STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"

"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"

"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolloUniversity

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ እና 2ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።

የተማሪዎቹ ምዝገባ ጥቅምት 05 እና 06/2016 ዓ.ም ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ "በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጓተት ምክንያት" የተማሪዎቹ ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ውጤቱ እንዴት ነው ?

ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል።

649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ከፍተኛ ውጤት 👇 #649

Natural Sciene ሴት ሊደታ Cruise
649 /700

🪭533/600 Dm Addis Alamayo Adari tmrt bet

👏205 ከ 600 በላይ በNatural

🙈15 ከ 500 በላይ በ Social Science

ስንት ተማሪ አለፈ ?
22,974

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 3.2% ብቻ ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል ። 🤯

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"የአብዛኛው ተማሪ ውጤት 26% ነው ፥ ዘንድሮም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተግባራዊ ይደረጋል "

@NATIONALEXAMSRESULT
በ 160 ሺ ተማሪዎች በ Remedial ይማራሉ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በ 160 ሺ ተማሪዎች በ Remedial ይማራሉ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም‼️

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Update

በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡

በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 31, 224 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡

በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ትህርት ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በ 160 ሺ ተማሪዎች በ Remedial ይማራሉ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።

ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
"5 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኑትን ተማሪዎች ሙሉ በ ሙሉ አሳልፈዋል"👏 የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12ቱ ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"አምስት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ተማሪዎች ሙሉ ለሙሉ አሳልፈዋል፡፡"

"ሌሎች አምስት ትምህርት ቤቶች ድግሞ ካስፈተኗቸው ውስጥ 95 ከመቶ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል፡፡"

ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦

1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት
2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት
4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን)
5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ)
6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ
8. የኔታ አካዳሚ
9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት
10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ነገ ጠዋት 12:00 ውጤት ይለቀቃል

@NATIONALEXAMSRESULT
"ዛሬ ተማሪዎቹ በሰላም ካደሩ ከነገ ጠዋት 12:00 ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ"

ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በሚያደርገው ዌብሳይት እና በSMS ውጤት መመልከት ይቻላል።


እስከአሁን ይፋ የተደረገ link የለም።

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@NATIONALEXAMSRESULT
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማወቅ የሚችሉት ነገ ጥዋት እንደሆነ ታውቋል።

ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያዝዋል

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot