STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.1K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
Hi Students , We are a team of Professional Academic Assistants with qualifications in in different fields. We handle tasks on
✒️ *Thesis and Dissertations*
🖊️ *Research Proposals and Papers*  
🖋️ *Essays*  
🖍️ *Discussion tasks & Case Study*
✏️ *Online classes & Tests*
📝 *Term Papers & Business Plans*
✍️  *Creative Writing, Critical Analysis & Literature Review*

Over the years our clients have benefited from our quality services in addition to
⏲️ *Timely Delivery*
♾️ *Unlimited revisions*
🏧 💰 *Affordable Prices*
🏆🥇🎖️ *Professional, Confidential and Authentic work.*

*We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
መንግሰት እንደ አቅጣጫ ይዞ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2015 ዓ.ም የሚጀምረዉ የተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ቅሬታ ቀረበበት!

ተማሪዎቹ ‹ በዩኒቨርስቲያቸው የተዘጋጀላቸዉን የመዉጫ ፈተና ለመውሰድ ሲዘጋጁ እንደቆዩ › ገልጸው ‹ ለመፈተን ጥቂት ጊዜ ሲቀራቸው ትምህርት ሚኒስቴር በላከዉ መረጃ ፈተናዉ አገር አቀፍና ወጥ ነዉ ማለቱ ግር አሰኝቶናል › ብለዋል፡፡

‹ አሁን ላይ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለተመሳሳይ የትምህርት ክፍል በድጋሜ ለመውጫ ፈተና ተዘጋጅቶ የተሰጡን የኮርስ አይነቶች አንዱ ዩኒቨርስቲ የወሰዳቸው፣ ሌላዉ ግቢ ደግሞ ጭራሽ ያልተማራቸዉ  ሆነዉ አግገኘተናቸዋል › ባይ ናቸዉ፡፡

‹ ይሄንንም ከተለያዩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር ባደረግነዉ የመረጃ  ልውውጥ ለማወቅ ችለናል › ሲሉ ተናግረዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለተመሳሳይ የት/ት ክፍል ወጥ አገር አቀፍ የመዉጫ ፈተና እንደተዘጋጀ መግለፁን የሚያስታውሱት ተማሪዎቹ  የመዉጫ ፈተና  ኮርሶች  አንድ አይነት ባለመሆናቸዉ  ግር እንዳሰኛቸው ገልፀዋል፡፡

የጋዜጠኝነትና ተግባቦት፣ አካዉንቲግ፣ቱሪዝም ቅሬታ ከቀረበባቸዉ የትምህርት ክፍሎች መካከል ይገገኙበታል፡፡

አሻም የተማሪዎቹን  ቅሬታ መነሻ በማድረግ  የግልጽነት ጥያቄ በቀረበበት የመውጫ ፈተና ዙሪያ  ጉዳዩ የሚመለከተዉን የትምሕርት ሚኒስቴርን በአካል፣ በስልክና በአጭር የፅሁፍ መልክት በተደጋጋሚ ምላሽና ማብራሪያ ለማሰጠት ብትሞክርም ፍቃደኛ ባለመሆኑ በዘገባው ሊካተት አልቻለም፡፡

ሚኒስቴሩ ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ በሆነበት አፍታ የምታስተናግድ ይሆናል፡፡

በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ለዩኒቨርሰቲ ተመራቂ ተማሪዎች የተዘጋጀዉ የመዉጫ ፈተና በመጪው ሰኞ ከሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአገር አቀፍ ደረጃ እንደሚሰጥ ሚኒስቴሩ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡

     ( አሻም ቲቪ )

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎁 በዓይነቱ አዲስ እና ያልተለመደ የሆነውን
ፎቶ cube ከነማስቀመጫዉ እና ለብቻው በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ቀደም ብለው  በስልክ እና ቴሌግራም ላይ በማዘዝ ለሚወዱት ሰው ክብራችሁን በሚመጥን መልኩ ስጦታ መስጠት ትችላላቹ።


🛍ለማዘዝ ከፈለጉ ከስር ባስቀመጥነው  username ወይም ስልክ ቁጥር ያነጋግሩን

📨 @henak_21
☎️ 0924848164

ተጨማሪ በርካታ የተለያዩ ስጦታ አማራጮችን ለመመልከት ከታች ያለው #Link ይጫኑ

https://t.me/Habesha_Gift
ለመቱ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:-

"ሁሉም ተማሪ በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ ይሳተፋል" መቱ ዩኒቨርሲቲ

በመቱ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁና በዚህ ዓመት ማለትም በ2015 ዓ.ም ተመራቂ የሆናችሁ ተማሪዎች ሁሉም ተማሪ በምርቃት መርሃ ግብሩ ላይ የሚሳተፍ መሆኑን ከዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር እንደገና አበበ ማረጋገጥ መቻላችንን እና የምርቃት መርጋ ግብሩም ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም እንደሆነ ለማረጋገጥ ችለናል።

የመቱ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የተመደቡበት የፈተና ጣቢያ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች የተመደቡበት የፈተና ጣቢያ

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
መግለጫ_የባሕር_ዳር_ዩኒቨርሲቲ_የተማሪዎች_ኅብረት.pdf
1.1 MB
ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ለተመራቂ ተማሪዎች የተሰጠ መግለጫ።

- ሁሉም ተማሪዎች በምርቃት መርሃ ግብሩ እንዲሳተፉ ተወስኗል።

- የሞዴል ፈተና፣ blueprint እና የፈተና አወጣጥ ችግር በሀገር ደረጃ የሚታይ ችግር ነው።

ሙሉ መግለጫው ከላይ ተያይዟል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች የመጀመሪያ ቀን መውጫ ፈተና በተሳካ መልኩ ተጠናቀቀ።

በዩኒቨርሲቲው ለጤና ተማሪዎች በOnline የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ዛሬ ለመጀመሪያ ቀን የተሰጠ ሲሆን የጠዋት መርሃ ግብር ፈተና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

በዩኒቨርሲቲው የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጤና ተማሪዎች እንዲሁም ከተለያዩ የግል ኮሌጆች በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመውጫ ፈተና የተመደቡ ተማሪዎች እየተፈታኑ ይገኛል።

አጠቃላይ የመውጫ ፈተና ሂደት በሚመለከት የዩኒቨርሲቲውን ፕሬዝዳንት

ዶ/ር ሀብታሙ አበበን ጨምሮ ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በዩኒቨርስቲው ባለው

የአይሲቲ ዋና ማዕከል በመሆን የፈተና ሂደትን በOnline ተከታትለዋል፡፡

የመውጫ ፈተና በተዘጋጁ በሁሉም የፈተና ቦታዎች በወጣው ፕሮግራም መሠረት የሚካሄድ ይሆናል፡፡ ሰኔ ቀን 30/2015 ዓ.ም

ዘገባው የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት እና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MoE

የከፍተኛ ትምህርት፣ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና፣ ምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪ ትስስር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።

አዋጁ (አዋጅ ቁ. 1298/15) ለትምህርት ሚኒስቴር ሀገራዊ የማስተባበር ስልጣን የሚሰጥ ነው።

አዋጁ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ ምርምር ተቋማት እና በኢንዱሰትሪው ዘርፍ መካከል ምቹ ትስስር በመፍጠር የትምህርት ጥራትን  ለማረጋገጥ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ለኢንዱስትሪ ዘርፍ በቂ እና ብቁ የሰው ኃይል በማፍራት የትስስር ሥራዎችን ለመስራት የሚያስችል ነው ተብሏል።

አዋጁ ባለድርሻ አካላት በየደረጃው ሲወያዩበት ቆይተው በቂ ግብዓትና ማሻሻያ ተደርጎበት መጽደቁ ተመላክቷል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
👩‍🎓🧑‍🎓 *Competent research hub * 👩‍💻🧑‍💻
Hi Students , We are a team of Professional Academic Assistants with qualifications in in different fields. We handle tasks on
✒️ *Thesis and Dissertations*
🖊️ *Research Proposals and Papers*  
🖋️ *Essays*  
🖍️ *Discussion tasks & Case Study*
✏️ *Online classes & Tests*
📝 *Term Papers & Business Plans*
✍️  *Creative Writing, Critical Analysis & Literature Review*

Over the years our clients have benefited from our quality services in addition to
⏲️ *Timely Delivery*
♾️ *Unlimited revisions*
🏧 💰 *Affordable Prices*
🏆🥇🎖️ *Professional, Confidential and Authentic work.*

*We are accessible 24/7 on call, text and telegram through* 
Contact as via
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
በክረምቱ ብቻ ሳይሆን ምንጊዜም ቢሆን ሊለመድ እና ሊበረታታ የሚገባው ተግባር

📷 የገላን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ር/መምህራን፣ መምህራን እና ተማሪዎች በችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተሳትፎ ላይ።

ከችግኙ በላይ ደግሞ በተማሪዎች ሥነ ምግባር እና ውጤት ላይ ሁሉም ትምህርት ቤቶች በርትተው ሊሠሩ ይገባል። ከዚህ አንፃር ይህ ት/ቤት ( ገላን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት) በተለይም በተማሪዎች ሥነ ምግባር ላይ በርትቶ የሚሠራ መሆኑን እና ቀደም ሲል በትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚታዩ እና በአካባቢው ማኅበረሰብ ጭምር ነቀፌታ የሚቀርብባቸው እኛም በተለያዩ ጊዜያት የዘገብናቸው እኩይ ተግባራት በአንፃራዊነት በእጁጉኑ እየቀነሰ መምጣቱን እና አስደናቂ ለውጥ ላይ መሆኑን እኛም ምስክሮች ነን።

በዚሁ አጋጣሚ ለትምህርት ቤቱ ር/መምህራን እና አጠቃላይ ማኅበረሰብ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
To all Unity University students who took the ID.

© unity university students union

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
1688744144889_Final Exit Exam Schedule 2 with room number.pdf
345.3 KB
Final exit exam schedule for hawassa university exit exam examinees

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ሀገረ አቀፍ ፈተናዎች . . .

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር እና ሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ :

የሬሜዲያል ፈተና ፦

- በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑ ተማሪዎች ፈተና ዛሬ ሰኔ 30/ 2015 ዓ/ም ተጠናቋል።

(አሁን ላይ ያልተፈተኑ የግል ተማሪዎች ወደፊት በሚገለፅ ጊዜ በመስከረም 2016 ዓ/ም እንደሚፈቱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል)

- በ2016 ዓ/ም ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የሚገኙ በተቋማት የውስጥ ፈተና 30 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 70 ከመቶ ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ይሆናሉ።

ለመጀመሪያ ጊዜ ለመንግስት እና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ፦

- መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። ውጤት ሐምሌ 10 ይገለፃል። (የጤና ተማሪዎች መውጫ ፈተና ዛሬ ተካሂዷል)

- በዘንድሮው ዓመት 169 ሺህ በላይ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ይወስዳሉ።

- ለ208 የመመረቂያ ፕሮግራሞች የሚውሉ የፈተና ዓይነቶች ተዘጋጅቷል።

- ሃምሳ (50) በመቶና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ያልፋሉ።

- ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች መልሰው መላልሰው የሚወስዱበት ዕድል አለ። የመጀመሪያው ዙር ፈተና መንግሥት በራሱ መንገድ የሚያስኬደው ሲሆን ከዛ በኃላ ግን ልክ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በግል እንደሚፈተኑት መውጫ ፈተና ላይም ተፈታኞች ዝግጁ ነን በሚሉ ሰዓት / በተዘጋጁ እና ይሄን ፈተና አልፋለሁ ብለው እራሳቸውን አብቅተው በሚመጡበት ሰዓት መፈተን ይችላሉ። ተፈትነው ሲያልፉ #ዲግሪያቸውን የሚወስዱበት አሰራር አለ።

- የመውጫ ፈተና ሙሉ በሙሉ #በኦንላይን ይሰጣል።

- የተፈታኝ ተመራቂ የተማሪዎች ስም ዝርዝር ተልኮ ወደ ዳታ ማዕከል ገብቷል።

- ለተማሪዎች ለፈተና የሚሆን ልዩ የመታወቂያ ቁጥር ይሰጣቸዋል ፤ በተሰጣቸው ቁጥር መሠረት በኦንላይን መፈተን እንዲችሉ የሚረዳ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራ ተከናውኖ ፤ የሞዴል ፈተና እየወሰዱ ነው።

ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ፦

- ብሔራዊ ፈተናው ከሐምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ/ም ድረሰ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል።

- ለብሔራዊ ፈተናው የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 16 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ ይሆናሉ።

- የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡

- ፈተናው ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን ተመዝግበዋል።

- ለፈተናው የተመዘገቡት 503,812 የሶሻል ሳይንስ እንዲሁም 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው።

- የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተከናውኗል።

TikvahEthiopia

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎁 በዓይነቱ አዲስ እና ያልተለመደ የሆነውን
ፎቶ cube ከነማስቀመጫዉ እና ለብቻው በጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ቀደም ብለው  በስልክ እና ቴሌግራም ላይ በማዘዝ ለሚወዱት ሰው ክብራችሁን በሚመጥን መልኩ ስጦታ መስጠት ትችላላቹ።


🛍ለማዘዝ ከፈለጉ ከስር ባስቀመጥነው  username ወይም ስልክ ቁጥር ያነጋግሩን

📨 @henak_21
☎️ 0924848164

ተጨማሪ በርካታ የተለያዩ ስጦታ አማራጮችን ለመመልከት ከታች ያለው #Link ይጫኑ

https://t.me/Habesha_Gift
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተለያዩ ተማሪዎች የExit exam ዌብሳይቱ የሞዴል ፈተና ውጤታችን አላሳየንም የሚል ቅሬታ እያቀረቡ ነው።

የሞዴሉን ውጤት አይታችኋል? የት ጊቢ ናችሁ?

@NATIONALEXAMSRESULT
ለዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተፈታኞች

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Photo
ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ዉድ የ2015 ዓ.ም የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እያልን የዘንድሮ ምረቃ ቀን  ዋና ጊቢ 15/11/2015 ዓ.ም እና ዱራሜ ካምፓስ 16/11/2015 ዓ.ም መሆኑን አዉቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ይሁን።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT