STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
41K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
" የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ መራዘሙን አስታወቀ።

በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር 15/2016 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ መጠቀሱ የሚታወሰ ነው።

ይሁን እንጂ ትምህርት ሚኒስቴር በተፈታኞች ጥያቄ መሰረት የምዝገባ ጊዜው እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ገልጿል።

ሌሎች ሁኔታዎች ግን ቀደም ሲል በተገለጸው አግባብ የሚከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከዚህ ዓመት ጀምሮ የኬጂ ተማሪዎች እንግሊዝኛ እንዳይማሩ ከልክሏል

በከተማዋ የሚገኙ የመንግስት የግል ትምህርት ተቋማት የኬጂ ተማሪዎች እንግሊዝኛ እንዳይማሩ ክልከላ መጣሉ ተሰምቷል።

የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ምንም እንኳን ክልከላውን በሁሉም ትምህርት ቤቶች እንዲሆን ቢልም የግል ትምህርት ተቋማት በድብቅ ለተማሪዎቻቸው እየሰጡ መሆኑን ለካፒታል የደረሰው መረጃ ያመላክታል። 

ክልከላው ከተጣለ 2 ወር ገደማ መሆኑን የሚናገሩት መምህራን እና የተማሪ ወላጆች የግል ትምህርት ተቋማት ከመንግሥት የሚለያቸው ተጨማሪ ትምህርቶችን ሲሰጡ እንደሆነና ለዚህም ሲባል የተለያዩ ቋንቋዎችን በትምህርት ስርዓት ዉስጥ አካተዋል ብለዋል።

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በሰጠዉ ትዕዛዝ አሁን ላይ የመንግስት ትምህርት ተቋማት ለኬጂ ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ትምህርትን መስጠት ማቆማቸው ለማወቅ ተችሏል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
#WolaitaSodoUniversity

በ2016 ዓ.ም. ወደ መላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሜዲያል/የማሻሻያ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ👉 ከጥር 23-24/2016 ዓ.ም. ለሁለት ተከታታይ ቀናት ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ከተጠቀስዉ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ

1. የ8ኛ ክፍል ስርተፍክት: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትመጡ፤

2. አንሶላ፣ብርድልብስ፣ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#JimmaUniversity

በ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት በመደበኛ ፕሮግራም ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ 👉ምዝገባችሁ በመጪው ጥር 27 - 28/2016ዓ.ም በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በአጋሮ ካምፓስ (አጋሮ ከተማ ላይ) እና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ በጅማ ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ጅማ ከተማ ላይ) እንደሚካሄድ እየገለጽን ለምዝገባ ስትቀርቡ የሚከተሉትን መረጃዎች አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፤

1. የ12ኛ ክፍል ኦሪጅናል የት/ት ማስረጃ ከአንድ ኮፒ ጋር
2. ለመታወቂያ የሚሆን ጉርድ ፎቶግራፍ
3. ብርድልብስ፤ አንሶላ፤ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለጥናትና ምርምርዎ እገዛ ይፈልጋሉ?
    አዎ ከሆነ መልስዎ!
በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ  ዘንድ እናግዝዎታለን፡

If you need support related to:    
1 Assignment / አሳይመንት
2 Research / ሪሰርች
3 Proposal / ፕሮፖዛል
4 Term Paper /  ተረም ፔፐር
5 Case study/ ኬዝ ስተዲ
6 Article Review
7  Mini research
8  Business plan
9  Environmental impact assessment [EIA]

Any other Questions
Contact us via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በትምህርት ጥራት ፣ በምግብ እና አካባቢ ጽዳት ጉዳዮች ላይ በተማሪዎች ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ቅሬታ ቀረበበት

ዩኒቨርስቲዉ ጉድለቶችን ለሟሟላት እየሰራሁ ብሆንም የበጀት እጥረት ገጥሞኛል ብሏል


የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተወካዮች በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰዉ ሀብት ፣ ልማት ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ፤ ዩኒቨርስቲዉ በተለያዩ ዘርፎች ችግሮች እንዳሉበት ቅሬታ አቅርበዋል።

በትምህርት ጥራት መጓደል ፣ በምግብ አቅርቦት ፣ በህክምና አገልግሎት አለመሟላትና በአካባቢ ጽዳት ጉዳዮች ላይ ዩኒቨርስቲዉ በተማሪዎች ቅሬታ እንደቀረበበት ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ሰምቷል። የተማሪዎች የማደሪያ ቦታዎችም ምቹ እንዳልሆኑ እና የቤተ ሙከራ እና የተግባር ትምህርት ላይ ተማሪዎች ቅሬታ ያነሱባቸዉ ሌሎች ጉዳዮች ናቸዉ።

ከተማሪዎች ቀርቧል በተባለዉ ቅሬታ ዙሪያ ብስራት ዩኒቨርስቲዉን አነጋግሯል። የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ በድሩ ሂሪጎ ለጣቢያችን እንደተናገሩት ዩኒቨርስቲዉ የቀረቡበትን ቅሬታዎች ለማረም እንደሚሰራ አንተዉ የበጀት እጥረት ግን ፈተና እንደሆነበት ገልጸዋል።

በተለይም በዩኒቨርስቲው ዋና ካምፓስ ረጅም አመታትን ያስቆጠሩ ህንጻዎች ያሉበት በመሆኑ እድሳት የማድረግ የረጅም ጊዜ እቅድ ቢኖረዉም የበጀት እጥረቱ እንዳላስቻለዉ ተናግረዋል። በምግባ ጉዳይም ዩኒቨርስቲዉ በዋጋ ንረት መቸገሩን ገልጸዉ ፤ ለተማሪዎች የቀን ምገባ በነፍስወከፍ 22 ብር የሚመድብ ሲሆን ይህም ተመጣጣኝ እንዳልሆነ አንስተዋል።

የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለተነሳበትም ቅሬታ ተማሪዎች ያለዉን ነባራዊ ሁኔታ ይረዱልኝ ማለቱን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ በድሩ ሂሪጎ ጨምረው ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ኦን ላይን ምዝገባን አስመልክቶ ገለጻ ተሰጠ።


(ቀን ጥር 17/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ፈተና ምዘናና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ/ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ኦላይን ምዝገባን አስመልክቶ ለግል ትምህርት ቤት ርዕስ መምህራን ገለጻ ሰጠ።


የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ፈተና ምዘናና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ በምዝገባው ሂደት ዙሪያ እና ለምዝገባው በሚያስፈልጉ
ቅድመ ሁኔታዎች ላይ የማስፈፀሚያ ሰነድ አቅርበው ወይይት የተካሄደ ሲሆን ተሳታፊዎች ላነሷቸው ጥያቄዎችና ለሰጧቸው አሰተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።


ምዝገባው ከ21/5/2016 ዓ.ም እስከ 06/6/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናወን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።



የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !

STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ

ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

⭐️ 100% Application and Visa Success rate !

Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.


Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy
.

Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.

  ለበለጠ መረጃ : -

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 /+393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#General_Physics Module ገፅ ለገፅ የቪድዮ ቲቶርያል እና የሁሉንም Chapters Review Exercise የቪድዮ ማብራሪያ በ100ብር ብቻ አቅርበናል።

💥ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ 👉 @muedu ላይ ያናግሩን።

ተመዝግባቹህ ኮርሱን የምትማሩ ተማሪዎች በየትኛውም ጊዜ ሴሚስተሩን ሙሉ ኮርሱ ላይ ያልገባችሁን ርዕስ ተጨማሪ ማብራሪያ መጠየቅ ትችላላቹህ።

Remedial Mathematics 👇
https://t.me/ATC_EUEE/78?single
የኢንትራንስ Maths G9-12👇
https://t.me/ATC_EUEE/79

በ100 ብር ብቻ👇
https://t.me/muedu
በታጣቂዎች መንገድ ላይ “እየተዘረፍን” እና እየተንገላታን ነው ሲሉ ተማሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ

ቅዳሜ ጥር 18 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ታጣቂዎቹ “ተማሪዎች ወደ ተቋማት እንዳይገቡ ብለን ነበር፤ አንድ ዩኒቨርሲቲዎቹ ላይ ችግር ቢፈጠር የምትጎዱት እናንተ ናቹ፤ ለዚህ ነው የምንመልሳቹ” ሲሉ ለተማሪዎች መናግራቸውን አዲስ ማለዳ ሰምታለች።

- በዚህ ሳምንት ጥር 15 ቀን 2016 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ዘንዘልማ ካምፓስ ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል።

- ለአዲስ ማለዳ ሃሳባቸውን የሰጡ ተማሪዎች እንደገለጹት ታጣቂዎቹ “ተማሪዎች እና መምህራን እንዲያልፉ አይፈልጉም”።

- መንገድ ላይ መኪናውን ያስቆሙት ታጣቂዎች ግን ቦርሳውን በመፈተሽ ማስረጃዎቹ በሙሉ ከፊቱ ለፊቱ ቀደው እንደጣሉበት ለአዲስ ማለዳ ገልጾ...ሙሉውን ለማንበብ https://addismaleda.com/archives/36062
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate Program Students !

Study in USA! 🇺🇸

⭐️ከፍተኛ ትምህርቶን በአሜሪካ ሀገር እየተከታተሉ የሚሰሩበት ትልቅ ዕድል !

No Prepayment !



Bachelor Degree ✈️

Fast Process

Quality Service

High Visa Ratio

Limited Spot ! Take your spot early live your dream !

🟡🟡Contact us :

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 / +393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:

@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#ተራዝሟል
#WolaitaSodoUniversity

በ2016ዓ.ም ወደ ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ የተመደባቹህ አዲስ የሬሚድያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 23-24/2016 የነበረዉ ወደ የካቲት 07 - 08 /2016 ዓ.ም. የተራዘመ መሆኑን ዩንቨርሲቲው ዛሬ አሳውቋል፡፡

💥ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትሄዱ

1. የ8ኛ ክፍል ስርተፍክት: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ እንድትመጡ፤

2. አንሶላ፣ብርድልብስ፣ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በዘንዘልማ ካምፓስ ሰሞኑን ማታ ማታ ሲቪል የለበሱ ሰዎች ተኩስ ከፍተው እንደነበር የግቢው ተማሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

አንድ የዘንዘልማ ካምፓስ ተማሪ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ/ም ምሽት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል፣ በግቢያቸው ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ገልጿል። በአካባቢው የቦንብ ፍዳታም እንደነበር ጠቁሟል።

ይኸው ተማሪ " በዘንዘልማ ካምፓስ ተኩስ አዲሳችን አልነበረም " ሲል ገልጾ ከትላንት በስቲያ በአጥር ዘለው የገቡ አካላት ጥይት እየተኮሱ እስከ ዋና መግቢያ በር መሄዳቸውን ጠቁሟል።

" የገባነው ‘ግቡ’ ተብሎ ነው፤ ብዙ ተማሪ የለም። ወደ 100 ብንሆን ነው " ሲልም አክሏል። ተኩስን ኖርማል ሲቪል ልብስ የለበሱ ሰዎች መክፈታቸውን ነው የተናገረው።

ጥር 16 ቀን 2016 ዓ/ም በተጨማሪ ማብራሪያ የሰጠ አንድ የግቢው ተማሪ ፤ በዘንዘልማ ያለው ሁኔታው ስለሚያሰጋ ወደ ዋናው ካምፓስ መሄዱንና የቀሩት ጓደኞቹ በሁኔታው መጨነቃቸውን እንደገለፁለት ተናግሯል።

" እስከ 18 ድረስ ግቢውን ለቃችሁ ውጡ " የሚል ወረቀቶችም መበተኑን ከጓደኞቹ ዘንድ እንደሰማ በመግለፅ ያለንበትን ሁኔታ የሚመለከተው አካል ይወቅልን ብሏል።

የዩኒቨርሲቲው ሁነኛ አካል ጉዳዩን በተመለከተ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፤ ጉዳዩን #እንዳልሰሙና አጣርተው ምላሽ እንደሚሰጡ ቢገልጹም፣ በድጋሚ ሲደወልና የፅሑፍ መልዕክት ቢላክላቸውም ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆኑም።

፨ዩኒቨርሲቲው የተማሪዎችን የመግቢያ ቀን የመግቢያ ቀኑ ሊደርስ 3 ቀን ሲቀረው ዛሬ ላልተወሰነ ጊዜ ያራዘመ መሆኑን ማሳወቁ ይታወቃል።

[ዘገባው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ነው]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
መቱ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን የሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደቡ ተማሪዎች ጥር 20 እና 21/2016 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ማስተላልፉ ይታወቃል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot