#Update
የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ለመውሰድ ከ869 ሺህ በላይ ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡
ለ2ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠውን አገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ 869 ሺህ 765 ተፈታኞች በኦንላይን መመዝገባቸውን በአገልግሎቱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ወንደወሰን ኢየሱስወርቅ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡
ከተመዘገቡት ውስጥ 503,812 ተማሪዎች የሶሻል ሳይንስ እና 365,954 የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች መሆናቸውን ኃላፊው ገልጸዋል።
የፈተና አስፈጻሚዎች፣ ሱፐርቫይዘሮች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ምልመላ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቁመዋል፡፡
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30/2015 ዓ.ም በሁለት ዙር እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡ #ኢፕድ
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

ለ 2015 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ብቁ መሆን አንድትችሉ የተዘጋጀው Grand Plan (መሪ እቅድ) ቪዲዮ በዚህ https://t.me/eTemariNet የ etemari.net ግሩፕ አንዲሁም https://t.me/edutech_plc ቴሌግራም ቻናል ላይ pin ተድርጎ ታገኙታላችሁ
በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ በመደረጉ ተደናግጠው የተሰወሩ መምህራንን ፖሊስ እያደናቸው መሆኑ ተገለፀ‼️
የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በስልጤ ዞን የትምህርት ማስረጃቸው እንዲጣራ በመደረጉ ተደናግጠው የተሰወሩ መምህራንን አድኖ በመያዝ ለፍርድ ለማቅረብ ብርቱ ክትትል እያደረኩ ነው ሲል አስታወቀ።
በዞኑ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች በተለያዩ ሴክተር መስሪያቤቶች ተቀጥረዉ በሚሰሩ የአራት ሺህ አራት መቶ ሰባአራት ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተልኮ እንዲጣራ በመደረጉ 67 መምህራን ተደናግጠዉ ስራቸዉን ጥለዉ መጥፋታቸዉ ተነግሯል።
ኮሚሽኑ ሀሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አቅርበዉ ከተቀጠሩ 82 መምህራኖች ዉስጥ 28 መምህራንን ፖሊስ በቁጥጥር ስር አዉሎ ምርመራ አጣርቶባቸዋል ብሏል። ምርመራ ከተጣራባቸዉ 28 ተከሳሾች ዉስጥ ፍርድ ቤት ቀርበዉ የተቀጡት 13 ተከሳሾች ናቸዉ ሲልም አስታውቋል።
ነገር ግን የተቀሩት በፍርድ ቤት በዋስ ከተለቀቁ በኋላ አካባቢያቸዉን ጥለዉ የተሰወሩ በመሆኑ ተከሳሾችን አድኖ በመያዝ ለፍርድ ለማቅረብ ብርቱ ክትትል እየተደረገ እንደሚገኝ የክልሉ ፖሊስ ገልጧል።
📡 STUDENTS NEWS CHANNEL 📡
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
📡 @NATIONALEXAMSRESULT 📡

Research paper ማማከር ጀምረናል።
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች በተለይም በገጠር የመማር ማስተማር ሂደት ካቋረጡ ሦስት ዓመት የሆናቸው በርካታ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መኖራቸው ተገልጿል።
ለአብነትም በክልሉ በሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ እንደ ጎደጀባ፣ ሸከኬ፣ ቀሬቶኬ፣ አሊዴራ እና አሬሬ በመሳሰሉ ቀበሌዎች በሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት ከተቋረጠ ሦስት ዓመታት ማስቆጠሩን የአካባቢውን ነዋሪዎች ዋቢ አድርጎ ቪኦኤ ኦሮምኛ ዘግቧል።
በዚህም ምክንያት በዘንድሮ ዓመት የሚሰጠውን የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እንደማይወሰዱ ነው የተገለጸው።
በዚህም የወረዳው የትምህርት ጽህፈት ቤት እንዳስታውቀው፣ በወረዳው ከሚገኙት አጠቃላይ 18 ትምህርት ቤቶች አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጡ ያሉት ስምንት ብቻ መሆናቸውን እና ቀሪዎቹ ባለው በሰላም ችግር ምክንያት ሙሉ ለሙሉ የመማር ማስተማር ሂደቱ አቁመዋል።
በተመሳሳይ በሆሮ ጉዱሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በከተማ ያሉ ትምህርት ቤቶች ብቻ ትምህርት እየሰጡ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፤ በገጠር የሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምሕርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ትምህርት ማቋረጣቸው እና ከገጠር ወደ ከተማ መጥተው ያቋረጡትን ትምህርት ለመቀጠል የመሸኛ ደብዳቤ ማግኘት አለመቻላቸው ተመላክቷል።
እንዲሁም በወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት መረጃ መሰረት በወረዳው በሰላም ችግር ምክንያት ዘጠኝ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው አንጻራዊ ሠላም ባለባቸው የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ 1 ሺሕ 270 ተማሪዎች ለስምንተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እንደሚቀመጡ ጠቀሰዋል።
በዞኑ ሥር ባሉ እንደ ጃርቴ፣ ኪረሙ እና አቤደምቦሮ በመሳሰሉ ወራዳዎችም ተመሳሳይ ችግሮች መኖራቸው ተጠቅሷል።

Forwarded from STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
Research paper ማማከር ጀምረናል።
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
በሃዋሳ ከተማ በተፈጸመው ከተማሪ ሜላት መሃመድ ጠለፋ ጋር በተገናኘ 8 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡
ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ተማሪ ሜላት መሃመድ ከትምህርት ቤት ተመልሳ ቤት ልትደርስ ጥቂት ሜትሮች ሲቀራት በሁለት ተሽከርካሪ መጠለፏን ቤተሰቦቿ መግለጻቸው ይታወቃል፡፡
ከዚህ የጠለፋ ድርጊት ጋር በተገናኘ 8 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውንና እየተደረገ በሚገኘው ክትትልም ጠላፊውን በጥቂት ቀናት ውስጥ ይዘን ይፋ እናደርጋለን ሲሉ የተናገሩት የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ናቸው፡፡
በቅርቡ ተጠልፋ የነበረችውና ከቀናቶች በኃላ ነጻ የሆነችው ጸጋ በላቸውም ይሁን በተማሪ ሜላት መሃመድ ላይ የተፈጸሙት ጠለፋዎች በምርመራ በተረጋገጠው መሰረት ከዚህ በፊት በነበሩ ትውውቆች ላይ የተመሰረቱ እንጂ በማያውቁት ሰው የተፈጸመ እገታ አይደለምም ብለዋል፡፡
በከተማው በግለሰብ ደረጃ ከሚያጋጥሙ ጥቃቅን ወንጀሎች በስተቀር በክልሉ በሚነገረው ልክ የዝርፊያ እና እገታ ወንጀሎች እየተፈጸሙ አይደለም ሲሉም ገልጸዋል፡፡ እነዚህ ችግሮችም ለዜጎች የመኖር ዋስትናን ሊያሳጡ የሚችሉ ጉዳዮች አይደሉም ሲሉ ነዉ ሃሳባቸዉን የገለጹት፡፡
መንግስት የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው በመሆኑ የክልሉ የጸጥታ ሃይል አስፈላጊውን ተግባር እያከናወነ እንደሚገኝም አንስተዋል፡፡

🌟 የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች 🌟
🔔 ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ
Mock እና Model Exam በ
Online ይለማመዱ!
አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦
➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣
➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣
➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣
➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➭ ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ፣
➭ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ
የያዘ፣
➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ!
ለሙሉ መረጃው፡-
➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣
➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
#AdvancedEducationalConsultingCenter

For Wolkite University Remedial students Final Exam Schedule
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Update ‼️
በ 2015, የ 12ኛ ክፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች 869,765 ናቸው።
ከዚህ ውስጥ
🪭 Natural Science 365,954 ተማሪዎች
🪭 Social Science 503,812 ተማሪዎች ናቸው ።
በመጀመሪያ ዙር ፈተና የ Social Science ተማሪዎች
🍬ሐምሌ 16 -17/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
🍬ሐምሌ 18, የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል።
🍬 ከሐምሌ ከ 19 - 21/2015 ፈተናው ለ 3'ት ቀናት ይሰጣል ።
🍬ሐምሌ 22-23/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ።
በሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
🍢ሐምሌ 22 -23/2015 ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
🍢ሐምሌ 24/2015 የፈተና ኦረንቴሽን ይሰጣል።
🍢ከሐምሌ 25 -28/2015 ፈተናው ለአራት ቀናት ይሰጣል።
🍢ሐምሌ 29-30/2015 ተማሪዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው ይመለሳሉ።

Nifa silk.xlsx
558.6 KB
የ 2015 የ12 ክፍል ፈተና መፈተኛ ዩንቨርስቲዎች ምድባ
የሁሉም ክልሎች እንዲሁም ሁለቱ የከተማ መስተዳድሮች በውስጣቸው ባላቸው ወረዶች ተከፋፍለው ምደባው ተከናውኗል
አዲስ አበባ 2491-2502,2517-2526,2562-2620,2643-2662
ኦሮሚያ
621-1017,1029-1627,1818-1833,2252-2278,2503-2516,2527-2561,2662-2714,2730-2742
አማራ
45-311,326-380,401-620
አፋር5-44
ትግራይ 311-322
ሲዳማ 2743-2841
ቤ.ጉምዝ 385-400,1779-1816
ደቡብ 1834-2251
ጋምቤላ 2446-2502
ድሬዳዋ 2663-2671
ሀረሪ 1020-1026
ሱማሊያ 1628-1778,2715-2729
ከአገር ውጭ 2985-2987
#ማሳሰቢያ ከላይ ባለው ቁጥር መሠረት ወረዳቹን ስትፈልጉ (fx) ባለበት ተርታ ነው ሚጀመረው 5 አፋር ላይ ነው
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የሁሉም ክልሎች እንዲሁም ሁለቱ የከተማ መስተዳድሮች በውስጣቸው ባላቸው ወረዶች ተከፋፍለው ምደባው ተከናውኗል
አዲስ አበባ 2491-2502,2517-2526,2562-2620,2643-2662
ኦሮሚያ
621-1017,1029-1627,1818-1833,2252-2278,2503-2516,2527-2561,2662-2714,2730-2742
አማራ
45-311,326-380,401-620
አፋር5-44
ትግራይ 311-322
ሲዳማ 2743-2841
ቤ.ጉምዝ 385-400,1779-1816
ደቡብ 1834-2251
ጋምቤላ 2446-2502
ድሬዳዋ 2663-2671
ሀረሪ 1020-1026
ሱማሊያ 1628-1778,2715-2729
ከአገር ውጭ 2985-2987
#ማሳሰቢያ ከላይ ባለው ቁጥር መሠረት ወረዳቹን ስትፈልጉ (fx) ባለበት ተርታ ነው ሚጀመረው 5 አፋር ላይ ነው
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Research paper ማማከር ጀምረናል።
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
Forwarded from STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
ለ 2015 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ብቁ መሆን አንድትችሉ የተዘጋጀው Grand Plan (መሪ እቅድ) ቪዲዮ በዚህ https://t.me/eTemariNet የ etemari.net ግሩፕ አንዲሁም https://t.me/edutech_plc ቴሌግራም ቻናል ላይ pin ተድርጎ ታገኙታላችሁ
Research paper ማማከር ጀምረናል።
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ዜና " ግነት የበዛበት ነው " አለ። ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ፤ ከዩኒቨሲቲው እውቅና ውጪ ባልተፈቀደ ሁኔታ በቀን 03/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠውን የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) " አንፈተንም "በሚል…
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ከመላው የአፍርካ ተማሪዎች ህብረት ሽልማት ተቀበሉ
የአፍሪካ ተማሪዎች ቀን (African Students' Day) የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶችና የተማሪ ህብረት ተወካዮች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በመዲናችን አዲስ አበባ በድምቀት ተከብሯል።
መታሠቢያነቱን እ.ኤ.አ.ሰኔ 16 ቀን 1976 በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ በግፍ ለተጨፈጨፉ ተማሪዎች ያደረገው የዘንድሮ የመላው አፍሪካ ተማሪዎች ቀን የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ተከብሮ ውሏል።
በዚህም ከመላው የአፍርካ ተማሪዎች ህብረት (All African Students Union) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ሽልማቱን (Award) ተቀብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ ላለፉት አራት አመታት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመሩበት ጊዜ ላሳዩት የአመራር ጥበብ፣ መልካም አርአያነት፣ በዩኒቨርሲቲው ለመጣው ለውጥ እንዲሁም ለተማሪዎች እያሳዩት ላለው መልካም አመራርነት ከመላው የአፍሪካ ተማሪዎች ህብረት ሽልማቱ ተበርክቶላቸዋል።
የዛሬውን ሽልማት የተቀበሉት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ እንደተናገሩት ላለፉት አራት ዓመታት በዩኒቨርሲቲው ለመጣው ለውጥ እና ለዛሬው ሽልማት የመላው የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ የአመራር ስልት ውጤት መሆኑን አንስተዋል።
የተሰጠው ሽልማት የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች በተለይም በተማሪዎች ላይ በትኩረት ለመስራት እንደሚያስችል ፕሬዝዳንቱ አስተያየት ሰጥተዋል።
በመጨረሻም የመላው የአፍሪካ ተማሪዎች ህብረት ላበረከተው ሽልማት ፕሬዝዳንቱ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።
ዘገባው የዩኒቨርሲቲው ህዝብ ግንኙነት እና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
የአፍሪካ ተማሪዎች ቀን (African Students' Day) የተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶችና የተማሪ ህብረት ተወካዮች በተገኙበት በተለያዩ ዝግጅቶች በመዲናችን አዲስ አበባ በድምቀት ተከብሯል።
መታሠቢያነቱን እ.ኤ.አ.ሰኔ 16 ቀን 1976 በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ በግፍ ለተጨፈጨፉ ተማሪዎች ያደረገው የዘንድሮ የመላው አፍሪካ ተማሪዎች ቀን የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ተከብሮ ውሏል።
በዚህም ከመላው የአፍርካ ተማሪዎች ህብረት (All African Students Union) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ ሽልማቱን (Award) ተቀብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ ላለፉት አራት አመታት የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመሩበት ጊዜ ላሳዩት የአመራር ጥበብ፣ መልካም አርአያነት፣ በዩኒቨርሲቲው ለመጣው ለውጥ እንዲሁም ለተማሪዎች እያሳዩት ላለው መልካም አመራርነት ከመላው የአፍሪካ ተማሪዎች ህብረት ሽልማቱ ተበርክቶላቸዋል።
የዛሬውን ሽልማት የተቀበሉት ዶ/ር ሀብታሙ አበበ እንደተናገሩት ላለፉት አራት ዓመታት በዩኒቨርሲቲው ለመጣው ለውጥ እና ለዛሬው ሽልማት የመላው የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና የባለድርሻ አካላት የተቀናጀ የአመራር ስልት ውጤት መሆኑን አንስተዋል።
የተሰጠው ሽልማት የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች በተለይም በተማሪዎች ላይ በትኩረት ለመስራት እንደሚያስችል ፕሬዝዳንቱ አስተያየት ሰጥተዋል።
በመጨረሻም የመላው የአፍሪካ ተማሪዎች ህብረት ላበረከተው ሽልማት ፕሬዝዳንቱ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።
ዘገባው የዩኒቨርሲቲው ህዝብ ግንኙነት እና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
🌟 የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች 🌟
🔔 ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ
Mock እና Model Exam በ
Online ይለማመዱ!
አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦
➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣
➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣
➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣
➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➭ ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ፣
➭ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ
የያዘ፣
➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ!
ለሙሉ መረጃው፡-
➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣
➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
#AdvancedEducationalConsultingCenter
🔔 ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ
Mock እና Model Exam በ
Online ይለማመዱ!
አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦
➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣
➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣
➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣
➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➭ ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ፣
➭ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ
የያዘ፣
➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ!
ለሙሉ መረጃው፡-
➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣
➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
#AdvancedEducationalConsultingCenter
ለ 2015 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ብቁ መሆን አንድትችሉ የተዘጋጀው Grand Plan (መሪ እቅድ) ቪዲዮ በዚህ https://t.me/eTemariNet የ etemari.net ግሩፕ አንዲሁም https://t.me/edutech_plc ቴሌግራም ቻናል ላይ pin ተድርጎ ታገኙታላችሁ
.................🛡 DEFENSE 📄...............
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በሚባል ደረጃ የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቻቸውን ለቅድመ ምረቃ ማሟያዎች እያዘጋጁ ይገኛሉ። Final ፈተናዎች የተጠናቀቁ ሲሆን የመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፍ በመዛኞች እታየ ( Defense) ይገኛል።
በሚመጣው ሳምንት Defense ለሚያቀርቡ
ቅድመ ዝግጅት ይሆናቸው ዘንድ...
📝 Defense ላይ Examinerኦች ምን ምን ጠየቋችሁ?
📝 አጠቃላይ ስንት ደቂቃ ፈጀ? ( ገብታችሁ እስክትወጡ)
📝 ምን ትመክሯችኋላችሁ?
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በሚባል ደረጃ የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቻቸውን ለቅድመ ምረቃ ማሟያዎች እያዘጋጁ ይገኛሉ። Final ፈተናዎች የተጠናቀቁ ሲሆን የመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፍ በመዛኞች እታየ ( Defense) ይገኛል።
በሚመጣው ሳምንት Defense ለሚያቀርቡ
ቅድመ ዝግጅት ይሆናቸው ዘንድ...
📝 Defense ላይ Examinerኦች ምን ምን ጠየቋችሁ?
📝 አጠቃላይ ስንት ደቂቃ ፈጀ? ( ገብታችሁ እስክትወጡ)
📝 ምን ትመክሯችኋላችሁ?
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Research paper ማማከር ጀምረናል።
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
✅How to choose research title?
✅How to write proposals?
✅How to generate essay?
✅How to check Plagiarism?
✅How to correct Advisor comments?
✅How to write research papers?
✅How to present and defense thesis papers?
✅How to conduct literature reviews:
✅How to select a research methodology:
✅How to collect and analyze data:
✅How to interpret research findings:
inbox via 👇👇👇
@ResearcherETH
@ResearcherETH
@ResearcherETH
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:
Dear 2015 Graduating Class Students,
As you may all know the Exit-exam date is approaching and hereby we would like to remind you to give due attention for the exam and do what you are going to do before you sit for the exam.
ለ ውጤታማነት ዛሬ በእጃችሁ ያሉትን ቀሪ ቀናት በአግባቡ ተጠቀሙበት፡፡ ይህችን ብሂል አስታውሷት፡፡
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ፣
አስቀድሞ ነበር መጥኖ መደቆስ፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት