STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስም የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞 0935199954

ወይም በቴሌግራም @Habeshagifts1 ላይ ይዘዙን
   #ዋጋ:-    🎁 የብረት ማሰሪያ 550 ብር
                  🎁 የቆዳ ማሰሪያ 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      https://t.me/Habesha_Gift
Ads

ለማትሪክ, Grade 12 National Exam (ESSLCE)ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣

ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣
እንዲሁም ጠቃሚ መፅሃፍትና አጫጭር ኖቶች ተዘጋጅቶ እየቀረበ ስለሆነ join  በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ።

Join 👇For documented Tutorials👇
https://t.me/tutorialpointeth
Join 👇for video tutorials👇

https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቅድመ ምዝገባ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። የኦንላይን ምዝገባው ነገ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም የሚከናወን ይሆናል፡፡

➧ የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች ሆናችሁ ላላፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ዕድል ያላጋጠማችሁ፣

➧ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የክረምት እና የማታ መርሃ ግብር ተማሪዎች እና

➧ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የቆያችሁና ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ፤ አሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባውን ማድረግ አትዘንጉ፡፡

በኦንላይን የቅድመ ምዝገባ ለማድረግ ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦ http://197.156.104.178/


የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
መከላከያ ትምህርት ቤቶችን ለካምፕ መጠቀሙ ለትምህርት መቋረጥ ምክንያት ሆኗል ተባለ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ መካከል በሚደረጉ ወጊያዎች ምክንያት የተወሰኑ ትምህር ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት ማቋረጣቸውን አዲስ ማለዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች አረጋግጣለች፡፡

በዚህም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የአገር መከላከያ ሰራዊት እንደካምፕ እየተጠቀመበት በመሆኑ የትምህርት ስርዓቱ መቋረጡ ተገልጿል።

ለአብነትም በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ የጭራ ሜዳ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፤ በተለያዩ ወቅቶች የመከላከያ ሠራዊት እንደካምፕ እየተጠቀመው በመሆኑ የትምህርት ስርዓቱ ተቋርጧል ነው የተባለው፡፡

የአገር መከላከያ ሰራዊት በአካባቢው ሕግ ለማስከበር ሲንቀሳቀስ ትምህርት ቤቱን በየጊዜው እንደ ጦር ካምፕ ይጠቀመዋል የተባለ ሲሆን፤ ከሐሙስ ግንቦት 10/2015 ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤቱ የገቡት የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላትና ተሽከርካሪዎች እስካሁን ከትምህርት ቤቱ እንዳልወጡ ተገልጿል።

በተጨማሪም በአካባቢው በተደጋጋሚ በፋኖና መከላከያ ሰራዊት መካከል በሚከሰተው ውጊያ ከአንድኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጠው ሾላ ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም ከአንደኛ እስከ አስራ ኹለተኛ ክፍል የሚያስተምረው አርማኒያ አንደኛ እና ኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ማስተማር ካቋረጡ ከአንድ ወር በላይ እንደሆናቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡

ትምህርት ቤቶችን ለአንድ ቀንም ቢሆን የወታደር ማዘዣ ጣቢያ ማድረግ እና በትምህርት ቤቱ አጥር ግቢ ውስጥ የአገር መከላከያ ሰራዊት መኪናዎችን ማቆም በሕፃናት ላይ የሚፈጥረው ስነ ልቦናዊ ተፅዕኖ አስከፊ እንደሆነ እና አዕምሯቸው በትምህርት ሳይሆን በሌላ አላስፈላጊ ነገር እንዲቀረፅ እያደረጋቸው እንደሆነም የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡

የጣርማበር ወረዳ የትምህርት ፅህፈት ቤት የአገር መከላከያ ሰራዊት አባላት የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ ሲንቀሳቀሱ ከአንድ ቀን ላልበለጠ ጊዜ ትምህርት ቤቶችን እንደ ማዘዣ ጣቢያ እንደሚጠቀሙ ጠቅሶ፤ ተማሪዎች ከሳምንት አንድ ቀን ሰራዊቱ ሲመጣ ካልሆነ በቀር ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ነው ሲል ለአዲስ ማለዳ ገልጿል፡፡ 

ፅህፈት ቤቱ አክሎም የጭራሜዳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችም በተረጋጋ መንፈስ ትምህርታቸውን እንዲማሩ የማዘዣ ጣቢያዎች ወይም የአገር መከላከያ  ሰራዊት አባላትና ተሽከርካሪዎች ከትምህርት ቤቱ እንዲወጡ እንደሚደረግ ነው የገለጸው፡፡

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Veritas Educational Consultancy:
100🔣 GARANTED Outstanding opportunity for JOB seekers. In

CANADA🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

💯%garanted work process

Call right away, register, and fly to work and settle abroad

Contact: Veritas Education Consultancy.

Contact us @ethioveritas
@ethio_veritas

https://t.me/Veritaseducation

@NATIONALEXAMSRESULT
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስም የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞 0935199954

ወይም በቴሌግራም @Habeshagifts1 ላይ ይዘዙን
   #ዋጋ:-    🎁 የብረት ማሰሪያ 550 ብር
                  🎁 የቆዳ ማሰሪያ 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      https://t.me/Habesha_Gift
#Update #የመውጫ_ፈተና

ዘንድሮ 240 ሺህ ሚደርሱ የከፍተኛ ትምህርት ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ይወስዳሉ ተብሏል።

በ2015 በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተሰበሰበው መረጀ መሠረት 240 ሺህ የሚደርሱ ተማሪዎች በበይነ-መረብ የመውጫ ፈተና ለመስጠት መዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡

ሚኒስቴሩ ይህ ያስታወቀው የ9 ወራት የአፈፃፀም ሪፖርቱን ለህ/ተ/ም/ቤት እያቀረበ በመገኝበት በአሁን ሰዓት ነው።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ በ2015 በመጀመሪያ ዲግሪ ኘሮግራም ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ብሉ -ኘሪንት የተዘጋጀ መሆኑና የመውጫ ፈተና የክፍያ ተመን ረቂቅ መመሪያ መዘጋጀቱን ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት አብራርተዋል፡፡

የመውጫ ፈተናን ለመተግበር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጅቶ ወደ ስራ መገባቱንም የገለፁት ሚኒስትሩ፤ የመውጫ ፈተና ስትራቴጂ ማስፈፀሚያ መመሪያ እና የድርጊት መርሃ-ግብር ዝግጅት መጠናቀቁንም አብራርተዋል፡፡

በመውጫ ፈተና የሚካተቱ የትምህርት ዓይነቶች (ኮርሶች) ተለይተው፤ በቅድመ-ምረቃ በሚሰጡ በሁሉም የትምህርት መስኮት የፈተና ንድፍ ማሳያ መዘጋጀቱንም አስረድተዋል፡፡

መረጃው የህ/ተ/ም/ቤት ነው።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#MoE

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎችን አፈፃፀምን በተመለከተ ለህ/ተ/ም/ቤት ባቀረቡት ሪፖርት የ2015 የፈተና ዝግጅትን በተመለከተ አብራርተዋል።

ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ፣ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በየትምህርት አይነቱ እራሱን የቻለ የፈተና ዝግጅት ቢጋር እንዲዘጋጅ ተደርጓል ብለዋል።

ሚኒስትሩ ፤ " የ12ኛ ክፍል ዋናና የሙከራ ፈተና በፈተና በቢጋሩ መሰረት ከተለኪ ባህሪያት አንፃር ተገቢና አስተማማኝ ጥያቄዎችን በጥንቃቄና #ሚስጥራዊ በሆነ መልኩ በተዘጋጀ የስራ መመሪያ ቼክ ሊስት መሰረት በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን " ሲሉ አሳውቀዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ከቀናት በፊት ፤ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ #በመንግስት_ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ማሳወቁ ይታወሳል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ላለፈ እና ጉዳት ለደረሰባቸው የዩኒቨርሲቲው መምህራንና ሠራተኞች ድጋፍ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡

ድጋፍ ለማድረግ በተለያዩ ግለሰቦችና ድርጅቶች እየቀረበ ያለውን የድጋፍ ጥያቄ የተቀናጀና ህጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖረው ለማስቻል "በመኪና አደጋ ለተጎዱ የመወዩ መምህራንና ሠራተኞች ድጋፍ" በሚል ስም በአራት ባንኮች አካውንት መከፈቱን ዩኒቨርሲው አሳውቋል፡፡

1. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000545818217
2. አዋሽ ባንክ 013201162479800
3. አቢሲኒያ ባንክ 138018695
4. ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ 1022800122152

ከነዚህ የባንክ አካውንቶች ውጪ የሚከፈቱ የባንክ ሂሳቦች የዩኒቨርሲቲው ዕውቅና የሌላቸው መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

የድጋፍ ሂደቱን ለማስተባበር ከዩኒቨርሲቲው፣ ከሮቤ ከተማ እና ከባሌ ዞን አስተዳደር እንዲሁም ከአገር ሽማግሌዎች የተውጣጣ ኮሚቴ መቋቋሙም ተመላክቷል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ የኮሚቴ አባላቱን ማነጋገር ይቻላል፦

1. መ/ር ደጀኔ ጣፋ 0911995523
2. ዶ/ር ሽታ ዓለሙ 0912138208
3. ወ/ሮ ፋጡማ ሙ/አማን 0913355645
4. ዶ/ር ሙሐመድ ጀማል 0911704664
5. አቶ ከተማ መኮንን 0913409784
6. ሼክ ቃሲም ሁሴን 0911492036
7. አቶ ግርማ ንጉሴ 0901747474
8. አቶ ሙክታር ማሚያ 0912186295
9. ወ/ሮ ገነት ብርሃኑ 0912255362
10. አቶ አደም ደሱ 0911788234

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Ads

ለማትሪክ, Grade 12 National Exam (ESSLCE)ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣

ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣
እንዲሁም ጠቃሚ መፅሃፍትና አጫጭር ኖቶች ተዘጋጅቶ እየቀረበ ስለሆነ join  በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ።

Join 👇For documented Tutorials👇
https://t.me/tutorialpointeth
Join 👇for video tutorials👇

https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth
በባለፈዉ አመት ከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉስጥ ከ 50 በመቶ በላይ ዉጤት ያመጡት 12 በመቶ ብቻ መሆናቸዉን ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ
👉የትምህርት ጥራት አሁንም ጉድለት ታይቶበታል

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በዛሬዉ እለት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት የሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸዉን የ ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል።የትምህርት ጥራትን በሚመለከት ፕ/ሮ ብርሃኑ እንደተናገሩት ፤ በ 2014 አመት የታየዉ የ12ኛ ክፍል ዉጤት የትምህርት ጥራቱ አነስተኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አመላካች ነበር ብለዋል። ከምዘና ጥናት ዉጤት ማየት እንደተቻለዉም ፤ ከ 2014 የ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ግማሽ እና ከዛ በላይ ዉጠየት ያስመዘገቡት 12 በመቶኛዎቹ ብቻ መሆናቸዉን ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል።

በተጨማሪም ከ 4ኛ ክፍል ተማሪዎች 50 ከመቶ እና ከዛ በላይ ያመጡት 20 በመቶ ብቻ መሆናቸዉን ገልፀው ፤ ከዚህም ዉስጥ 17 በመቶዉ ሴቶች ናቸዉ።ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ እንደገለጹት የአብዛኛዉ ተማሪ ዉጤት የትምህርት ሚኒስቴር ካስቀመጠዉ 50 በመቶ የፖሊሲ ግብ በታች ነዉ ብለዋል።

በአማካይ የተማሪዎች ዉጤትም የ 0 ክፍል ተማሪዎች 48.9 በመቶ ፣ የ4ኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት 39.7 በመቶ እንዲሁም የ 8ኛ ክፍል ተማዎች 36.2 በመቶ አማካይ ዉጤት እንደተመዘገበ ሚኒስትሩ መናገራቸውን ብስራት ራዲዮ ሰምቷል።ተማሪዎች የሚጠበቅባቸዉን እዉቀትና በስነምግባር ታንጸዉ አለመዉጣታቸዉ በኢትዮጵያ እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ከዚህ የመነጩ መሆናቸዉን በሪፖርታቸዉ ጠቅሰዋል።የትምህርት ስርዓቱን ተደራሽ ከማድረግ አኳያም አሁንም የትምህርት ቤት በራፎች ደርሰዉ የማያዉቁ ፣ ትምህርት ጀምረዉ የሚያቋርጡ እና የሚደግሙ ተማሪዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጨምረዉ ተናግረዋል።



የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
በኢትዮጵያ ካሉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ “ከፍተኛ” የሚባለውን ደረጃ ያሟሉ፤ አራት ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ😳

በኢትዮጵያ በአጠቃላይ የትምህርት ዘርፍ ካሉ 47 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተፈላጊውን “ከፍተኛ ደረጃ” የሚያሟሉት አራቱ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ጨምሮ ወላጆች፣ የቀድሞ ተማሪዎች እና መምህራንን የሚያሳትፍ፤ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ያለመ ሀገር አቀፍ የትምህርት ዘመቻ በአንድ ወር ተኩል ጊዜ ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ይህንን ያስታወቁት ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 15፤ 2015 በተካሄደው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት ነው።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Veritas Educational Consultancy:
100🔣 GARANTED Outstanding opportunity for JOB seekers. In

CANADA🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦🇨🇦

💯%garanted work process

Call right away, register, and fly to work and settle abroad

Contact: Veritas Education Consultancy.

Contact us @ethioveritas
@ethio_veritas

https://t.me/Veritaseducation

@NATIONALEXAMSRESULT
በቀን ለአንድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የሚመደበው 22 ብር የቀለብ በጀት ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ተመጣጣኝ እንዳልሆነ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ.ም 9 ወራት እቅድ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት (ግንቦት 15/2015 ዓ.ም) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሪፖርት አቅርቧል።

በሪፖርቱ ከተነሳው ነጥቦች መካከል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉዳይ አንዱ

ነው። የተማሪዎች ቀለብ ደግሞ ትኩረት ተሰጥቶታል።

ከዚህ ቀደም ለአንድ ተማሪ በቀን ለቁርስ፣ ለምሳና እራት ተብሎ ለቀለብ

የሚያዝ የነበረው በጀት 15 ብር እንደነበረ የትምህርት ሚንስትር ፕ/ር ብርሃኑ

ነጋ አስታውሰው በአሁን ወቅት ግን ወደ 22 ብር ማደጉን ጠቁመዋል።

ይሁን እንጂ ይህ የእለት የተማሪዎች የቀለብ ተመን ካለው ነባራዊ ሁናቴ አኳያ የሚጣጣም አለመሆኑ ነው ሚንስትሩ አብራርተዋል።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ያከሉት የትምህርት ሚንስትር ዲኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በበኩላቸው፤ ለዩኒቨርስቲዎች የሚመደበው የቀለብ በጀት በቂ አለመሆኑን አስምረዋል።

አሁን ላይ ለተማሪዎች የቀን የቀለብ በጀት 22 ብር ቢመደብም ተቋማቱ ግን ከ70 ብር በላይ እያወጡ መሆናቸውን አስረድተዋል።

ይህም የአሰራር እና የበጀት ክፍተት እያመጣ እንደሚገኝ አዕፅኖት ሰጥተዋል።

ጉዳዩ በድጋሜ ተከልሶ ሊታይ የሚገባው መሆኑን ነው ሚንስትሮቹ አፅንኦት የሰጡት።

Via ባላገሩ ቴሌቪዥን

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለወዳጅ ዘመድ እና ለሚወዱት ሰው በፎቶው ወይም በስም የእጅ ሰዓቶችን እንሰራለን።
   🛍 ብዙዎች ወደውታል እርሶም ይሞክሩት
ለማዘዝ ከፈለጉ ይደውሉልን
           📞 0935199954

ወይም በቴሌግራም @Habeshagifts1 ላይ ይዘዙን
   #ዋጋ:-    🎁 የብረት ማሰሪያ 550 ብር
                  🎁 የቆዳ ማሰሪያ 500 ብር

        ሌላ የስጦታ አማራጭ ከፈለጉ 👇👇
      https://t.me/Habesha_Gift
ሚንስቴሩ “ከቀረቡልኝ የማስረጃ ይረጋገጥልን ጥያቄ 40 በመቶ የትምህርት ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው አገኘሁ” አለ


በ2015 ዓመት የሁሉም የፊደራል ሰራተኞች የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነት እንደሚረጋገጥ አስታውቋል
ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት 18 ሽህ የትምህር ማስረጃዎች ትክክለኛ ተፈትሾ 921 (አምስት በመቶዎቹ) ህገ-ወጥ ሆነው እንዳገኛቸው ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ።
 ቀጣሪ ተቋማት ለሚንስቴሩ ይረጋገጥልን ብለው ባቀረቡት ጥያቄ ደግሞ 225 የትምህርት ማስረጃዎች ተመርምረው 40 በመቶዎቹ ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ትምህርት ሚንስቴር የዘጠኝ ወር ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሲያቀርብ፤ አባላቱ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በስፋት መሰራጨት እንዳሳሰበው ተናግረዋል።
ገዙ ምናዬ የተባሉ የምክር ቤት አባል "በአንዳንድ የግል የትምህርት ተቋማት የሚወጡ የሀሰት የትምህርት ማስረጃዎች በስፋት እየተሰራጩ ስለሆነና ይህም በሀገር አሉታዊ ጫና ስላለው እነዚህን ተቋማት እውቅና ከማሳጣት አንፃር ምን እየተሰራ ይገኛል?" ሲሉ ጠይቀዋል።
የትምህርት ማስረጃ ማጣራትን ከራሳችን ጀምረናል ያሉት የትምህርት ሚንስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፤ በዚህ ዓመት ሁሉም የፊደራል ተቋማት ሰራተኞች ማስረጃ እንደሚጣራ ገልጸዋል።
"በሁሉም የፌደራል ተቋማት የሰራተኞችን ማህደር መመርመር ጀምረናል። ምን ያህሉ እውነተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዞ ነው? ምን ያህሉ አይደለም የሚል ምርመራ እያካሄድን ነው፤ ከራሳችን ጀምረን። ማህበረሰቡ ልክ እንደፈተናው [የ12ተኛ ክፍል ፈተና] እንዲያውቅልን የምንፈልገው ከአሁን በኋላ በተጭበረበረ ድግሪ፤ በተጭበረበረ ዲፕሎማ የሚሰራ ስራ አይኖርም የሚለውን ለማሳወቅ ነዉ። በዚህ ዓመት እሱን እንጨርሳለን ብለን እናስባለን" ብለዋል።
ይህን ለማድረግ ችግሩን ያልደበቁት ሚንስትሩ "ችግሩ ግን የሚታወቅ ነው፤ ሀገሩ የደላላ ሆኗል፤ ቀጥተኛ የሆነ የግብይት ስርዓትና ንፁህ የሆነ ስራን ለመስራት በጣም ብዙ ስራ ይቀረናል" በማለት ተናግረዋል።

የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Ads

ለማትሪክ, Grade 12 National Exam (ESSLCE)ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣

ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ዝግጅት መለማመጃ ፈተና ከሙሉ ማብራሪያ መልሶች፣
እንዲሁም ጠቃሚ መፅሃፍትና አጫጭር ኖቶች ተዘጋጅቶ እየቀረበ ስለሆነ join  በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ።

Join 👇For documented Tutorials👇
https://t.me/tutorialpointeth
Join 👇for video tutorials👇

https://www.youtube.com/@Tutorialpointeth
For all Ethiopian students 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 we have provided a faster and easier way to register and pay for the international SAT exams. We also help students with the step by step process of the registration procedure that will only take an hour .plus for the first 30 students that contact us we have provided a special package to take the international SAT exam twice with out any extra fee. And all our services and the exams cost a minimum fee of 7,000 Birr. So contact us @SAT_Ethiopia (telegram username)for any questions or if your planning on taking the international SAT exams for a better future. You can register for the coming test day's above. Thank you