STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መደበኛ ሥራቸው በቅርቡ #እንደማይመለሱ የክልሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ገለፀ፡፡

አስር ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት የያዘው 'በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም'፤ በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታና የመማር ማስተማር ሒደቱን በማስመልከት ውይይት አድርጓል፡፡

በዚህም "በክልሉ የሚገኙ አስሩም ዩኒቨርሲቲዎች የክልሉ የፀጥታ ሁኔታ እስከሚሻሻል ድረስ ተማሪዎቻቸውን እንደማይጠሩ የጋራ መግባባት ላይ መድረሳቸውን" የፎረሙ ዋና ፀሐፊ አስማረ ደጀን (ዶ/ር) ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

በክልሉ የሚታየውን የፀጥታ ስጋት ያብራሩት ዋና ፀሐፊው፤ ተማሪዎችን ወደየተቋማት አስገብቶ ግጭት በሚከሰትበት ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች ኃላፊነት እንደማይወስዱ አንስተዋል፡፡ ለዚህም ባለፈው ሐምሌ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና እየወሰዱ በነበረበት ወቅት ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ጠቅሰዋል፡፡ ተፈታኝ ተማሪዎች ረጅም ርቀት በራሳቸው በእግራቸው ተጉዘው ወደየመጡበት መመለሳቸውን አስታውሰዋል፡፡

በክልሉ ባለው የፀጥታ ሁኔታ የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ማድረስ ፈተና እንደሆነም ዋና ፀሐፊው ጠቁመዋል።

ከምግብ ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲዎች ልዩ ልዩ ግብዓቶችን ያቀርቡ የነበሩ አካላት፣ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ መግለጻቸው ለፎረሙ ውሳኔ መሠረት እንደሆኑ ፀሐፊው አስረድተዋል፡፡

በፎረሙ ውይይት የተሳተፉት የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታፈረ መላኩ (ዶ/ር)፤ "በክልሉ በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ዘንድሮ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ #እንደማይቻል" ገልጸዋል።

የዩኒቨርሲቲዎቹ የምግብ አቅርቦት ከወረዳዎችና ከአዲስ አበባ የሚመጣ በመሆኑ፥ ይህም ትልቅ ፈተና እንደሆነ ፕሬዝዳንቱ ጠቁመዋል።

መንግሥት ፎረሙ የሚጠይቀውን ሁኔታ ማመቻቸት ከቻለ ዩኒቨርሲቲዎቹ ተማሪዎቻቸውን ለመጥራት እንደሚችሉ ከስምምነት መደረሱን ዋና ፀሐፊው አስረድተዋል።

የአሜሪካ ድምፅ የትምህርት ሚኒስቴርን በጉዳዩ ላይ ለማናገር ያደረገው ጥረት አልተሳካለትም።


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ 🎁 ሰዓቶችን በሚፈልጉት ሰው ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ  እንሰራለን።🛍

#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን ፣ በእንጨት ላይ በወደዱት ቅርፅ በመረጡት ምስል ወይም ፅሁፍ እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡

O ᖇ ᗪ E ᖇ   O ᑎ
                           📨  @henak_21
                           📞   0924848164

አድራሻ፡- ጀርመን አደባባይ

🚚 ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።

#For_More_Gifts_Package👇👇
@Habesha_Gift @Habesha_Gift
በትግራይ ምን ያህል ተማሪ አለፈ ?

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ትናት ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ሆኗል።

በክልሉ የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች በድረ-ገጽ eaes.et ላይ በመግባት የፈተና አዳራሽ መግቢያ መታወቂያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስማቸውን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ ውጤታቸውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል።

ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች በተመሳሳይ ድረ-ገጽ ላይ እስከ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ድረስ ቅሬታቸውን ማቅረብ ይችላሉ ፤ ምላሽም በተመሳሳይ መልኩ ማግኘት እንደሚችሉ ተገልጿል።

በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ9ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል።

ምን ያህል ተማሪ 50 በመቶ እና በላይ አመጣ ?

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዑሽ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰራጩት ፅሁፍ የወጣውን የፈተና መስፈርት አሟልተው ብሔራዊ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ፦
🔹73.09 በመቶ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
🔸 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች

በአጠቃላይ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ማግኘታቸውን ጠቁመዋል።

ዝርዝር ቁጥራዊ መረጃው በቀጣይ ይገለፃልም ብለዋል።

ዶ/ር ኪሮስ ውጤቱን ላስመዘገቡ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ያሉ ሲሆን ይህ ውጤት እንዲመዘገብ የማይተካ ሚና ለተጫወቱት መምህራን፣ የትምህርት አመራሮች፣ ወላጆች ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴርና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ደረጃውን የጠበቀ ፈተና በማዘጋጀት እና በመፈትን ውጤቱን በአጭር ጊዜ ለማሳወቅ ሌት ተቀን ላደረጉት ርብርብ የቢሮው ኃላፊ ምስጋና አቅርበውላቸዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Inbox👇 በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ተማሪዎች ቅሬታ👇

ጉዳዩ:-በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች አሁን ባለው ተለዋዋጭ የፀጥታ ሁኔታ ተማሪዎችን የሚጠሩበት ጊዜን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙን የክልሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም አሳውቋል። ይህ ዜና በክልሉ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች  የምንማር ተማሪዎችን ወደ ተስፋ መቁረጥና ለከፍተኛ ስነ ልቦናዊ ቀውስ ዳርጎናል። ምክንያቱም በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ እኩዮቻችን ትምህርታቸውን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እየተከታተሉ ነው። ስለዚህ መንግስት ይህን ችግራችንን ተመልክቶ ለሚከተሉት ጥያቄዎቻችን አውንታዊና አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጠን እንጠይቃለን : 1:-ወደ ዩኒቨርሲቲ ገብተን ትምህርታችንን የምንቀጥልበትን ሁኔታ እንዲያመቻችልን ወይም

 2:-ጊዜያችን ያለአግባብ አየባከነ ስለሆነ  ወደሌሎች ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲያዛውረን   እንማፀናለን።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
" በጦርነቱ ምክንያት ወደኃላ ባልቀር አሁን የ4ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩ " - ተማሪ ሙሴ ኪዳነ

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ከ9,000 በላይ ተማሪዎች 657 በማምጣት ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው የቀላሚኖ ት/ት ተማሪ ሙሴ ኪዳነ " መድረስ ከነበረብኝ የትምህርት ደረጃ ባለመድረሴ ዓመታት ከእድሜ ላይ ተሰርቋል " ሲል ገልጿል።

የትግራይ #ሃውዜን ነዋሪ የሆነው ተማሪ ሙሴ አሁን ላይ እድሜው 22 ሲሆን ፤ ባስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ደስ መሰኘቱን ለክልሉ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግሯል።

አስከፊው ጦርነት በይከሰትና ወደኃላ ባይቅር ኖሮ አሁን ላይ የ4ኛ ዓመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንደነበርም ገልጿል።

ሙሴ ኪዳነ ፥ " አሁን የመጣው የፈተና ውጤት ጥሩ ነው። ደስም ብሎኛል ከውጤቱ ጋር አያይዤ ማለት የምፈልገው ሁሉም ሰው ያሰበውን ደረጃ ለመድረስ የሚያስችለውን ጥረት ካደረገ ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ነው። " ብሏል።

መድረስ ከነበረበት የትምህርት ደረጃ ባለመድረሱ ዓመታት ከእድሜው እንደተሰረቀበት የሚገልፀው ተማሪ ሙሴ አሁን የሚገባውን ሁሉ የሚማርበት እድል ሊመቻች ይገባል ሲል ለትግራይ ቴሌቪዥን ተናግሯል።

በትግራይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ከ9,000 በላይ ተማሪዎች 73.09 በመቶ የሚሆኑት የተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም 51.38 በመቶ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች በአጠቃላይ 66.96 በመቶ ተማሪዎች 50 በመቶና በላይ ውጤት በማምጣት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አግኝተዋል።

#Tikvah

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ጥቆማ

ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ያለፋችሁና በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ ነርሲነግ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛ መርሐግብር ለመማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ከጥቅምት 26 እስከ 30/2016 ዓ.ም ይከናወናል።

በኮሌጁ ነርሲነግ ትምህርት ቤት የሚሰጡ የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች፦

• Critical Care Nurse Practitioner (Nursing Residence Type)
• MSc in Neonatal Nursing (Residence Type)
• MSc in Clinical Oncology Nursing (Residence Type)
• MSc in Paramedics Science
• Cardiothoracic Surgery Nursing
• MSc in Cardiovascular Nursing

ለምዝገባ ወደ ተቋሙ ሬጅስትራል ቢሮ ስትሔዱ የGAT ውጤታቹን መያዝ ይጠበቅባችኋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል አመች ኹኔታዎችን እየተጠባበቁ ነው፡፡" -የክልሉ ዩኒቨርሲቲዎቹ ፎረም ዋና ፀሐፊ

በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ዋና ፀሐፊ አስማረ ደጀን (ዶ/ር) በክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን አቋም በተመለከተ ለአሜሪካ ድምፅ ሰጥተውት በነበረው መረጃ ላይ ማስተካከያ አድርገዋል፡፡

በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር የነበረው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲሉ ለአሚኮ የተናገሩት ዋና ፀሐፊው፤ "በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ለመቀበል አመች ኹኔታዎችን እየተጠባበቁ መኾኑን" ገልጸዋል፡፡

በክልሉ የሚገኙ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን መጥራት መጀመራቸውን ገልጸው፤ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ጥሪ ማስተላለፉን ለአብነት አንስተዋል፡፡

"አብዛኞቹ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን እየጠሩ ነው፤ ብዙ ተማሪዎችን በአንድ ጊዜ ለመጥራት ግን የግብዓት ችግር ለተቋማቱ እንቅፋት ኾኗል" ብለዋል።

"በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ግብዓት አቅራቢዎች ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው ለማቅረብ መቸገራቸውን" አንስተዋል፡፡ ይሁን እንጂ ዩኒቨርሲቲዎ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠሩ ነው ብለዋል፡፡

"ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አይጠሩም የተባለው ስህተት ነው" ያሉት ዋና ፀሐፊ፤ "ክልሉ ያጋጠመው የጸጥታ ችግር እየተሻሻለ ከመጣ ተቋማቱ ተማሪዎቻቸውን ወዲያው ይጠራሉ" ሲሉ ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝
#WolloUniversity

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ እንዳለስተላለፈ ገልጿል፡፡

የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ጥሪ እስካሁን እንዳልተላለፈ የገለፀው ዩኒቨርሲቲው ፤ ተደጋጋሚ የመግቢያ ቀንን የተመለከቱ ጥያቄዎች በተማሪዎች እየቀረቡለት መሆኑንም አስረድቷል፡፡

በመሆኑም ትክክለኛውን የመግቢያ ጊዜ እስከሚያሳውቅ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንዲጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2016 ዓ.ም. በማታ መርሃ ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት 12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለምታመለክቱ አመልካቾች

📌አመልካቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባችኋል👇

💥በ12ኛ ክፍል ውጤት የምታመለክቱ አመልካቾች ከ2011-2015 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን የምታሟሉ ከሆነ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ

💥በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሬሜዴያል ፕሮግራም ለወሰዳችሁ አመልካቾች 50%ና ከዚያ በላይ ዉጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚገልጽ የትምህርት ማስረጃ ማቅረብ

💥ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ2011-2015 ዓ.ም. ባለው ጊዜ በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ

💥ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ አምጥታችሁ ወደተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ያልሄዳችሁ ላለመሄዳችሁ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

📌የአመልካቾች የመግቢያ ነጥብ👇

⚡️በ2011 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው 295 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2012 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው በተፈጥሮ ሳይንስ (English, Aptitude, Mathematics and Physics) 140 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2012 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው ማህበራዊ ሳይንስ (English, Aptitude, Mathematics and Geography) 140 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡
በ2013 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው 330/320 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2014 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው በተፈጥሮ ሳይንስ 350 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2014 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው በማህበራዊ ሳይንስ 300 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2015 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው በተፈጥሮ ሳይንስ 350 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡

⚡️በ2015 ዓ.ም. የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ወስደው በአንደኛ ዙር በማህበራዊ ሳይንስ 300 እና ከዚያ በላይ ያላችሁ፡፡


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
🎉ለልደት፣ ለምርቃት እና ለማንኛውም አይነት ስጦታ 🎁 ሰዓቶችን በሚፈልጉት ሰው ፎቶ ወይም በድርጅት ሎጎ  እንሰራለን።🛍

#በተጨማሪም_የተለያዩ_ለስጦታ_የሚሆኑ ኩባያዎች ፣ ትራስ ፣ ቲሸርት ፣ የግድግዳ ሠዓቶችን ፣ በእንጨት ላይ በወደዱት ቅርፅ በመረጡት ምስል ወይም ፅሁፍ እና ሌሎችንም በፈለጉት ፎቶ አሳምረን እንሠራለን፡፡

O ᖇ ᗪ E ᖇ   O ᑎ
                           📨  @henak_21
                           📞   0924848164

አድራሻ፡- ጀርመን አደባባይ

🚚 ወደ ክልል ከተሞች በፖስታና በሹፌር በታማኝነት እንልካለን።

#For_More_Gifts_Package👇👇
@Habesha_Gift @Habesha_Gift
ማስታወቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ካምፓሶቹ በሚሰጡ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በማታና በረዕፍት ቀናት ተማሪዎችን ተቀብሉ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

⚡️የማመልከቻ መስፈርቶች፡-

፨12ኛ ክፍል አጠናቀው የብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የዘመኑን መቁረጫ ነጥብ የሚያሟሉ እና ፈተናውን ከወሰዱ አምስት አመት ያልበለጣቸው፤

፨በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ትምህርቱን/ቷን የተከታተለና/ችና የማለፍያ ነጥብ ያገኘ/ች (የተፈጥሮ ሳይንስ 200 እና ከዚያም በላይ ሶሻል ሳይንስ 150 እና ከዚያም በላይ እንዲሁም ለአይነስውራን 100 እና ከዚያም በላይ)፤

፨በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 ያጠናቀቁና COC ያለፉ በሙያው ቢየንስ ሁለት ዓመት ያገለገሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚያዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፤

፨በቀድሞ የትምህርት ስርዓት 12+ 2 ዲፕሎማ ያላቸው ወይንም በማንኛውም የት/ት ዓይነት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው፤

፨የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤


💥ማሳሰቢያ፡-
➡️ምዝገባው የሚከናወነው በኦንላይን ወይም በአካል በመቅረብ ማመልከት ይቻላል፡፡
➡️አመልካቾች ጥቅምት 27-ሕዳር 19 /2016 ዓ.ም ማመልከት ይችላሁ፡፡


ሬጅስትራርና አሉሚኒ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው ለአቅም ማሻሻያ(ሬሜዲያል) ፕሮግራም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው ለአቅም ማሻሻያ(ሬሜዲያል) ፕሮግራም በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ የመግቢያ ጊዜ ህዳር 1-2/2016 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ በመሆኑ በተባለዉ ቀን በዋናዉ ግቢ በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል ።
ማሳሰቢያ
 የአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል)ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡-
 የ8ኛ ክፍል ስርተፍኬት ዋናን እና ፎቶ ኮፒ
 ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያለውን ትርንስክሪፕት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ
 የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰርተፍኬት፤ ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ
 ስምንት(8) 3*4 የሆነ ፎቶግራፍ
 አንሶላ፤ብርድልብስ፤ የትራስ ጨረቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችዋል።
 ከተባለዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን ይገልጻል።

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አዲሱና ከባዱ ጉንፋን...

በአይነቱ ለየት ያለና ከባድ ራስ ምታት የሚያስከትል ጉንፋን መሰል በሽታ በተለይም በአዲስ አበባ እየተስፋፋ በመምጣቱ የተለያዩ ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ማስክ እንዲያደርጉ ዳግም ትዕዛዝ ማስተላለፍ ጀምረዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Telegram ላይ ከምታቁትም ሆነ ከማታቁት ሰው የዚህ አይነት link text ሲደረግላቹ አትክፈቱት

Hack ሊያደርጓቹ ነው🙌
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Repost
#ለጥንቃቄ

ቴሌግራም ላይ ከተለያዩ ሰዎች አጭር ጹሑፍና ሊንክ እየተላከሎት ነው ?

ቴሌግራም ላይ ከተለያዩ ሰዎች ጹሑፍና ሊንክ ያለው መልዕክቶች እየተላኩ ነው። ብዙዎች ይህ ጉዳይ በተደጋጋሚ እየደረሳቸው እንደሆነና የጥንቃቄ መልዕክቱን እንድናስተላልፍ ጠይቀውናል።

በመልዕክት የሚላከው ሊንክ ምንድን ነው?

በመልዕክቱ አብሮ የሚደርሶት ሊንክ የቴሌግራም አካውንቶን ለመጥለፍ የተዘጋጀ ቴሌግራምን የሚመስል ድረ-ገጽ ነው። ሊንኩን ሲከፍቱት ስልክ ቁጥር አስገብተው ወደ ቴሌግራም እንዲገቡ ይጠይቆቃል።

ቁጥሮን አስገብተው የሚመጣው ሌላኛው ገጽ በቴሌግራሞት የተላከሎትን አጭር የማረጋገጫ ቁጥር እንዲያስገቡ የሚጠይቅ ነው።

የተላከሎትን የማረጋገጫ ቁጥር ካስገቡ የእርሶን ቴሌግራም በቀጥታ ይህን ወጥመድ ያዘጋጁ ሰዎችም መጠቀም ይጀምራሉ። በዚህም መልዕክቶችን ለሌሎች መላክና እርሶ እንደላኩት አድርገው ማቅረብ ይችላሉ።
ይህ ገጽ ልክ ቴሌግራምን እንዲመስል ተደርጎ የተሰራ ሲሆን የሚያስገቡት መረጃ ግን ወደ ቴሌግራም ሳይሆን ይህንን ወደ ሚቆጣጠሩት ሰዎች የሚላክ ነው። ይህ አይነቱ ማጭበርበር ማጥመድ (Phishing) በመባል ይታወቃል።

ምን ማድረግ እችላለሁ ?
ይህ ችግር ካጋጠሞት ቀጥታ ቴሌግራሞት ላይ Setting ላይ በመግባት #Device የሚለውን በመጫን የእርሶ አካውንት በምን በምን ስልኮች ላይ እየሰራ እንደሚገኝ ማየት ይችላሉ። በዚህም ከእርሶ ቁጥጥር ውጪ ያሉ ስልኮችን በሙሉ ማስወጣትና እርሶ የሚጠቀሙበትን ብቻ ማስቀረት ይችላሉ።
ሁለተኛው መንገድ ይህ ችግር ከተመፈጠሩ በፊት የሚያገለግል ሲሆን ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) መጠቀም ድንገት ለእንደዚህ አይነት ችግሮች ብንጋለጥ ተጨማሪ የደኅንነት ማረጋገጫ ይሆነናል።
@NATIONALEXAMSRESULT