሳ ጊዜ ይሰጣል ወይ?
አዎን ፥ እንደ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጻ ተፈታኝ ተማሪዎችም ሆኑ ሌሎች በመጀመሪያ የክለሳ እና ማጠናከሪያ ትምህርት ይወስዳሉ።
💠 አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ( ካሪኩለም ) መተግበር የሚጀምረው መቼ ነው?
አዱሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ትግበራ ላይ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
For new information please only follow our updates👍
#FORWARD #SHARE

በኢትዮጵያ እየጨመረ ያለው አጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እንደ አህጉር ቅናሽ ማሳየቱ ተነገረ
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ባለፉት 8 ቀናት ቀደም ሲል ባለፈው ሳምንት ከነበረው መቀነሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ወረርሽኙን የተመለከተ የሁኔታዎች ዳሰሳ ሪፖርትን ዛሬ ያወጣው የድርጅቱ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክቶሬት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ8 ቀናት በፊት ከነበረው በ2 በመቶ ቀንሷል ብሏል፡፡
ዳይሬክቶሬቱ የመጨረሻውን የሁኔታዎች ዳሰሳ ሪፖርት ያወጣው እ.ኤ.አ መስከረም 16 ነበር፡፡
ከዛ ወዲህ ማለትም ከመስከረም 16 እስከ 22 ባሉት ተከታታይ 8 ቀናት ተጨማሪ 29 ሺ 218 ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ተጨማሪ 764 ሰዎች መሞታቸውን ከ45ት የአህጉሪቱ ሃገራት የተጠናቀረውን መረጃ ይዞ ዛሬ የወጣው የዳሰሳ ሪፖርት አመልክቷል፡፡
ይህ ቀደም ባለው ሳምንት ማለትም ከመስከረም 9 እስከ 16 ባሉት ተከታታይ ቀናት ሪፖርት ከተደረገው በቫይረሱ የተያዙ እና የሞቱ ሰዎች ቁጥር በቅደም ተከተል የ2 በመቶ እና የ17 በመቶ ቅናሽ ያለው ነው፡፡
ከመስከረም 9 እስከ 16 ባሉት ተከታታይ ቀናት 29 ሺ 710 አዳዲስ ኬዞች ሪፖርት ሲደረጉ 921 ሰዎች መሞታቸው ተገልጾ ነበር፡፡
ሪፖርት የሚደረገው የአዳዲስ ታማሚዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ከነበረውም ቅናሽ እያሳያ ይገኛል፡፡
ይህም በ29 የአህጉሪቱ ሃገራት ተስተውሏል፡፡ ከ29ኙ በ20ዎቹ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ20 በመቶ እና ከዚያ በላይ ቀንሷል፡፡
ዛሬ የወጣው ሪፖርት በተጠናቀረባቸው ያለፉት 8 ቀናት የሚያዙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ሪፖርት ያደረጉ ሃገራትም ኢትዮጵያን ጨምሮ 16 ናቸው፡፡
ምንጭ:- አልዓይን አማርኛ

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ #ፈተና እና #ምዝገባ በኦንላይን እንደሚሰጥ ተገለፀ!
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲሰጥ በቅድሚያ ትምህርት ቤቶች ኮቪድ-19 መከላከልን መርህ ባደረገ መልኩ ዝግጅት ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።ከፈተናው አስቀድሞም የትምህርት ቤቶችን ዝግጁነት የማረጋገጥ ስራ በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሰራም ተገልጿል።
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እና ምዝገባ በኦንላይን እንደሚካሄድ እና ተማሪዎች የ45 ቀን የማካካሻ እና የቴክኖሎጂ መለማመጃ ጊዜም እንደሚሰጣቸው ዳይሬክተሯ ተናግረዋል። ትምህርት ቤቶች የሚከፈቱት እና ፈተናዎችም የሚሰጡት ትምህርት ቤቶች አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ ማሟላት ሲችሉ ብቻ መሆኑም ተገልጿል።ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ያቅስመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሸራረፉ እንዲተገበሩ ለሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥሪ አቅርቧል።
ምንጭ:- MoE

🕯🕯🕯 ዜና እረፍት 🕯🕯🕯
አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች!
በበርካታ የትያትርና ፊልም ስራዎች የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች።
ለሳምንታት በህመም ላይ የነበረችው አርቲስቷ ዛሬ ማለዳ ነው ማረፏ የተሰማው።
የአርቲስቷ ስርዓተ ቀብር ነገ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
ምንጭ:- EBC

የህዳሴ ግድቡ ድርድር ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ እንዲፈጸም እጸልያለሁ-- ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ እንዲፈጸም እጸልያለሁ ሲሉ የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ 2ኛ ገለጹ፡፡
ብጹ አቡነ ታዎድሮስ 2ኛ የአባይ ወንዝ እንደ አየር እና እንደ ፀሐይ ለሁሉም ሰዎች የተሰጠ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን በመግለፅ በግብፅ፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል እየተደረገ ያለው ድርድር በድል እንዲጠናቀቅ “ምኞታቸው እንደሆነና እንደሚጸልዩ” ተናግረዋል፡፡
ቅዱስነታቸው ይህን ያሉት በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ ጋር ተገናኝተው ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ እንዲፈጸም እጸልያለሁ ሲሉ የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ 2ኛ ገለጹ፡፡
ብጹ አቡነ ታዎድሮስ 2ኛ የአባይ ወንዝ እንደ አየር እና እንደ ፀሐይ ለሁሉም ሰዎች የተሰጠ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን በመግለፅ በግብፅ፣ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል እየተደረገ ያለው ድርድር በድል እንዲጠናቀቅ “ምኞታቸው እንደሆነና እንደሚጸልዩ” ተናግረዋል፡፡
ቅዱስነታቸው ይህን ያሉት በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት ዶ/ር ማርቆስ ተክሌ ጋር ተገናኝተው ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሰብዓዊመብቶች ኮሚሽን የፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው በሙሉ በአስቸኳይ እና ያለምንም ቅድም ሁኔታ ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል።
የኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የሰብዓዊ መብቶች መከበር ዋና ዋስትናው የፍርድ ቤት ውሳኔ መከበር መሆኑን በመግለጫው ላይ አመልክተዋል።
አክለውም አቶ ልደቱን ጨምሮ በፍርድ ቤት ዋስትና መብት ተፈቅዶላቸው ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሰጠላቸው ታሳሪዎች "በሙሉ በአስቸኳይ እና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር ሊፈቱ ይገባል" ማለታቸው በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል።
ቢቢሲ ይህንንና ተያያዥ ጉዳዮችን በማንሳት የኮሚሽኑ ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት ከአቶ ምስጋናው ሙሉጌታ ጋር ቆይታ አድርጓል።
ሙሉውን ለማንበብ https://www.bbc.com/amharic/54279608
[BBC]

ለደመራ በዓል ዝግ የሚደረጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሰከረም 16 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የደመራ በዓል ተጀምሮ አስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት፦
-ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ኦሎምፒያ አደባባይ አከባቢ
.ከመገናኛ ፣ በሃያ ሁለት ወደ መስቀል አደባባይ እንዲሁም ከቦሌ መድሃኒያለም፣ በአትላስ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያ አካባቢ
.ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ባሻወልዴ ችሎት ወይም ፓርላማ መብራት
.ከቸርችል ጎዳና ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ አገር አስተዳደር መብራት ወይም ኢሚግሬሽን መ/ቤት አካባቢ
.ከተክለ ሀይማኖት በሜትሮሎጂ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ሜትሮሎጂ መስሪያ ቤት አካባቢ
.ከተክለ ሀይማኖት ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ጥቁር አንበሳ የኋላ በር አካባቢ
.ከጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ፣ ብሄራዊ ቲያትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ
.ከሳሪስ በጎተራ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር አካባቢ
.ከጦር ኃይሎች ፣ ልደታ ፣ ፖሊስ ሆስፒታል ሜክሲኮ አደባባይ
.ከጦር ኃይሎች፣ ልደታ፣ ፖሊስ ሆስፒታል፣ ሜክሲኮ፣ ለገሀር መብራት የሚወስደው መንገድ ለገሃር መብራት አካባቢ ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ከቀኑ 5 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ ሲሆን፣ ደመራው የሚደመርበት መስቀል አደባባይ እና ከቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን ወደ ስታዲዬም እንዲሁም ከሃራምቤ ሆቴል ወደ ሴንጅ ዮሰፍ የሚያቋርጠው መስቀለኛ መንገድ ለበዓሉ በሚደረገው ዝግጅት ምክንያት ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ዝግ የሚደረግ ይሆናል፡፡
በመሆኑም ህብረተሰቡ ከፖሊስ የተሰጠውን መረጃ ተገንዝቦ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም እና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪውን አስተላልፏል፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመሥቀል አደባባይ 5 ሺ ሠዎችን ለማሥተናገድ በሚያሥችል መልኩ ለመስቀል ደመራ በዓል ተዘጋጅቷል❗️
🎬 የምስል ዘገባ 🎬
💰 ፓኬጅ ከገዙ 2.08 ብር 💰
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
🎬 የምስል ዘገባ 🎬
💰 ፓኬጅ ከገዙ 2.08 ብር 💰
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የቬትናም ፖሊስ ከ320ሺህ በላይ ታጥቦ ዳግም ጥቅም ላይ ሊውል የነበረ ኮንዶም መያዙን አስታወቀ😳
የቬትናም የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ ኮንዶሞች ሊሸጡ የነበረው በኮንዶሞቹ ጥራት ላይ ጥያቄ ለማያነሱ ግለሰቦች ነው።
ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው ታጥበው ዳግም ጥቅም ላይ ሊውሉ በተዘጋጁ ኮንዶሞች የተሞሉ ሻንጣዎች ምስል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ተሰራጭቷል።
ፖሊስ እንዳለው ከሆነ ሕገ-ወጥ ኮንዶሞቹ የተያዙት በአገሪቱ ደቡባዊ አቅጣጫ በአንድ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ነው።
የመጋዘኑ ባለቤት ነች የተባለችው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሏ ተዘግቧል።
ሙሉውን ለማንበብ https://www.bbc.com/amharic/news-54295812
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የቬትናም የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ከሆነ ኮንዶሞች ሊሸጡ የነበረው በኮንዶሞቹ ጥራት ላይ ጥያቄ ለማያነሱ ግለሰቦች ነው።
ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው ታጥበው ዳግም ጥቅም ላይ ሊውሉ በተዘጋጁ ኮንዶሞች የተሞሉ ሻንጣዎች ምስል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በስፋት ተሰራጭቷል።
ፖሊስ እንዳለው ከሆነ ሕገ-ወጥ ኮንዶሞቹ የተያዙት በአገሪቱ ደቡባዊ አቅጣጫ በአንድ መጋዘን ውስጥ ተከማችተው ነው።
የመጋዘኑ ባለቤት ነች የተባለችው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋሏ ተዘግቧል።
ሙሉውን ለማንበብ https://www.bbc.com/amharic/news-54295812
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የትምህርት ቪዛ በአሜሪካ…
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከበርካታ አፍሪካ አገራት የሚመጡ ተማሪዎችን አስመልክቶ በቅርቡ አንድ ረቂቅ መመሪያን አቅርባለች።
በዚህም ረቂቅ መሰረት የተማሪዎቹ ቪዛ በሁለት አመት እንዲገደብ የሚመክር ነው። ይህም ማለት የትምህርት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ የቪዛ ጊዜያቸው ያልቃል ማለት ነው።በአሜሪካው ሆምላንድ ሴኩሪቲ ቢሮ የወጣው ይህ መመሪያ ከዚህ ቀደም ተማሪዎች ትምህርታቸውን እስኪያጠናቅቁ ድረስ ይሰጥ የነበረውን የቪዛ ህግም የቀየረ ነው ተብሏል። መመሪያውም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።ረቂቁ የአራት አመት ቪዛ የሚሰጣቸው አገራትን ዝርዝር ያካተተ ሲሆን በሁለት አመት ደግሞ የሚገደብበትም አንደኛው ምክንያት "በከፍተኛ ሁኔታ ማጭበርበርና ብሄራዊ ደህንነት ስጋት መፍጠሩን ተከትሎ ነው" ብሏል መረጃው
እነዚህ የብሄራዊ ደህንነት ስጋት ተብለው ከተጠቀሱት አገራት መካከል ሽብርን በመደገፍ የምትጠረጥራቸው እንደ ሱዳን ያሉ አገራት የሚመጡ ተማሪዎች ተፅእኖ ይደርሳል ተብሏል።በዋነኝነት ግን ዝርዝሩ ቪዛው ከሚፈቅድላቸው በላይ የቆዩ ተማሪዎችን አገራትን ያካተተ ነው።ቪዛው ከሚፈቅድላቸው በላይ የቆዩ ተማሪዎችን በአማካኝ አስልቶም 10 ከመቶ በላይ የቆዩ አገራት ዜጎችን በሁለት አመታት እንዲገደብም ይመክራል።የኢትዮጵያና የናይጄሪያ ተማሪዎች ከ13 በመቶ በላይ እንደቆዩም መረጃው የጎሮጎሳውያኑን 2019 መረጃን አጣቅሶ አስፍሯል።ከነዚህ አገራት በተጨማሪም ቡርኪናፋሶ፣ ቡሩንዲ፣ ካሜሮን፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ጋቦን ፣ ዘ ጋምቢያ፣ ላይቤሪያ፣ ማላዊና ኡጋንዳም ተካትተዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት ክትባት በስፋት ከመሰራጨቱ በፊት በቫይረሱ የሚሞቱ ሰዎች ሁለት ሚሊዮን ሊደርሱ ይችላሉ አለ።
የድርጅቱ የድንገተኛ ቡድን መሪ ዶ/ር ማይክ ራየን እንዳሉት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ካልተባበረ የሟቾች ቁጥር ሊጨምርም ይችላል።
ወረርሽኙ መሰራጨት ከጀመረ ወዲህ ወደ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ሞተዋል። 32 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘዋል።
በአንዳንድ አገራት በሽታው እያገረሸ ሲሆን፤ አሜሪካ፣ ሕንድ እና ብራዚል ውስጥ በአጠቃላይ ከ15 ሚሊዮን በላይ ሰው ታሟል።
በሽታው ባገረሸባቸው የአውሮፓ አገራት ዳግመኛ የእንቅስቃሴ ገደብ የመጣል እቅድ አለ።
አውሮፓ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ መሆኑን የተናገሩት ዶ/ር ማይክ፤ የእንቅስቃሴ ገደብ ከመጣል በፊት ምርመራ በማካሄድና በሽታው ካለባቸው ጋር ንክኪ ያላቸውን በመለየት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት መሞከር ያዋጣል ብለዋል።
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የድርጅቱ የድንገተኛ ቡድን መሪ ዶ/ር ማይክ ራየን እንዳሉት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ካልተባበረ የሟቾች ቁጥር ሊጨምርም ይችላል።
ወረርሽኙ መሰራጨት ከጀመረ ወዲህ ወደ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ሞተዋል። 32 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘዋል።
በአንዳንድ አገራት በሽታው እያገረሸ ሲሆን፤ አሜሪካ፣ ሕንድ እና ብራዚል ውስጥ በአጠቃላይ ከ15 ሚሊዮን በላይ ሰው ታሟል።
በሽታው ባገረሸባቸው የአውሮፓ አገራት ዳግመኛ የእንቅስቃሴ ገደብ የመጣል እቅድ አለ።
አውሮፓ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ መሆኑን የተናገሩት ዶ/ር ማይክ፤ የእንቅስቃሴ ገደብ ከመጣል በፊት ምርመራ በማካሄድና በሽታው ካለባቸው ጋር ንክኪ ያላቸውን በመለየት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት መሞከር ያዋጣል ብለዋል።
ምንጭ:- BBC አማርኛ
ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
የዓለም ጤና ድርጅት ክትባት በስፋት ከመሰራጨቱ በፊት በቫይረሱ የሚሞቱ ሰዎች ሁለት ሚሊዮን ሊደርሱ ይችላሉ አለ። የድርጅቱ የድንገተኛ ቡድን መሪ ዶ/ር ማይክ ራየን እንዳሉት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ካልተባበረ የሟቾች ቁጥር ሊጨምርም ይችላል። ወረርሽኙ መሰራጨት ከጀመረ ወዲህ ወደ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ሞተዋል። 32 ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ በበሽታው ተይዘዋል። በአንዳንድ አገራት በሽታው እያገረሸ ሲሆን፤…
ተጨማሪ| “በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ነው”፡- የዓለም ጤና ድርጅት
በአፍሪካ በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በአማካይ እየቀነሰ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ባለሙያዎች አስታውቀዋል።
ባለሙያዎቹ የቫይረሱ ስርጭት የቀነሰባቸው ምክንያቶች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ባለሙያዎቹ በምክንያትነት ከጠቀሷቸው መካከል የአህጉሪቷ ነዋሪዎች ወጣት መሆናቸው፣ ሞቃታማ የአየር ንብረት፣ ከዚህ ቀደም የዳበረ በሽታ የመከላከል አቅም መኖሩ እና በከተማ ቀመስ አካባቢዎች ጥቂት ሕዝብ መኖሩ ይጠቅሳሉ።
የዓለም ጤና ድርጅት ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ እስከ 190,000 ሰዎች ሊሞቱ ይችላሉ ብሎ መላ ምት ቢያስቀምጥም በርካታ የአፍሪካ አገሮች የወረርሽኙን ስርጭት መቆጣጠር ችለዋል።
በአፍሪካ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ 34,000 ሞተዋል አንድ ሚሊዮን ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
via:- BBC

ሁለቱ የአደባባይ በዓላት በኦሮሚያ አይከበሩም !
( ኢ/ር ዮሐንስ መኮንን እንዳዘጋጁት )
ትናንት በሞሥራቅ ሸዋ ከተሞች ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን የመስቀል በዓልን በአደባባይ ለማክበር መከልከላቸውን ጽፌ ነበር።
ዛሬ ጠዋት የሞጆ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ መሠረት አሠፋ በእጅ ስልኬ ላይ ደውለውልኝ ነበር። ከንቲባዋ እንደነገሩኝ የመስቀል በዓል ሞጆ ከተማ ላይ በአደባባይ እንዳይከበር መከልከሉ የእርሳቸው የግል ፍላጎት ሳይሆን ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሰርኩላር ለሁሉም የኦሮሚያ ከተሞች በደረሳቸው መመሪያ መሠረት መሆኑን እና ነክልከላው ምክንያትም የደኅንት ስጋት እና ኮቪድ እንዳይስፋፋ ታስቦ እንደሆነ ነግረውኛል።
"ክልከላው ለደመራ በዓል ብቻ ነው ወይስ ኢሬቻንም ይጨምር ይሆን?" ብዬ ላቀረብኩላቸው ጥያቄ ከንቲባዋ ኢሬቻ በሞጆ ከተማ እንዳይከበር መከልከሉን፣ በአዲስ አበባ እና በደብረዘይት ከተሞች ብቻ በጥቂት ቁጥር እንዲከበር መወሰኑን ደመራ ግን በየአድባራቱ እንዲከበር መፈቀዱን ጨምረው ነግረውኛል።
(ከንቲባዋ ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለክልሉ ፕሬዝደንት መሆኑም ይታወቃል)
ምንጭ:- ኢ/ር ዮሐንስ መኮንን