STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
40.8K subscribers
11K photos
271 videos
452 files
1.93K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
DireDawa University 2016 Academic Calendar

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
@InEthiopia_Opportunities ቴልግራም ቻናልን ይቀላቀሉና በየእለቱ እነዚህን መረጃዎች ያግኙና የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
Join
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
@InEthiopia_Opportunities
#ማስታወቂያ

👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation

O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
      + Assignment / አሳይመንት
      + Research / ሪሰርች
      + Proposal / ፕሮፖዛል
      + Term Paper /  ተረም ፔፐር
      + Case study/ ኬዝ ስተዲ
      + Article Review
      + Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
#Update

የሬሜዲያል ተማሪዎች ፈተና ከመስከረም 07 እስከ 10/2016 ዓ.ም ይሰጣል።

የሬሜዲያል/ማካካሻ ትምህርታቸውን አጠናቀው ከሰኔ 26 እስከ 30/2015 ዓ.ም የተሰጠውን የማዕከል ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናው እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም ፈተናው በ30 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከመስከረም 07 እስከ 10/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል።

ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና በወረቀት እንደሚሰጥም ተገልጿል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና #ውጤት በፀጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ ይገለፃል ተብሎ ይጠበቃል።

በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ፈተናቸውን ያልወሰዱ ተማሪዎች ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ፈተናቸውን ይወስዳሉ።

የእነዚህ ተፈታኞች እና የመጀመሪያው ዙር ፈተና ተፈታኞች ውጤት አንድ ላይ እንደሚገለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ከቀናት በፊት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን መስከረም 2016 ዓ/ም አጋማሽ ድረስ ይፋ ለማድረግ እና ጥቅምት ወር 2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት እንዲጀመር እቅድ መያዙን መግለፃቸው ይታወሳል።

©ቲክቫህ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ፕሬዝዳንት ባይደን በኢትዮጵያ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ ለተጨማሪ ዓመት አራዘሙ

አሜሪካ ከሁለት ዓመት በፊት የተቀሰቃሰው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የአሜሪካንን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ይጎዳል በሚል ነበር ጦርነቱ እንዲቆም ጫና ስታደርግ የቆየችው።

በዋሸንግተን ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል በኢትዮጵያ ላይ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማዕቀብ የሚባል ሲሆን በፈረንጆቹ መስከረም 2021 ላይ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ማዕቀብ ተጥሏል።

ይህ ማዕቀብ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጠናቀቅ ቢሆንም ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ማዕቀቡ ለተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲራዘም መፈረማቸውን አስታውቀዋል።

@NATIONALEXAMSRESULT
#MoE

የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ የማካካሻ (ሬሜዲያል) ትምህርት ተከታታዮች ፈተና የሚሰጥበትን አቅጣጫ አስቀምጧል።

(ከላይ ያንብቡ)

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በሬሜዲያል መርሐግብር ትምህርታቸውን በተቋሙ የተከታተሉና የማጠቃለያ የማለፍያ ውጤት ያገኙ ተማሪዎች በ2016 የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላቸው ገልጿል።

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤት ሲገለፅና ጥሪ ሲደረግ፣ ለሬሜዲያል ተማሪዎቹም የምዝገባ ጥሪ ስለሚደረግ በትዕግሥት እንዲጠባበቁ ጠይቋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ማስታወቂያ

👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation

O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
      + Assignment / አሳይመንት
      + Research / ሪሰርች
      + Proposal / ፕሮፖዛል
      + Term Paper /  ተረም ፔፐር
      + Case study/ ኬዝ ስተዲ
      + Article Review
      + Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
የዩኒቨርሲቲ መምህራንን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች መግለጻቸውን የማኅበሩ አመራሮች ተናገሩ፡፡

ሰባት አባላትን የያዘ የማኅበሩ የሥራ አስፈጻሚ ቡድን ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በመገኘት ለሰዓታት የፈጀ ውይይት አድርገዋል፡፡

የመምህራን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ምላሽ ውጤታማ ይሆናል ብሎ እንደሚያስብ የማኅበሩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

‹‹የዩኒቨርሲቲ መምህራን የቤት ጥያቄን በሚመለከት ከዚህ በፊት የተነሳ ጉዳይ አለ፡፡ ውይይት እየተደረገበት ሲሆን፣ ዕልባት እንዲያገኝ እየተሠራበት እንደሆነ ነው የተገለጸልን›› ሲሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ስላገኙት ምላሽ አስረድተዋል፡፡

የደመወዝ ጭማሪውን በሚመለከት፣ የኑሮ ውድነትን በአጠቃላይ የማቅለል ሥራ እንደሚሠራ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹላቸው፣ ይህንንም ለማስተካከል ጥረት እንደሚያደርጉ በውይይታቸው ላይ እንደተነሳ ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል፡፡

በተጨማሪም የመምህራንን ሙያ፣ የትምህርት ቤቶች አቅምና ግብዓት በሚመለከት እንዲሁም ለመምህራን ምቹ የሥራ ከባቢ መፍጠርንና ማኅበሩ ለማስገንባት ስላቀደው ሕንፃ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ውይይት መደረጉ ተገልጿል፡፡
#ሪፖርተር


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በፀጥታ ችግር ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከመስከረም 8 ቀን ጀምሮ ይፈተናሉ!

በፀጥታ ችግርና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመፈተን መዘጋጀቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡

የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት (12ኛ ክፍል) ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሁለት ዙር መሰጠቱን አገልግሎቱ አስታውሷል፡፡

ይሁንና በጎንደርና በጋምቤላ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ እና በከፊል 14 ሺህ 891 ተማሪዎች እንዲሁም በሕህ ግ ጥላ ስር በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ 419 ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ሳይወስዱ መቅረታቸው ተጠቅሷል፡፡

ተፈታኞችን ከመጪው መስከረም 8 እስከ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ውጤታቸውም ከመጀመሪያው ዙር ጋር እንደሚገለጽም የአገልግሎቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሦስት ምክትል ፕሬዝዳንቶች አወዳድሮ ለመቅጠር ክፍት የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል።

ዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት፣ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም የአስተዳደርና የተማሪዎች ጉዳይ ምክትል ፕሬዝዳንት ለመቅጠር እንደሚፈልግ አሳውቋል።

የቅጥር ሁኔታው ለአራት ዓመት የሚቆይ ሲሆን ለተጨማሪ አንድ ተርም ሊራዘም ይችላል ተብሏል።

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው፦
መስከረም 11/2015 ዓ.ም

ለበለጠ መረጃ፦

0911819889
0910433344

(ዩኒቨርሲቲው ያወጣው ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል!

11ኛው የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል፡፡በስነ ስርዓቱም ላይ በ10 ዘርፎች ለሀገራቸውና ለህዝባቸው የተለያዩ ተግባራትን ላከናወኑ ሰዎችና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል።

በዚህም መሰረት የዓመቱ የበጎ ሰው እውቅና ከተሰጣቸው ውስጥ፡-

1. በመምህርነት ዘርፍ አዝማች ይርጋ ገብሬ፣

2. በባህል፣ቅርስ እና ቱሪዝም ዘርፍ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣

3. በንግድ ኢንዱስትሪና ሥራ ፈጠራ ዘርፍ ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ስፓ፣

4. በበጎ አድራጎት ዘርፍ እቴነሽ ወንድምአገኘሁ

5. በኪነ ጥበብ (ስዕል) ዘርፍ ሰዓሊ ወርቁ ጎሹ፣

6. መንግስታዊ የስራ ኃላፊነትን በብቃት መወጣት ዘርፍ ያየህይራድ ቅጣው (ዶ/ር) እውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡

ስነ ስርዓቱ አሁንም እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በቀሪ 4 ዘርፎች የሚካሄዱ ሽልማቶች ተጠባቂ ናቸው፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#ማስታወቂያ

👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
💻በጥናትና ምርምር ዙርያ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን።

ማንኛውንም የትምህርት እና የሪሰርች መፅሃፍት
ለሪሰርች ፕሮፖዛል - Proposal
ለመጠይቅ - Questionnaire
ለመረጃ ትንተና - Data Analysis
ለየውሂብ አቀራረብ እና ትርጓሜ - Data Interpretation and presentation

O U R S E R V I C E S (አገልግሎት)
--------------------
      + Assignment / አሳይመንት
      + Research / ሪሰርች
      + Proposal / ፕሮፖዛል
      + Term Paper /  ተረም ፔፐር
      + Case study/ ኬዝ ስተዲ
      + Article Review
      + Mini research
👇👇👇👇👇👇👇
We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
ወይ ግሩም🤔
ፖሊስ አፋልጉኝ ብሎ ፎቶውን የለጠፈው ተጠርጣሪ " ፖሊስ የለጠፈብኝ ፎቶ አልወደድኩትም " በማለት ሌላ ፎቶ ለፖሊስ ልኳል

ነገሩ እንዲህ ነው ; ከሰባት አመት በፊት በኦሃዮ አሜሪካ ጠጥቶ በማሽከርክር ሲፈለግ የነበረው ዶናልድ ፑግ ፖሊስ አፋልጉኝ ብሎ የለጠፈብኝ ፎቶ ብዙም አያምርም በማለት ሌላ ፎቶ ለፖሊስ በመላኩ ብዙዎችን አስገርሞ ነበር ፥ ሰውዬው ቶሎ ተይዞ መታሰሩም ይታወሳል።

Via:- ፊደል ፖስት

@NATIONALEXAMSRESULT
ከክልሎች ወደ አዲስ አበባ የሚዛወሩ የ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ግዴታ ተጣለባቸው

በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ክልላዊ የ6ኛ ክፍል መመዘኛ ፈተና መጀመሩን ተከትሎ የ7ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች፣ ወደ አዲስ አበባ ለመዛወር የመመዘኛ ፈተና የመውሰድ ግዴታ እንደተጣለባቸው ዋዜማ ዘግባለች፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከክልሎች የ6ኛ ክፍል ትምህርት አጠናቀው በመሸኛ ወደ አዲስ አበባ ለመዛወር የሚያመለክቱ የ7ኛ ክፍል ተማሪዎችን በፈተና ሳልመዝን አልቀበልም የሚል ውሳኔ አሳልፏል።

ትምህርት ቢሮው ባስተላለፈው ውሳኔ ከተማ አስተዳደሩ የሚያዘጋጀውን “ደረጃውን የጠበቀ” የተባለውን ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች 6ኛ ክፍል ደግመው እንዲማሩ አዟል፡፡ የከተማ አስተዳደሩን መመዘኛ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ ተማሪዎች የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሆነው መቀጠል ይችላሉ ተብሏል፡፡

#ዋዜማ

@NATIONALEXAMSRESULT