STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.9K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.94K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር እና ለመስራት ለሚፈልጉ አመልካቾች ዛሬ ክፍት አድርጓል።

እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ መርሃ ግብሩ ዛሬ ሩቡዕ ጥቅምት 4 ተጀምሮ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2023 ይጠናቀቃል።

አሜሪካ አሁን ባለው ፕሮግራም 55000 ለሚደርሱ የውጭ ዜጎች የግሪን ካርድ እድል ትሰጣለች።

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲቪ ፕሮግራም ለመመዝገብ / ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለው አሳውቋል።

ነገር ግን ወደፊት ለቃለ መጠይቅ ቀጠሮ የተያዙ ተመራጮች መደበኛ የቪዛ ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። እነዚህ ተመራጮች በቆንስላ ኦፊሰር አማካኝነት ለቪዛ ብቁ መሆን አለመሆናቸውን የሚወሰንላቸው ናቸው።

በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዲቪ ለመሙላት ብቁ ከሆኑ በርካታ ሀገራት 55,000 አመልካቾች በዘፈቀደ በውስጥ ስርዓት ይመረጣሉ።

አስፈላጊ #መመሪያዎችን ፣ መስፈርቶችን እንዲሁም ለማመልከት ይህን ትክክለኛ ድረገፅ ይከተሉ፦ https://dvprogram.state.gov/

አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት #ክፍያ_የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ASTU ‼️ ተራዝሟል🙏

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ያደረገው ጥሪ በአንድ ሳምንት አራዝሟል።

postponement of registration date for regular undergraduate and postgraduate students

All regular undergraduate(4th and 5th year) and postgraduate (2nd year and above) students, be informed that the previous announcement made for registration (28/01/2016-29/01/2016) has been postponed by one week.

⭐️ Further announcements will be made soon.

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ዛሬ መስከረም 24 ዓለም አቀፍ የመምህራን ቀን ነው!

⚡️በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ30ኛ ጊዜ፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ ነው ዓለም አቀፉ የመምህራን ቀን የሚከበረው። ከመዋለ ህፃናት እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምታስተምሩ መምህራን እንኳን አደረሳችሁ!

ክብር ለትውልድ ቀራጮች👨‍🏫🙏
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እንዳልጠራ አሳወቀ።

ዩኒቨርስቲው በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " ለሁሉም መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ" በሚል ተማሪዎች እንደተጠሩ ተደርጎ የሀሰት የጥሪ ማስታወቂያ እየተዘዋወረ መሆኑን ገልጿል።

የተለቀቀው የሐሰትና በውሸት የተቀነባበረ ጥሪ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎቻችን ህጋዊ የጥሪ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች፣ በራዲዮና የቴሌቪዥን ጥሪ እስከሚደረግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፏል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአማርኛ ቋንቋ በሩሲያ ሞስኮ በትምህርት ቤት ደረጃ የመማር ማስተማር ሂደቱ በይፋ እንደተጀመረ እየተዘገበ ነው::

ቋንቋን ማወቅ ለራስ ነው:: ያወቀ ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም:: እኔ በግሌ የሃገሬን ሁለትና ሶስት ቋንቋዎች ብችል ምንኛ በታደልኩኝ:: የኢትዮጵያን ሁለትና ሶስት ቋንቋ የምትናገሩ ኢትዮጵያዊያን እድለኞች ናችሁ:: እኔ በምኖርበት የስደት ሃገር ሳልወድ በግዴ ለእጀራዬ ስል የሰው ሃገር ቋንቋ ለምጄ ስራ እየሰራውበት ነው ጠቀመኝ እንጂ አልጎዳኝም::

አሁንም ቢሆን መጪው ትውልድ ወደፊት የሃገሩን ቋንቋ ሁለትና ሶስት ከዛ በላይም እንደሚናገር ተስፋ አለኝ:: ከጥላቻ እንውጣ ኦሮምኛ የሚችለው አማርኛውን አማርኛ የሚችለው ኦሮምኛውን ትግርኛውን ሌሎቹንም በሚችለው አቅሙ ይማር ይልመድ::

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የአርሲ ዮኒቨርሲቲ ለክቡር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል

#ዳጉ_ጆርናል

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የኦሮሚያ ክልል በ80 ሚሊየን ብር ወጪ በጉራጌ ዞን ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ
*****
(ኢ ፕ ድ)


የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸውዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ የጉስባጃይ ኢፈ ቦሩ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አስመርቀናል ብለዋል።

የጉስባጃይ ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት መንግስታችን በክልላችን ህዝብና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝቦች መካከል እውነተኛ ህዝብ ለህዝብ ግኑኙነትና ወንድማማችነትን ለማስፈን ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።

ክልሉ በቅርቡ የተዋቀረ አዲስ ክልል እንደመሆኑ የተለያዩ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስና የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት በሚሰራቸው ስራዎች ውስጥ እንደ የክልላችን መንግስት የበኩላችንን ሚና ለመወጣት ዝግጁ መሆናችንን ዳግም ያረጋገጥንበት ነውም ብለዋል።

በዛሬው እለት የተመረቀው ትምህርት ቤት በክልላችን መንግስት ለአጎራባች ክልሎች ተገንብቶ የተከፈተው አራተኛው ትምህርት ቤት ሲሆን በሌሎችም የሀገሪቱ ክልሎች የህዝቦችን ወንድማማችነት እና አንድነት የሚያጎለብቱ ትምህርት ቤቶችን እየገነባን ነው።

በአንድ በኩል የክልላችን መንግስት በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰራ ባለው የትምህርት ተደራሽነት ስራ ውስጥ የራሱን ሚና እየተወጣ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን በሌላ በኩል በክልሎችና ህዝቦች መካከል ግንኙነት በጋራ ልማትና ብልፅግና እንደሚኖረው እናምናለን ሲሉም ገልጸዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ከተማሪዋ ያረገዘችው መምህር በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሰሰች።

የ33 ዓመት እድሜ አላት የተባለችው መምህር አሜሪካዊ ስትሆን ከተማሪዋ ልጅ መውለዷ ተገልጿል።

መምህር ሞርጋን ፍሬች የ17 ዓመት እድሜ ካለው ተማሪዋ ጋር ጾታዊ ግንኙነት ፈጽማለች የተባለ ሲሆን ይህም የሀገሪቱን ህግ ተላልፋ ተገኝታለች ተብሏል።

መምህርቷ 18 ዓመት ባልሞላው ተማሪዋ ላይ አስገድዶ መድፈር ወንጀል ፈጽማለች የተባለ ሲሆን ተማሪው የስነ ልቦና ድጋፍ እየተደረገለት እንደሆነ ፎክስ ኒውስ ዘግቧል።

ፖሊስ ጥቆማው ከሁለት ዓመት በፊት እንደደረሰው ገልጾ ምርመራው ጥንቃቄ እና ጊዜ የሚፈልግ በመሆኑ በድብቅ ምርመራ ሲካሄድ መቆየቱን አስታውቋል።

ጥቆማው ከደረሰበት ጊዜ ጀምሮም መምህርቷ በትምህርት ቤቱ የነበራትን ስራ በራሷ ፈቃድ መልቀቋም ተገልጿል።
የተማሪው ወላጆች በበኩላቸው ትምህርት ቤቱ በልጃቸው ጉዳይ ሀላፊነቱን እንዳልተወጣ መናገራቸው ተገልጿል።

ይሁንና ትምህርት ቤቱ ከህግ እና ከሙያ ስነ ምግባር ውጪ የሆኑ መምህራንን እንደማይታገስ ገልጾ መሰል ድርጊቶች ጥንቃቄ የሚጠይቁ መሆናቸውን አስታውቋል ሲል ፎክስ ኒውስን ጠቅሶ አል ዓይን አስነብቧል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በናይጀሪያ ግማሽ ያህሉ የመንግስት ዩንቨርስቲ መመህራን ለተሻለ ደሞዝ ፍለጋ ስራ መልቀቃቸውን ዘ ጋርዲያን የተባለው የሀገሪቱ ጋዜጣ ዘግቧል።

በቅርቡ ለመምህራኑ የ35% የደሞዝ ጭማሪ ቢደረግም ይሄ በቂ አይደለም የሚል ትችት በመምህራኑ ቀርቧል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Nottingham Research Fellowship Program 2024 in UK | Fully Funded

Link: https://scholarshipscorner.website/nottingham-research-fellowship-program/

Benefits:

1) Three years’ independent research funding, covering salary costs at c. £43,155 to £54,421
2) the link to a permanent academic post, subject to performance
3) additional funding for research expenses totaling £75,000
childcare costs of up to £15,000
4) access to mentoring, career development, and networking with the wider fellowship community

Deadline:Friday 6 October 2023.

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot