ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያልፉ ተማሪዎች ቁጥር መቀነስ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እየፈተነ ነው።
በኢትዮጵያ ከ300 በላይ ፈቃድ ያላቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይገኛሉ።
ተቋማቱ ባለፉት ዓመታት ከ300 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሲያስተምሩ ቆይተዋል።
ባለፉት ሁለት ዓመታት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች መቀነስ እነዚህን የትምህርት ተቋማት እየፈተነ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ካለፉት ተማሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ ወደ መንግሥት ትምህርት ተቋማት ስለሚገቡ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች እየቀነሰ ነው ተብሏል።
ይህ ሁኔታ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ ብዙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዘግተው ፈቃዳቸውን የሚመልሱበት ጊዜ ሩቅ እንደማይሆን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር የቦርድ አባልና የሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ተረፈ ፈየራ (ዶ/ር) ለሸገር ኤፍኤም ተናግረዋል።
ሁኔታው የሥራ አጥ ቁጥር መጨመርን ጨምሮ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ዘርፈ ብዙ አደጋ እንደሚያስከትልም ገልፀዋል።
በዚህ ጉዳዩ ዙሪያ ማህበሩ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ጋር ውይይት ማድረጉንም አስረድተዋል።
በመንግሥት ከቀረቡ አማራጮች መካከል የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት መስጠት ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ የሚለው አንዱ መሆኑን አመልክተዋል።
"የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጣም በዝተዋል ተቀራራቢ መስክ ላይ ያሉት ሊዋኸዱ ይገባል፥ ቢበዛ ቁጥራቸው ከ30 መብለጥ የለበትም" የሚል አቋም በመንግሥት መያዙንም ጠቅሰዋል።
የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር 176 ተቋማትን በውስጡ ይዟል። #ሸገርኤፍኤም
@NATIONALEXAMSRESULT

𝗦𝗠𝗜𝗟𝗘 𝗖𝗔𝗥 𝗦𝗔𝗟𝗘 🚗🚙
ማንኛውንም መኪና መግዛትም ሆነ መሸጥ ካሰቡ ይደውሉልን ወይም ከስር ባለው የ ቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል የተለያዩ መኪናዎችን ማግኘት ይችላሉ ።
☎️ 09 48 31 48 31
☎️ 09 08 14 08 14
https://t.me/Smile_Car_Sale
Please provide us with the details and photographs of your car if you wish to sell it. We will sell it as soon as possible.

#BoranaUniversity
በ2015 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2014 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ በአንደኛ ሴሚስተር በውጤት እና በተለያዩ ምክንያቶች Withdrawal በመሙላት ላቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወደ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ስምንት 3x4 ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

#ዋቸሞ_ዩኒቨርስቲ
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት አምጥተው ለ2016 የትምህርት ዘመን ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➢ የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አንድ 3x4 ፎቶግራፍ
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን፦
➢ በዋና ግቢ ሲትከታተሉ የቆዩ በዋና ግቢ ሪፖርት እንዲያደርጉ
➢ በዱራሜ ካምፓስ ሲከታተሉ የቆዩ በዱራሜ ካምፓስ ሪፖርት እንዲያድረጉ ተብሏል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

Jimma University ‼️
ለትምህርት ፈላጊዎች🙏 ሙሉውን ከፎቶ ያንብቡ ።
💠ጅማ ዩኒቨርስቲ ለ አዲስ ገቢ እና ለሬሜዲያል ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል የሚል መረጃ አይተናል ። ነገር ግን #አልተረጋገጠም ።

#ማስታወቂያ
👩🎓🧑🎓 *Competent research hub * 👩💻🧑💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
✅ ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
✅ ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
✅ ለመጠይቅ - Questionnaire
✅ ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
✅ ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation
O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through*
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
👩🎓🧑🎓 *Competent research hub * 👩💻🧑💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
✅ ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
✅ ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
✅ ለመጠይቅ - Questionnaire
✅ ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
✅ ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation
O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through*
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
𝗦𝗠𝗜𝗟𝗘 𝗖𝗔𝗥 𝗦𝗔𝗟𝗘 🚗🚙
ማንኛውንም መኪና መግዛትም ሆነ መሸጥ ካሰቡ ይደውሉልን ወይም ከስር ባለው የ ቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል የተለያዩ መኪናዎችን ማግኘት ይችላሉ ።
☎️ 09 48 31 48 31
☎️ 09 08 14 08 14
https://t.me/Smile_Car_Sale
Please provide us with the details and photographs of your car if you wish to sell it. We will sell it as soon as possible.
ማንኛውንም መኪና መግዛትም ሆነ መሸጥ ካሰቡ ይደውሉልን ወይም ከስር ባለው የ ቴሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል የተለያዩ መኪናዎችን ማግኘት ይችላሉ ።
☎️ 09 48 31 48 31
☎️ 09 08 14 08 14
https://t.me/Smile_Car_Sale
Please provide us with the details and photographs of your car if you wish to sell it. We will sell it as soon as possible.
#AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሳስ 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች
ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመምጣታችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት Freshman የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡
Note:
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ ከታህሳስ 08 እስከ 12/2016 መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦
https://portal.aau.edu.et/ ወይም http://aau.edu.et
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ታህሳስ 05 እና 06/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች
ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ከመምጣታችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት Freshman የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን እንድታሟሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡
Note:
በተጠቀሱት ቀናት ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች በመገኘት ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል፡፡
ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሆኖ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር መልሶ ቅበላ ከታህሳስ 08 እስከ 12/2016 መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦
https://portal.aau.edu.et/ ወይም http://aau.edu.et
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#HawassaUniversity
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም አዲስ ገቢ አንደኛ ዓመት እና ለ2015 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ አላደረገም‼️
#ቲክቫህ_ዩኒቨርሲቲ በጉዳዩ ዙሪያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል።
አሁን ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሀገሪቱ ገዢው ፓርቲ ስልጠና እየተሰጠ እንደሚገኝና ስልጠናው እስከ ህዳር 30/2016 ዓ.ም እንደሚቆይ ኃላፊው ገልፀዋል።
በመሆኑም በታህሳስ የመጀመሪያ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ጥሪ ሊደረግ እንደሚችል ነው ኃላፊው የገለፁት።
Note:
ከላይ በምስሉ የሚታየው መልዕክት ለነባር መደበኛ ፕሮግራም የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የተላለፈ መሆኑን ኃላፊው አብራርተዋል።
በነሐሴ 2015 ዓ.ም ወደ ተቋሙ ገብተው የነበሩ የ1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች፥ ወደ 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ዓመት መዘዋወራቸውን ተከትሎ
የተላለፈ የምዘገባ ጊዜ መልዕክት መሆኑን ገልፀዋል።
[ዘገባው የቲክቫህ ዩንቨርሲቲ ነው]

የአብርሆት ቤተመፅሀፍት ከዛሬ ጀምሮ የ24 ሰዓት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ
**
በቀን እስከ 15ሺህ ሰዎችን የሚያስተናግደው ቤተመፅሀፍቱ፤ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመጀመር የአንባቢያንን ፍላጎት ለማሟላት እንደሚሰራ ነው የተገለፀው፡፡
የአብርሆት ቤተ መፅሀፍት አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ምሽት 12 ሰዓት፤ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እስከ ምሽቱ 6 ሰአት አገልግሎት እየሰጠ ቆይቷል::
ይሁንና በበርካታ ሰዎች ጥያቄ እና ፍላጎት መሰረት፤ ቤተ መፅሀፍቱ ከዛሬ ጀምሮ 24 ሰዓት አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉን ነው የቤተ መፅሀፍቱ ዳይሬክተር ውባየሁ ማሞ የገለፁት::
ከጊዜ ወደጊዜ የአንባቢያን ቁጥር እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ ብሎም የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት፤ ቁጥር ሁለት አብርሆትን ለመገንባት ዝግጅት መጠናቀቁን ጠቁመዋል:
የአብርሆት ቤተ መፅሀፍት ስራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በአጠቃላይ 10 ሚሊዮን አንባቢዎችን አስተናግዷል:: #EBC

በቀጣይ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው:- ትምህርት ሚኒስቴር
...............................................................................
ህዳር 17/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ
እንደገለጹት በቀጣይ ሁለት ዓመታት 9 ዩኒቨርስቲዎችን ራስ ገዝ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።
በ32ኛው የትምህርት ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ትይዩ መድረክ መክፈቻ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት በማቅረብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ቴክኖሎጁ የሚጠቀም ፣ የሚመራመርና በሥነምግባር የታነጸ ዜጋ መፍጠር እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስትር ዴኤታው አስገንዝበዋል።
የጉባዔው ዓላማ በከፍተኛ ትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን ፣ ያጋጠሙ ችግሮችና የወደፊት አቅጣጫዎች ላይ በመወያየት በቀጣይ ስለሚወሰዱ የእርምትና የለውጥ እርምጃዎች ላይ የጋራ ግንዛቤና አቋም ለመያዝ መሆኑን ጠቁመዋል።
የጅጅጋ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር በሽር አብዱላሂ ባስተላለፉት የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ በአፕላይድ ዩነቨርስቲ የተልዕኮና ትኩረት መስክ ለይቶ በተፈጥሮ ሀብት እርብቶአደርና እንስሳት ልማት እንዲሁም በምግብ ዋስትና ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ መስክ እየሠራ መሆኑን ተናግረዋል።
በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ትይዩ ጉባዔ ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌና በደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉስ ታደሰ ከፍተኛ ትምህርት ራስ ገዝ አስተዳደር ተስፋና ተግዳሮት -የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጅምሮች እንዲሁም የአፕላይድ ዩኒቨርስቲ የተግባር ሽግግር በሚሉ ርዕሶች ጽሁፎች ቀርበዋል።
32ኛው የትምህርት ጉባኤ በነገው እለት ይካሄዳል።
[ትምህርት ሚኒስቴር]

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በግል ከፍለው መማር ለሚፈልጉ አመልካቾች ያቀረባቸው የቅድመ-ምረቃ የትምህርት መስኮች
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#SamaraUniversity
በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ነባር የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-
➢ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ስምንት 3x4 የሆነ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ማስታወቂያ
👩🎓🧑🎓 *Competent research hub * 👩💻🧑💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
✅ ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
✅ ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
✅ ለመጠይቅ - Questionnaire
✅ ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
✅ ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation
O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through*
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
👩🎓🧑🎓 *Competent research hub * 👩💻🧑💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።
✅ ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
✅ ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
✅ ለመጠይቅ - Questionnaire
✅ ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
✅ ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation
O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
+ Assignment / አሳይመንት
+ Research / ሪሰርች
+ Proposal / ፕሮፖዛል
+ Term Paper / ተረም ፔፐር
+ Case study/ ኬዝ ስተዲ
+ Article Review
+ Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through*
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
መንግስት የሴት ተማሪዎች ወሊድ ፈቃድ ረቂቅ መመሪያን እንዲሰርዝ ተጠየቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ ማዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ከአንድ ሳምንት በፊት ባወጣው ዘገባ የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪ ከ15 ቀናት በላይ በወሊድ ምክንያት ከትምህርቷ የምትቀር ከሆነ በዚያው የትምህርት ዘመን ትምህርቷን መቀጠል እንደማትችል የሚደነግግ ረቂቅ መመሪያ በትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡
በዚህ ረቂቅ መመሪያ መሰረትም ተማሪዋ ለ15 ተከታታይ ቀናት በወሊድ ምክንያት የምታርፍ ከሆነ ትምህርቷን መቀጠል አትችልም፡፡ ተማሪዋ ለ16 ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ቀናት የምትቀር ከሆነ በዚያ ዓመት ስትከታተል ከነበረው ትምህርት የምትታገድ መሆኑን ያስረዳል፡፡ ሆኖም ተማሪዋ በቀጣዩ ዓመት ትምህርቷን መቀጠል የምትፈልግ ከሆነ፣ ‹‹ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ›› መቀጠል እንደምትችል ይፈቅዳል ሲል በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ይህን ረቂቅ መመሪያ የተቃወመ ሲሆን መመሪያው ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ሴቶች የወሊድ ፈቃድ መብትን በእጅጉ የሚገድብ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ይህ ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የተደነገጉትን አወንታዊ የድርጊት ድንጋጌዎች የሚንድ ብቻ ሳይሆን የሴቶችን መሠረታዊ የመማር መብቶችም በግልጽ የሚነፍግ ስለሆነ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አቋሙን እንደገና እንዲያጤነው ሲል ጠይቋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪዎች ምዘናና የክፍል ዝውውር ረቂቅ መመርያ ማዘጋጀቱ ተገልጿል፡፡ ሪፖርተር ጋዜጣ ከአንድ ሳምንት በፊት ባወጣው ዘገባ የአጠቃላይ ትምህርት ተማሪ ከ15 ቀናት በላይ በወሊድ ምክንያት ከትምህርቷ የምትቀር ከሆነ በዚያው የትምህርት ዘመን ትምህርቷን መቀጠል እንደማትችል የሚደነግግ ረቂቅ መመሪያ በትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡
በዚህ ረቂቅ መመሪያ መሰረትም ተማሪዋ ለ15 ተከታታይ ቀናት በወሊድ ምክንያት የምታርፍ ከሆነ ትምህርቷን መቀጠል አትችልም፡፡ ተማሪዋ ለ16 ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ቀናት የምትቀር ከሆነ በዚያ ዓመት ስትከታተል ከነበረው ትምህርት የምትታገድ መሆኑን ያስረዳል፡፡ ሆኖም ተማሪዋ በቀጣዩ ዓመት ትምህርቷን መቀጠል የምትፈልግ ከሆነ፣ ‹‹ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ›› መቀጠል እንደምትችል ይፈቅዳል ሲል በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ይህን ረቂቅ መመሪያ የተቃወመ ሲሆን መመሪያው ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ሴቶች የወሊድ ፈቃድ መብትን በእጅጉ የሚገድብ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ይህ ረቂቅ ሕግ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የተደነገጉትን አወንታዊ የድርጊት ድንጋጌዎች የሚንድ ብቻ ሳይሆን የሴቶችን መሠረታዊ የመማር መብቶችም በግልጽ የሚነፍግ ስለሆነ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አቋሙን እንደገና እንዲያጤነው ሲል ጠይቋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ሀዋሳዩኒቨርሲቲ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የወንዶ ገነት ደንና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ በፈተና አወጣጥና የተማሪ ምዘና ዘዴዎች ላይ ለመምህራኑ ስልጠና ሰጠ።
የኮሌጁ ዲን ዶ/ር ሳሙኤል በቀለ በስልጠናው መርሃግብር መክፈቻ ላይ እንደተናገሩት መምህራን በጉዳዩ ዙሪያ ምንም እንኳ ልምድና ዕውቀት ቢኖራቸውም ወቅቱን ያገናዘበ የመነቃቅያ ስልጠና አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ስልጠናውን ማዘጋጀታቸን አስረድተዋል።
ስልጠናው የተዘጋጀው ከመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ጋር በተደረገ ውይይት በተለይም በወጣት መምህራን ዘንድ የትምህርት አሰጣጥና የፈተና አዘገጃጀት ላይ ክፈተት መኖሩን በተማሪዎች ከተሰጠ ጥቆማ በመነሳት እንደሆነ ገልፀው ዓላማውም መምህራን በዒላማና መሠረታዊ የትምህርት ይዘትና ዝግጅት ላይ የተመሠረተ የሥነ-ማስተማር እና ምዘና ዘዴዎችን በመከተል ተማሪዎቻቸውን በሀገርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ አጋዥ ተግባራትን እንዲያከናውኑ ለማስቻል መሆኑን አብራርተዋል።
በኮሌጁ የጥራት ማሻሻያ ኃላፊና የሰልጠናው አስተባባሪ ዶ/ር በየነ ተክሉ በበኩላቸው ጥራት የሁሉም ነገር መሠረት መሆኑን ጠቁመው የትምህርትን ጥራት ለማስጠበቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በመከተል ከተማሪዎችና የኮሌጁ ማኅበረሰብ ጋር በመወያየት መጠነ ሰፊ ማሻሻያዎችን በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል። ባለፈው ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ኮሌጁ ተማሪዎቹን በማሳለፍ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ቢሆንም ውጤቱን አስጠብቆ ለመቀጠል የመምህራን የሙያ ክህሎት ስልጠና አጋዥ መሆኑ ስለታመነበት ስልጠናው መዘጋጀቱንም ኃላፊው አብራርተዋል።