የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ ለሚገነባው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ
..............................................................................
የካቲት 24/2015 (የትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ለሚገነባው የኦሞራቴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሠረት ድጋይ አስቀመጡ ።
በመርሃ-ግብሩ ላይ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌን ጨምሮ በደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲና ሌሎች ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
የግንባታው አጠቃላይ ወጪ 20 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ ሲሆን ወጪው በደቡብ ክልል መንግስትና ሰዎች ለሰዎች በተሰኘው ግብረ-ሠናይ ድርጅት በጋራ እንደሚሸፈን ተገልጿል ።
የትምህርት ቤቱ ግንባታ ከ1 ዓመት እስከ 2 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደምጠበቅም በመርሃ ግብሩ ተጠቅሷል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot

#JimmaUniversity
በ2015 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 29 እና 30/2015 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➧ የ10ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡
የተመደባችሁበትን ካምፓስ ለማየት ተከታዩን ሊንክ ተጠቀሙ ➧ https://portal.ju.edu.et

በአማራ ክልል በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ 294 ተማሪዎች ዛሬ ይሸለማሉ።
የእውቅናና ሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓቱ ከ2:30 ጀምሮ መከናወን ይጀምራል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የእውቅናና ሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓቱ ከ2:30 ጀምሮ መከናወን ይጀምራል።
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#AmharaEducationBureau
በ2014 ዓ.ም በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ 294 ተማሪዎች የእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በእውቅናና ሽልማት መርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ርዕሰ መምህራን፣ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል።

#WallagaUniversity
በ2015 ዓ.ም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መጋቢት 7 እና 8/ 2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በቅጣት ለመመዝገብ ➧ መጋቢት 11/2015 ዓ.ም
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➧ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣
➧ ማጣቀሻ መጻሕፍት።

ማስታወቂያ
ለሁሉም የ2015 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል የግል ተፈታኞች በሙሉ:-
እንደሚታወቀው የ2015 ዓ/ም የ8ኛክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በኦን ላይን እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የግል ተፈታኞች የሆናችሁ ከቀን 27/06/2015 ዓ/ም እስከ 29/06/2015ዓ/ም ብቻ መጥታችሁ እንዲትመዘገቡ እያሳሰብን ከላይ በተጠቀሰው ቀን መጥታችሁ ባትመዘገቡና በኋላ የሚቀርብ ቅሬታ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት
የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የኦን ላይን ምዝገባ ቲም

በ2014ዓ.ም የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና ተፈትናችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 4 እና 5 /2015 ዓ.ም ለተከታታይ ሁለት ቀናት ብቻ መሆኑን ዩኒቨርሲቲዉ ያሳዉቃል ።
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ ፦
ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያለዉን ትራንስክሪፕት ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ ፣
የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ ፣
አራት 3*4 ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
የሌሊት አልባሳት፣አንሶላ፣የትራስ ጨርቅ እና
የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲዉ እያሳወቀ ከተባለዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን ይገልጻል።
ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲዉን ድረ-ግጽ
www.bhu.edu.et መጎብኘት ይቻላል
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
የተጣሩተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዉ ስትመጡ ፦
ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ያለዉን ትራንስክሪፕት ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ ፣
የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ ፣
አራት 3*4 ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
የሌሊት አልባሳት፣አንሶላ፣የትራስ ጨርቅ እና
የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ዩኒቨርሲቲዉ እያሳወቀ ከተባለዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን ይገልጻል።
ለበለጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲዉን ድረ-ግጽ
www.bhu.edu.et መጎብኘት ይቻላል
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
የተጣሩተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT
Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የአየር መንገዱ የአቪየሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ አደገ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ በማደግ በኤሮስፔስ እና በተለያዩ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፎች በቅድመ ምረቃ እና ድሕረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማስተማር ጀመረ።
የአቪዬሽን አካዳሚ የአቪዬሽን ስልጠና ፕሮግራሞችን እንደ አብራሪ፣ የአውሮፕላን ቴክኒሻን፣ የካቢን ሰራተኛ፣ የአየር መንገድ ሽያጭ እና አገልግሎት እና ሌሎች ስልጠናዎችን ሲሰጥ ቆይቷል።
ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ካደገ በኋላ በኤሮኖቲካል ኢንጂነሪንግ በቢኤስሲ ዲግሪ፣ በአውሮፕላን ጥገና ኢንጂነሪንግ በቢኤስሲ ዲግሪ፣ በአቪዬሽን ማኔጅመንት ቢኤስሲ ዲግሪ፣ በቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ እና ኤምቢኤ በአቪዬሽን ማኔጅመንት የመሳሰሉ የዲግሪ መርሃ ግብሮችን ጀምሯል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሚስተር መስፍን ጣሰው እንደተናገሩት "ከቀጣይ እድገትና ኢንቨስትመንት በኋላ 65 ዓመት ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ማደጉ በአየር መንገዳችን ረጅም እና ስኬታማ ጉዞ ውስጥ ሌላው ምዕራፍ ነው። እና በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለውን አመራር ይጠብቃል።" ብለዋል።
አክለውም፤ "ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በድህረ ምረቃ የአቪዬሽን ፕሮግራሞችን በመስጠት የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ቁርጠኛ ነው።" ያሉ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው እያደገ የመጣውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ እና ሌሎች አየር መንገዶችን በአካባቢው ያለውን የሰው ሃይል ፍላጎት የሚያሟሉ የአቪዬሽን ባለሙያዎችን እና አመራሮችን ያፈራል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተናግረዋል።
የቀድሞው ኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ የአሁኑ የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ካሴ ይማም በበኩላቸው፤ ዩንቨርስቲው በፍጥነት እያደገ ላለው የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ዘርፍ እና በአጠቃላይ ለአህጉሪቱ የሚያደርገውን አስተዋፅኦ ይቀጥላል ብለዋል።
አካዳሚው ላለፉት 65 ዓመታት የፓይለት፣ የበረራ መስተንግዶ፣ የቴክኒሻንና የአገልግሎት ሠራተኞችን ጨምሮ ከ15 ሺሕ በላይ የአቪዬሽን ሙያተኞችን በማሰልጠን ለአየር መንገዱ እድገት ጉልህ አስተዋፅኦ ማድረጉንም ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ አቪዬሽን አካዳሚ ባለፈው ወር በሐዋሳ ከተማ አዲስ የስልጠና ማዕከል መክፈቱ የሚታወስ ሲሆን፤ ተመሳሳይ ማሰልጠኛዎችን በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ በአሶሳና በሌሎች ክልሎች ለመክፈት እቅድ እንዳለዉም ተገልጿል፡፡
[Addis Maleda]

#WolaitasoddoUniversity #ExitExam
➭ለሁሉም የመደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት
ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!!
═════════❁✿❁═════════
በመጪው ሀምሌ ወር በሁሉም የትምህርት መስኮች እና መርሀግብሮች (በመደበኛ እና ተከታታይ) ተመራቂ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና /Exit Exam/ እንደሚሰጥ ይታወቃል።
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርም የካቲት 29/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በዋናው ግቢ በሚገኘው ሁለገብ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመውጫ ፈተናን /Exit Exam/ በተመለከተ ከመደበኛ እና ተከታታይ የትምህርት መርሀ ግብር ተመራቂ ተማሪዎች ጋር የጋራ ውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።
በመሆኑም የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ በተመለከተ እስካሁን በዩኒቨርሲቲው በተሰሩ እና ቀጣይ ትኩረት ተሰጥቷቸው የሚተገበሩ ተግባራትን አስመልክቶ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ላይ ሁሉም የመደበኛና ተከታታይ ትምህርት ተመራቂ ተማሪዎች በተጠቀሰው ሰዓት እንዲገኙ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር በጥብቅ ያሳስባል።

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለጋሞ ባይራ አዳሪ ትምህርት ቤት ግብዓት ለማሟላት እየሰራ ነው።
-----------------------------------------------
የካቲት 27/2015ዓም .(የትምህርት ሚኒስቴር ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ለጋሞ ባይራ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ግብዓቶችን የሟሟላት ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
የጋሞ ባይራ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በጋሞ ልማት ማህበር ተነሳሽነት ተጀምሮ ግንባታው በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ወደ ስራ ገብቷል፡
በዚህም 2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያዎቹን 214 የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ከሁሉም ትምህርት ቤቶች በ8ኛ ክፍል ውጤታቸው መሰረት በመመልመል የመማር ማስተማር ስራ ጀምሯል።
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክተር ተክሉ ወጋየሁ( ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ቤተ-መጽሐፍት፣ ቤተ-ሙከራዎችን እና አይ ሲቲ ክፍሎችን የማደራጀትና አስፈላጊ ግብዓቶችን የሟሟላት ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል፡፡
በተጨማሪም የትምህርት ቤቱ መምህራንን ብቃትን መሰረት በማድረግ ከመመልመል ጀምሮ አስፈላጊውን የሙያ ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልፀዋል፡፡
ሙሉ ዜናው👇
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02k6vw3joqHTVytv5KRyXVMouxpvedgNMGLk88yUi2W1GhNWAJcMeV4Ls5MvjESzQ8l&id=100064682287722&mibextid=Nif5oz