" የተፈታኞቹን ውጤት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለማሳወቅ ይሰራል ፤ የሚያልፉ ተማሪዎችም በሀገር አቀፍ ደረጃ ውጤታቸው ከተገለፁት ጋር ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ለማድረግ እንጥራለን " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
" ፈተናው ዛሬ በአራቱም ዩኒቨርሲቲዎች በሰላም ተጀምሯል። " - የትግራይ ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
ፈተናው በክልሉ በሚገኙ አራቱ የፌደራል ዩኒቨርስቲዎች በተመሳሳይ ጊዜ በሰላማዊ ሁኔታ መሰጠት መጀመሩ የጊዚያዊ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አረጋግጠዋል።
በቢሮው የግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ሰለሞን ገ/ታትዮስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፦
- በራያ ዩኒቨርስቲ 1561
- በመቐለ ዪኒቨርስቲ 2280
- በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ 2382
- በኣክሱም ዩኒቨርስቲ 3291 በአጠቃላይ ከዘጠኝ ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናቸውን ዛሬ ጀምረዋል።
ፈተናው ጥቅምት ሁለት ይጠናቀቃል።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መስከረም 28 /2016 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ፤ የትግራይ ተፈታኞቹን ውጤት በአንድ ሳምንት ውስጥ ለማሳወቅ ይሰራል።
የሚያልፉ ተማሪዎች በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤታቸው ከተገለጸ ተማሪዎች ጋር አብረው ወደ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ለማድረግ ጥረት ይደርጋል ብለዋል።
ፎቶ፦ TIGRAY TV
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ዘንድሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካስመዘገቡ አስር ትምህርት ቤቶች መካከል 9ኛ ደረጃ አጊኝቷል።
ትምህርት ቤቱ በ2015 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ውጤት ያመጡት፦
• ከ600-623 ➧3 ተማሪዎች
• ከ500-599 ➧ 26 ተማሪዎች
• ከ400-499 ➧ 31 ተማሪዎች
• ከ350-399 ➧ 12 ተማሪዎች
• ከ324-345 ➧ 4 ተማሪዎች
በትምህርትትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 623 መሆኑ ተግልጿል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ትምህርት ቤቱ በ2015 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል ውጤት ያመጡት፦
• ከ600-623 ➧3 ተማሪዎች
• ከ500-599 ➧ 26 ተማሪዎች
• ከ400-499 ➧ 31 ተማሪዎች
• ከ350-399 ➧ 12 ተማሪዎች
• ከ324-345 ➧ 4 ተማሪዎች
በትምህርትትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 623 መሆኑ ተግልጿል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ጀግኒት👏👏👏 #645
Name:- Rekik Ashenafi
ከ ሀዋሳ "COMBONI" ትምህርት ቤት 3ኛውን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችሁ ወጣት Rekik አሸናፊ 👏👏👏

637, 630 እና 622👏👏👏👏
ODA SPECIAL BOARDING SCHOOL (ኦዳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት)
ኦዳ ትምህርት ቤት ዘንድሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካስመዘገቡ አስር ትምህርት ቤቶች መካከል 6ኛ ደረጃ አጊኝቷል።
ትምህርት ቤቱ በ2015 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል 20 ተማሪዎች • ከ600-623 ማስመዝገባቸውን ተገልጿል።
በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 637 መሆኑ ተግልጿል፡፡

#የጥሪማስታወቂያ #BulehoraUniversity
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በ2016 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲው ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በመሆኑም ሁሉም የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥቅምት 9 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን

የ12ኛ ክፍል ውጤት ለማየት መቸገራቸውን በርካታ ተማሪዎች እና ወላጆች አስተያየታቸውን ለቲክቫህ ሰጥተዋል።
የ2015 ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 6284፣ በዌብሳይት eaes.et እንዲሁም በቴሌግራም ቦት @eaesbot የሬጅስትሬሽን ቁጥር በማስገባት ማየት እንደሚቻል መገለጹ ይታወቃል።
ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ውጤት ለማየት መቸገራቸውን ለቲክቫህ ገልጸዋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በውጤት መመልከቻ አማራጮቹ ላይ ምንም አይነት ቴክኒካል ችግር እንደሌለና መጨናነቅ ብቻ መኖሩን ለቲክቫህ ገልጿል።
ሙራድ ታደሰ የተባሉ የቲክቫህ ቤተሰብ ውጤት ለማየት የተቸገሩ ተማሪዎች ሊጠቀሙት የሚችሉ አማራጭ መፍትሔ ጠቁሞናል።
ውጤት የመመልከቻ አማራጮች ላይ ማለትም eaes.et ፣ eaes.gov.et ፣ eaes.edu.et ከገባችሁ በኋላ Forgot Admission Number የሚለውን በመጫን፣ Your Name, Father's Name, Grand Father's Name በሚሉት ላይ ስማችሁን እስከአያት ስትሞሉ ካለምንም ID ይሠራል።
ተማሪዎች በትዕግስት በመሞከር ውጤታቸውን እንዲያዩ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መክሯል።
በተጨማሪ ቅሬታ ማቅረቢያው ቅፅ እየሰራ እንዳልሆነ በርካታ ተማሪዎች አስተያየታቸውን ለቲክቫህ አድርሰዋል።
በነዚህ ጉዳዮች ላይ የሚመለከታቸውን አካላት በማናገር ተጨማሪ የምናደርሳችሁ ይሆናል። #tikvah

‹‹በ2016 ትምህርት ቢጀመርም አሁንም መጻሕፍት አልደረሱንም››-ተማሪዎችና ርዕሳነ መምህራን
****
(ኢ ፕ ድ)
የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት የተጀመረ ቢሆንም የመማሪያ መጻሕፍት እንዳልደረሳቸው የአዲስ አበባ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችና ርዕሰ መምህራን ገለጹ።
ከጥቅምት ወር አጋማሽ ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር የመጻሕፍት የህትመት ውጤቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በጥቁር አንበሳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ተማሪ በለጡ በሪሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገረችው፤ ትምህርታቸውን መምህራን በሚሰጧቸው ማስታወሻ እና በቴሌግራም በሚለቀቅ ሶፍትኮፒ እየተማሩ እንደሆነ ገልጻ ምንም አይነት መማሪያ መጻሕፍት እንዳልደረሰ ተናግራለች።
ይህም በመማሪያ ክፍል ውስጥ መምህራን ከሚሰጡት ማስታወሻ ውጪ የተብራራ ጽሁፍ ለማግኘት ብሎም ለሚቀጥለው ትምህርት እራሳቸውን ….
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=110973

በኢትዮጵያ በአእምሮ ጤና መታወክ የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር በአሳሳቢ ደረጃ መጨመሩ ተገለፀ
የአእምሮ በሽታ ሁሉን ሊያጠቃ የሚችል ቢሆንም ወጣቶች እና አፍላ ወጣቶች በበሽታው የመጠቃት እድላቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአሁኑ ወቅት የአእምሮ ጤንነት ለወጣቶች ደህንነት ትልቅ ስጋት መሆናቸዉን የገለፁት በጤና ሚኒስቴር ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችና የአእምሮ ጤና ባለሙያ አቶ ጀማል ተሾመ የህፃናትና አፍላ ወጣቶች የአእምሮ ጤና ችግር የስርጭት ምጣኔው ከ12 እስከ 25 በመቶ እንደደረሰ ለብስራት ሬድዮና ቲቪ ተናግረዋል።
ተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እንዲሁም ግጭቶች ፣የአየር ንብረት ለዉጥ ፣ስነ ልቦናዊ ጉዳቶች ወጣቶችን ጨምሮ ሌሎች ሰዋችን ለአእምሮ ጤና እክሎች የሚዳርጉ መንስኤዎች ናቸዉ ያሉት አቶ ጀማል ችግሩን ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን አክለዋል።
© ዳጉ_ጆርናል

በተከታታይ 2 ዓመት ያስፈተንኳቸው ተማሪዎች በሙሉ የማለፊያ ነጥብ ያመጡት ለጥራት በተሰጠው ትኩረት ነው - የባህርዳር ስቴም ት/ቤት
በ2 ተከታታይ ዓመታት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ ሁሉም ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያመጡበት የባህርዳር ስቴም ትምህርት ቤት የስኬቱ ምንጭ ለትምህርት ጥራት ትኩረት መሰጠቱ እንደሆነ አስታውቋል፡፡
በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የስቴም ማዕከል ዳይሬክተር ተስፋ ተገኘ (ዶ/ር) ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ውጤቱ ተማሪዎችን ለማብቃት የተሰራው ስራ ፍሬ ማፍራቱን ያሳየ ነው ብለዋል።
በዚህ ዓመት 40 ተማሪዎችን ያስፈተነው ትምህርት ቤቱ በሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉንም ተማሪዎች ማሳለፍ ከቻሉ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ ነው።
ተማሪዎቹ በ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት አምጥተው ተመርጠው መግባታቸው፣ ትምህርቱ በዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጥ መሆኑ፣ የተሻለ ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም የተሻለ የትምህርት ሽፋን የሚያገኙ መሆናቸው ለተሻለ ውጤት እንዳበቃቸው ተናግረዋል።
ሆኖም እንደሀገር የመጣው ውጤት የትምህርት ስርዓታችን ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ መሆኑንና ችግሩን ለመፍታት በጋራ መስራት እንደሚገባም ነው የተናገሩት።
የተገኘው ዝቅተኛ ውጤት የሁሉንም የጋራ ስራ የሚጠይቅ መሆኑን በማንሳትም ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ መምህራንና የትምህርት ማህበረሰቡ በጋራ መስራት አለበት ብለዋል።
የባህርዳር ስቴም ትምህርት ቤት ተማሪዎቹ ባመጡት ውጤት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሦስተኛ መውጣት የቻለ ነው።

እስቲ ይሄን ራሳችሁን ጠይቁ?
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወስዳችሁ ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት ውጪ ሌላ የምን ሞያ አላችሁ? ወይንም ከመደበኛው ትምህርት ውጪ ሌላ ትምህርት ከተማራችሁ?
@NATIONALEXAMSRESULT
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወስዳችሁ ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት ውጪ ሌላ የምን ሞያ አላችሁ? ወይንም ከመደበኛው ትምህርት ውጪ ሌላ ትምህርት ከተማራችሁ?
@NATIONALEXAMSRESULT
🌐እባካችሁ ማለፊያ ስንት ነው ብላቹህ አትጠይቁ!🙏
🦋ማለፊያ ሚባለው Remedial ለሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ነው። እሱም ደግሞ #ምናልባትም ቀጣይ ሳምንት ይነገራል!
የዩንቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ👇
📮ለናቹራል 350እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ
📮ለሶሻል 300እና ከዚያ በላይ ለሁለቱም ፆታ