የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ባች 5ኛ ዓመት ቅድመ ምረቃ ምኅንድስና ተማሪዎች እና የመደበኛ፣ የማታ እና የሳምንት መጨረሻ የድኅረ ምረቃ (ማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ) 2ኛ ዓመት 1ኛ ሴምስቴርና ከዚያ በላይ ተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እንደሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል፡፡
1ኛ. የቅበላ ቀን፦ ረቡዕ ጥቅምት 7 ቀን 2016 ዓ.ም፣
2ኛ. የምዝገባ ቀን፦ ሐሙስ እና ዓርብ ጥቅምት 8 እና 9 ቀን 2016 ዓ.ም፣
3ኛ. በቅጣት የምዝገባ ቀን፦ ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ብቻ እና
4ኛ. ትምህርት የሚጀመርበት ቀን፡- ሰኞ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም
መሆኑን በአጽንዖት እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማይቀበል እንዲሁም ምዝገባ የሚፈፀመው በየካምፓሶቻችሁ በአካል በመገኘት መሆኑን ያሳውቃል።
ማሳሰቢያ፡-
የ2016 ባች 1ኛ ዓመት የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን የ“GAT” ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እንደታወቀ በቅርቡ የሚገለጽ መሆኑን እንዲሁም በ2015 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) በመከታተል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች መግቢያ ከትምህርት ሚኒስቴር በሚሰጥ አቅጣጫ መሠረት በቅርብ ቀን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#JinkaUniversity
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ እና 5ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2016 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 08 እና 09/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀመረው ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም መሆኑም ተገልጿል።
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

Forwarded from STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#የምስራች @#Exitexam Tutorial
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾ በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
መልስና ማብራሪያ ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ
🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
ይያዙ
🔔 ሙሉ ስምዎን : የስልክ ቁጥርዎንና
ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786
ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።
➧➧ #Joinus @ t.me/aec_ethiopia
አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
🥇 ለአካውንቲንግ
🥇 ለማኔጅመንት
🥇 ለቢዝነስ ማኔጅመንት
🥇ለማርኬቲንግ ማኔጅመንት
🥇ለሲቪል ምህንድስና
🥇ለኮምፒውተር ሳይንስ
#የመውጫ ፈተና መዘጋጃ #ልዩ ትምህርት
➾ በአንጋፋ ፕሮፌሰሮችና የዪኒቨርስቲ
መምህራን
➾ በት/ት ሚ/ር ለፈተና በተመረጡ ኮርሶች
ላይ ብቻ: የፈተና ጥያቄዎች ላይ በማተኮር
➾ በቂ የጥናት ሞጁሎች
➾ ሞዴል የመለማመጃ ፈተናዎች ከሙሉ
መልስና ማብራሪያ ጋር
➾ የኦንላየን መለማመጃ ሲስተም
➾ ውጤታማ የፈተና አሰራር ሥልጠና
***
💥 እጅግ በተመጣጣኝ ክፍያ
🛎 በየማዕከላቱ ያሉ ውስን ቦታዎች ቀድመው
ይያዙ
🔔 ሙሉ ስምዎን : የስልክ ቁጥርዎንና
ዲፓርትመንትዎን 0908-198-786
ላይ ቴክስት በማድረግ ይመዝገቡ ።
➾➾➾➾➾➾
ለበለጠ መረጃ
➧ 0908198786 ማነጋገር ይቻላል።
➧➧ #Joinus @ t.me/aec_ethiopia
አድቫንስድ የት/ት ማማከር ማዕከል
ከፍላጎትዎ ባሻገር !!!
በትግራይ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተና ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ለአራት ቀናት ይወስዳሉ።
ተማሪዎቹ በክልሉ በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች ከ45 ቀናት በላይ የማጠናከሪያ ትምህርት ሲወስዱ ቆይተዋል።
ተማሪዎቹ በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ የነበሩና መልቀቂያ ፈተናውን ሳይወሰዱ የቀሩ ናቸው።
ፈተናው ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

የ12ኛ ክፍል የ 2015 ውጤት ዛሬ ይለቀቃል።
ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??
ትምህርት ሚኒስቴር 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇
✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
✅ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
✅ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።
የ 12ኛ ክፍል ውጤት እንደ አምናዉ ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ።
ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ስንት ሰዓት ይፋ ይሆናል ??
ትምህርት ሚኒስቴር 5:30 ላይ መግለጫ ይሰጣል። በመግለጫው 👇
✅ውጤቱ ስንት ሰዓት መታየት እንደሚጀምር
✅ስንት ተማሪዎች እንዳለፉ
✅ማለፊያው ስንት አሰንደሆነና ሌሎች ተያያዥ ነገሮችን ያብራራል።
የ 12ኛ ክፍል ውጤት እንደ አምናዉ ጊዜ የሚለቀቀው ምሽት 5:00 አከባቢ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ኔትወርክ መጨናነቅ ይቀንሳል ተብሎ ስለሚታመን ።
ውጤቱ የሚታይባቸው Link ሊቀየሩ ስለሚችሉ ፤ ቶሎ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
" ተፈታኞች ከሚያስቀጣ ተግባር ተቆጥባችሁ ተረጋግታችሁ ተፈተኑ " - የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ
በትግራይ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ መሰጠት ይጀምራል።
ፈተናው ነገ መስከረም 29 ጀምሮ ጥቅምት 2 ይጠናቀቃል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለፈተናው አስፈላጊው ሁሉ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን በይፋ አሳውቋል።
የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ ለትግራይ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ፤ በትግራይ በተካሄደው ዘግናኝና ደም አፋሳሽ ጦርነት ምክንያት ፈተናው ላለፉት ሦስት ዓመታት በክልሉ እንዳልተሰጠ አስታውሰዋል።
የተካሄደው እጅግ አስከፊ ጦርነት በተማሪዎች ላይ ከፍተኛ የስነ-ልቦና ጉዳት ማድረሱ የገለፁት ዶ/ር ኪሮስ፤ ተማሪዎች ከደረሰባቸው ጉዳት በማገገም ለፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ የማጠናከሪያ ትምህርትና ድጋፍ ለሁለት ወራት ያህል ተሰጥቷል ብለዋል።
በክልሉ ባሉት አራት የፌደራል መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በዝግ የተሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርትና ድጋፍ ውጤታማ ነበር ያሉት ሃላፊው ተማሪዎቹ ባለፉት ሦስት አመታት በአገር አቀፍ ደረጃ በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ አዳዲስ ህጎች መውጣታቸው በማወቅና በመተግበር በጥንቃቄ መፈተን እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ፦
- በኣክሱም ፣
- በዓዲግራት ፣
- በመቐለና በራያ ዩኒቨርስቲዎች ብቻ እንደሚሰጥ ኃላፊው አብራርተዋል።
ተፈታኝ ተማሪዎች በያዝነው ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለፈተና የሚያዘጋጃቸውን ቅፅ መሙላታቸውን ዶ/ር ኪሮስ በዚሁ መሰረት ከስህተት የፀዳና ከሚያስቀጣ ተግባር በመቆጠብ ተረጋግተው እንዲፈተኑ አደራ ብለዋል።
መረጃውን የትግራይ ቴሌቪዥን በመጥቀስ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ነው የላከው።

#ቀጥታ
የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክተው መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"
"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"
"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
"የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ይሠጣል፡፡"
"ከሰኔ ጀምሮ ለሦሥት ወራት ዩኒቨርሲቲዎች የክረምት ትምህርት ይሰጣሉ፡፡"
"በሚቀጥለው ዓመት የሚሰጠው ፈተና ድብልቅ ፈተና ይሆናል፡፡ ግማሹን በኦንላይን፣ የኢንተርኔት ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ደግሞ በአካል ይሰጣል፡፡"
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ እና 2ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል።
የተማሪዎቹ ምዝገባ ጥቅምት 05 እና 06/2016 ዓ.ም ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ "በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጓተት ምክንያት" የተማሪዎቹ ምዝገባ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ውጤቱ እንዴት ነው ?
ከፍተኛ ውጤት ተፈጥሮ ሳይንስ 649 ፤ የማህበራዊ ሳይንስ 533 ሆኖ ተመዝግቧል።
649 ያመጣችው የአዲስ አበባ ልደታ ክሩዝ ትምህርት ቤት ስትሆን 533 ያመጣው ከደ/ማርቆስ አዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ነው።

ከፍተኛ ውጤት 👇 #649
Natural Sciene ሴት ሊደታ Cruise
649 /700
🪭533/600 Dm Addis Alamayo Adari tmrt bet
👏205 ከ 600 በላይ በNatural
🙈15 ከ 500 በላይ በ Social Science
ስንት ተማሪ አለፈ ?
22,974

በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች 3.2% ብቻ ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል ። 🤯
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በ 160 ሺ ተማሪዎች በ Remedial ይማራሉ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም‼️
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም‼️ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT Click here for advertisement @studentsnewsadv35bot
ፈተናውን ከተፈተኑት አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ 26% ነው ውጤታቸው
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#Update
በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡
በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 31, 224 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ትህርት ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በአጠቃላይ በ2015 ዓ.ም ከተፈተኑ ተማሪዎች 3.2 በመቶ ብቻ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፡፡
በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 31, 224 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡
በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
የ12ኛ ክፍል ፈተና ካስፈተኑ 3,106 ትህርት ቤቶች፤ 1,328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አለመቻላቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በ 160 ሺ ተማሪዎች በ Remedial ይማራሉ የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን @NATIONALEXAMSRESULT
ፕ/ር ብርሃኑ አምና የገባሁትን ቃሌን በማጠፌ ይቅርታ ብለዋል።
ሚኒስትሩ አምና የሬሜዲያል ፕሮግራም ለአንድ ጊዜ የተሰጠ እድል ብቻ እንደሆነ መግለቸው ይታወሳል።