STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.1K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
#DambiDolloUniversity

በ2016 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 17 እና 18/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➭ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➭ ስምንት 3x4 የሆነ ቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን፣ ደምቢ ዶሎ ከተማ በመማርያ ክፍል ውስጥ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን የደፈሩት ሁለት ተማሪዎች በእስራት ተቀጡ።

በደምቢ ዶሎ ከተማ የፋሲሎ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሆኑት ሰቦና ዲሪብሳ እና ኤቢሳ አድማሱ የክፍል ጓደኛቸውን በቡድን በመድፈራቸው አምስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል።

የፍርድ ሂደቱን የመሩት ዳኛ ምትኩ ወዳጆ “ተበዳይዋ ተማሪ ስትሆን የወንጀል ድርጊቱን የፈጸሙትም የክፍል ጓደኞቿ ናቸው” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ይህ ወንጀል የተፈጸመው ተበዳይዋ የውጤት ስህተት ለማስተካከል ሰኔ 9/2015 ዓ. ም. ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ነው።

“ውጤት ለማስተካከል ትምህርት ቤት በሄደችበት ወቅት ብዙ ተማሪ አለመኖሩን እንደ አጋጣሚ ተጠቅመው እያጫወቱ ወደ ክፍል ውስጥ ካስገቧት በኋላ በር ዘግተው የመድፈር ወንጀል ፈጽመውባታል” ብለዋል ዳኛ ምትኩ ወዳጆ።

ሁለተኛ ተከሳሽ የክፍሉን በር ሲዘጋ የመጀመሪያ ተከሳሽ የመድፈር ወንጀል ፈጽሟል። ከአንደኛ ተከሳሽ በመቀጠልም ሁለተኛው ተከሳሽ በድጋሚ የወንጀል ድርጊቱን በ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ላይ መፈጽሙን የሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት መዝገብ ያሳያል።

“ወንጀሉ ሲፈጸም ልጅቷ የድረሱልኝ ጩኸት ስታሰማ ነበር። ነገር ግን በወቅቱ ከባድ ዝናብ እየዘነበ ስለነበረ ድምጿን ማንም አልሰማም” በማለት ዳኛው ጨምረው ተናግረዋል።

ተበዳይዋ የወንጀል ድርጊቱ ከተፈጸመባት በኋላ ወደ መኖሪያ ቤቷ ሄዳ መቆየቷን ዳኛው ይናገራሉ። “ከዛ በኋላ ግን ሕመም ሲሰማት የደረሰባትን ለርዕሰ መምህሩ ተናገረች” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ከዚያም የደምቢዶሎ ከተማ ፖሊስ ምርመራ አካሂዶ ዐቃቤ ሕግ በሰዮ ወረዳ ፍርድ ቤት ክስ መመሥረቱን ዳኛ ምትኩ ይናገራሉ።

ሁለቱ ተማሪዎች የተከሰሱበት አንቀጽ በ1996 በወጣው አገሪቱ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 620/1 መሠረት ከአምስት እስከ 15 ዓመት እንደሚያስቀጣ ገልጸዋል። ተከሳሾች የወንጀል ማቅለያ ከግምት ገብቶላቸው ፍርድ ቤቱ ታኅሣሥ 25/2016 ዓ. ም. በዋለው ችሎት ሁለቱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በአምስት ዓመት ከስድስት ወር በእስራት እንዲቀጡ መወሰኑን ተናግረዋል።

“እነዚህ ወጣቶች ከዚህ ቀደም ወንጀል ፈጽመው ስለማያውቁ እንደ ቅጣት ማቅለያ ተወሰዶላቸዋል። በዐቃቤ ሕግ በኩልም ቅጣት ማጠናከሪያ ተብሎ የቀረበ አስተያየት ስለሌለ ሌሎችን ያስተምራል የተባለ ቅጣት” መተላለፉን ዳኛው ተናግረዋል።

#የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !

STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ

ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

⭐️ 100% Application and Visa Success rate !

Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.


Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.

Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.

  ለበለጠ መረጃ : -

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 /+393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
ተማሪዎች ለመሄድ ስጋት አለብን ቢሉም ዩኒቨርስቲዎቹ ደግሞ ለመቀበል እየተዘጋጀን ነው ብለዋል፡፡

ከጸጥታ አካላት ጋር በመነጋገር እና በመቀናጀት እየተሰራ በመሆኑ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጁ ነን ሲሉ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለአሐዱ አስታውቀዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ከጥር 1 ጀምሮ እንዲጠሩ እና እንዲገቡ ማለቱ የሚታወቅ ነው፡፡
አሐዱም በክልሉ ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ያስችላል ወይ ሲል የወሎ እና የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲን ጠይቋል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው መሰረት ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን አጠናቀን ጨርሰናል ሲሉ የወሎ ዩንቨርሲቲ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር ብርሀን አሰፋ ተናግረዋል፡፡
በጥር 6 እና 7 ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ከፀጥታ አካላት ጋር በመነጋገርና በመቀናጀት እየተሰራ ነው ያሉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲውም በፌዴራል ፖሊስ እየተጠበቀ በመሆኑ ተማሪዎችን መቀበል እንችላለን የሚል ምላሽ ነው የሰጡት፡፡

የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ህዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ አህመድ መሀመድ በበኩላቸው ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅታችን አጠናቀናል #በቅርቡም ጥሪ እናደርጋለን ብለዋል ፡፡ የክልሉ የሰላም ሁኔታ አስቸጋሪ ቢሆንም መንግስት ባስተላለፈው መልዕክት መሰረት ግን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን አከናውነናል ሲሉ ነው የገለጹት፡፡

ተማሪዎች በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለመሄድ ስጋት እንዳደረባቸው በተደጋጋሚ ቅሬታ የሚያስነሱ ሲሆን ወላጆችም በተመሳሳይ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ያለምንም ዋስትና ለመላክ ስጋት ላይ ነን በማለት ቅሬታቸውን ማሰማታቸው አይዘነጋም፡፡

[ዘገባው የአሐዱ ሬዲዮ ነው]

@NATIONALEXAMSRESULT
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !

STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ

ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

⭐️ 100% Application and Visa Success rate !

Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.


Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.

Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.

  ለበለጠ መረጃ : -

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 /+393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ አለም በሞት ተለዬ።
ያሳዝናል

መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !

STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ

ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

⭐️ 100% Application and Visa Success rate !

Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.


Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy.

Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.

  ለበለጠ መረጃ : -

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 /+393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር የ2014 ባች ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ጥር 07 እና 08/2016 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል።

ጥር 09/2016 ዓ.ም ብቻ በቅጣት ምዝገባ እንደሚደረግ ተገልጿል።

ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት መልዕክት ይመልከቱ።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ።


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የትምህርት  መዝናኛና ጥናት ዶክመንተር ፕሮግራም ቡድን ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጥቷል።


የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር  ትምህርት ቢሮ የትምህርት መዝናኛና ጥናት ዶክመንተሪ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ዐብይ ተፈራ ለመንግስት ትምህርት ቤት የሬዲዮ ትምህርት ተጠሪ መምህራን በሬዲዮ ትምህርት አተገባበርና በአዲሱ የሬዲዮ ትምህርት የመምህር መምሪያ ላይ ስልጠና ሰጠዋል።


የስልጠናው ተሳታፊዎች ላነሳቸው ጥያቄዎችና ለሰጣቸው አስተያየቶች በአቶ ዐብይ ተፈራ ምላሽና ማጠቃለያ ተሰጧል።


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍል የባህላዊ ስፖርቶች የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጠ።
//*

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የስፖርት ሳይንስ ት/ክፍል በባህላዊ ስፖርት ላይ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ ነው::

የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ አንዱአለም ገ/ስላሴ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ውስጥ በባህል ስፖርት ፌዴሬሽን የተመዘገቡና የጨዋታ ህግ የተዘጋጀላቸው አስራ አንድ የሚደርሱ ባህላዊ የስፖርት ጨዋታዎች መኖራቸውን ጠቁመው በእነዚህ ስፖርቶች ዙሪያ የስፖርት ሳይንስ ባለሙያዎች ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በዚህ የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ የትምህርት ክፍሉ መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች እንዲሁም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች እንደተካተቱና ሰልጣኞች በቀጣይ ተማሪዎቻቸው ስለባህል ስፖርት ያላቸውን እውቀት በማሳደግ ለውጥ እንደሚያመጡ ኃላፊው ያላቸውን ፅኑ እምነት ገልጸዋል።

በትምህርት ክፍሉ የጤናና ሰውነት ማጎልመሻ እንዲሁም የባህል ስፖርት መምህር የሆኑት ሰርጸብርሃን ካያሞ በበኩላቸው ነባር ባህላዊ ጨዋታዎች የሆኑት የገና ጨዋታ፣ ገበጣ፣ የፈረስ ግልቢያ እና ሌሎች ጨዋታዎች ብዙ ወጪን የማይጠይቁና በአጭር ጊዜ ስልጠና ሊለመዱ የሚችሉ በመሆኑ ጨዋታዎቹ እንዲዘወተሩ መሰል ስልጠናዎች አስፈላጊ መሆናቸውን አንስተዋል። ባህላዊ ስፖርቶች ከስፖርትነታቸው ባሻገር ማህበራዊ ትስስርንና መስተጋብርን ለማሳደግ ጥቅም ላይ ሲውሉ መቆየታቸውን ያነሱት መምህሩ ጨዋታዎቹን ከትምህርት ቤቶች ጀምሮ በማስፋፋት ተደራሽነታቸውን መጨመር እንደሚገባ ተናግረዋል።

©ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#MettuUniversity


በ2016 ዓ.ም በሬሚድያል ትምህርት መረሃ ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ (Remedial Students) ተማሪዎች፤ የምዝገባ ጊዜ ጥር 20-21/2016ዓ.ም መሆኑን አዉቃችሁ በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

ማሳሰቢያ፤
 የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል A- B #ለተፈጥሮ ሳይንስ ስትሪም እና ለማህበራዊ ሳይንስ ስትሪም የሚጀምር ተማሪዎች ፤ ምዝገባችሁ የሚሆነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን፡፡


📌ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ
ብርድ ልብስ፤ አንሶላና ትራስ ጨርቅ፤ የስፖርት ልብስ
ከ8-12ተኛ ክፍል ያሉ የት\ት ማስረጃዎች ኦረጂናልና ኮፒ ኢንድሁም
አራት(4) ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ ረፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳስቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለ2016ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በማታ እና Weekend መርሐግብር አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመማር ፍላጐት ያላችሁና የትምህርት ሚኒስቴርን የከፍተኛ ት/ት መግቢያ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ከጥር 07 - 16/2016ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት (ጅማ) እና በጅማ ዩኒቨርስቲ አጋሮ ካምፓስ ሬጅስትራር ቢሮ (አጋሮ ካምፓስ ለሚቀርባችሁ አመልካቾች) በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

[ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ ]

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የአለማችንን 40 በመቶ ሰራተኞች ስራ ሊያሳጣ እንደሚችል ተነገረ

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የአለማችን 40 በመቶ ሰራተኞችን ስራ ሊነጥቅ እንደሚችል የአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ገለጸ።
ተቋሙ ይፋ ባደረገው አዲስ ጥናት ቴክኖሎጂው ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ተንብዩዋል። የአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ሰው ሰራሽ አስተውሎት) የሰው ልጆችን ስራ ከመንጠቅ ባሻገር ኢፍትሃዊነትን ያባብሳል” ብለዋል። 

ቴክኖሎጂው ከባድ ማህበራዊ ቀውስ ከማስከተሉ በፊትም ፖሊሲ አውጪዎች መፍትሄዎችን እንዲያዘጋጁ ነው ያሳሰቡት።
በዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ይሄው የሰው ልጆችን ስራ ይነጥቃል የሚል ስጋት የቀረበበት አርቲፊሻል ኢንተርለጀንስ ዋነኛ የምክክር አጀንዳ ሆኗል። የአለም የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) በዚሁ ስብሰባ ይፋ ያደረገው ጥናትም ቴክኖሎጂውን በስፋት መጠቅም የሚያስችል መሰረተ ልማት በዘረጉት የበለጸጉት ሀገራት ሰው ሰራሽ አስተውሎት እስከ 60 በመቶ ሰራተኞች ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል ብሏል።

ቴክኖሎጂው በታዳጊ ሀገራት ደግሞ 26 በመቶ ስራዎች ላይ ተጽዕኖው ሊያሳርፍ አልያም ስራን ሊነጥቅ እንደሚችል በአይኤምኤፍ ተገምቷል። ባደጉትና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት መካከል ያለው ቴክኖሎጂውን ጥቅም ላይ የማዋል ልዩነት የሀገራቱን የእድገት ልዩነት እያሰፋው እንደሚሄድ ነው የሚጠበቀው። ቴክኖሎጂው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እና ረጅም አመት ያገለገሉ ሰራተኞችን ከስራ በማሰናበት ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ እንዳያስከትል ከወዲሁ ዝግጅት ይደረግ ሲል ነው አይኤምኤፍ ያሳሰበው።

የበለጸጉት ሀገራት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ይዞት ከመጣው በረከት በብዙው ሊጠቀሙ እንደሚችሉ ቢጠበቅም ሚሊየኖች ከስራ ገበታቸው ሊሰናበቱ ይችላሉ የሚሉ ጥናቶች በተደጋጋሚ ወጥተዋል። በዳቮሱ ምክክር የሰው ሰራሽ አስተውሎት ምን ያህል ስራን እያቀለለ እና ውጤታማነትን እያሳደገ እንደሚገኝ ቢነሳበትም ስጋቱ አይሏል።

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ባለፈው ወር የመጀመሪያውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቁጥጥር ህግ ማጽደቃቸው ይታወሳል። በያዝነው የፈረንጆቹ አመት በህብረቱ ፓርላማ ይጸድቃል ተብሎ የሚጠበቀው ህግ በዘርፉ የሚደረገውን ፉክክር ጤናማ ከማድረግ ባለፈ ተጠያቂነትን ያሰፍናል ተብሏል። አሜሪካ፣ ብሪታንያ እና ቻይናም የራሳቸውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቁጥጥር ህግ ለማጽደቅ በሂደት ላይ ናቸው። #አልአይን

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ማካካሻ_ትምህርት_REMEDIAL_ማስፈፀሚያ_ሰነድ.pdf
4.9 MB
የሪሜዲያል ማስፈፀሚያ ሰነድ ለ2016 ዓ.ም ያገለግላል!

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ጥሪ

1. ነባር መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ/ም አዲስ ለተመደቡ እና በ2015 ዓ/ም የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 23 - 26/2016 ዓ/ም፣
2. በ2016 ዓ/ም ለሪሜዲያል ትምህርት የተመደቡ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 11 - 13/2016 ዓ/ም፤
3. ለነባርና አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ጥር 27/2016 ዓ/ም መሆኑን ገልጿል።
ተማሪዎች በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት በአካል ተገኝተው እንዲመዘገቡ ።

አዲስ የተመደቡ እና በ2015 ዓ/ም የሪሜዲያል ትምህርት ተከታትለው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ለምዝገባ ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ
1. የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን፣
2. ከ9 - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና ፎቶ ኮፒውን፣
3. አንሶላ፡ ብርድልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዘድ መምጣት ይጠበቅባቸዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉Good News for Ethiopian Undergraduate and Masters Program Students !

STUDY IN EUROPE ! 🇪🇺 🇮🇹

⭐️ በዚህ Full scholarship ማግኘት አስቸጋሪ  በሆነበት ሰዐት 💯 ወጪዎ ተሸፍኖ በተጨማሪም እየከፈሉ ሳይሆን በአመት እስከ € 11,000 (Euro) እየተከፈሎ በጣሊያን 🇮🇹(Europe) ከፍተኛ ትምህርቶን መከታተል ይፈልጋሉ ?

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ

ኑ ወደ Ethio-Genuine-Consultancy ከ Application process እሰከ Visa Process ሙሉ በሙሉ ሀሳባቹን በእኛ ላይ ጥላቹ Europe ትገባላቹ። እኛ እንደስማችን Genuine ነው ስራችን።

⭐️ 100% Application and Visa Success rate !

Requirements for undergraduate students:

1. Passport,
2. High school transcripts,
3. Grade 10 & 12 Matric result.


Requirements for Masters Students :

1. Passport,
2. Bachelor degree certificate,
3. Student Copy
.

Students who have 500+ Entrance Score will be offered big discount.

  ለበለጠ መረጃ : -

🔵 @Gossa07

☎️ +251935343325 /+393444355194

ቴሌግራም ገፅዓችንን መቀላቀል እንዳይረሱ 👇👇👇:
@Ethiogenuine1
@Ethiogenuine1

📍 Address : Addis Ababa, 22, Tsega Business Center, 7th Floor, Office No - H04 .

🌐 Www.Ethio-Genuine-Consultancy.com
#WolkiteUniversity

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳቹህ ለሪሚዲያል ፕሮግራም በ2016 የትምህርት ዘመን ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

አጠቃላይ ገለፃ ጥር 29/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ትምህርት ጥር 30/2016 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➭ መሰናዶ ያጠናቀቃችሁበትን ሰርተፍኬት፣
➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➭ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ጨርቅ፡፡

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የመረጃውን ትክክለኛነት ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር ኃላፊ አቶ ተስፋ ምኑታ አረጋግጧል፡፡



የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እየተቀበለ ነው


ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐ-ግብር የሚማሩ ስድስት ሺህ ተማሪዎቹን እየተቀበለ መሆኑን አስታወቀ:: የተማሪዎች ቅበላ ጥር ስድስት ቀን 2016 ዓ.ም መጀመሩ ተመላክቷል::

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ብርሃን ደጀን ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በክልሉ የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ዩኒቨርሲቲው ከጥር ስድስት ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

በክልሉ በነበረው የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት በመደበኛው የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ሂደቱን እንዳልቻለ አስታውሰው፤ አሁን ላይ በአማራ ክልል ያለውን አንጻራዊ ሰላም በመጠቀም ዩኒቨርሲቲው ስድስት ሺህ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት እያደረገ ነው ብለዋል።

#ኢፕድ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot