STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
38.8K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
Wolaita Soddo University‼️

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምዘገባ ጥሪ ለመደበኛ ተማሪዎች ህዳር 8 እና 9   ተብሏል።

የሳምንት መጨረሻ  እና የማታ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 10 እና 11 ተብሏል።

በ2015 ዓ.ም. የሚንቀበላቸዉ ተማሪዎች ከግቢ ስወጡ የደረሱበት ደረጃ፡

1. የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም. መጀመሪያ ሴሚስተር ኮርስ ጨርሰዋል፤

► የ2014 ዓ.ም. ሁለተኛ ሴሚስተር ይቀጥላሉ፤ አንድ ሴሚስተር ወደ ኃላ ናቸዉ፤

2. ሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ► የ2013 ዓ.ም. 2ኛ ሴሚስተር ጨርሰዋል፡፡ › ት/ት ክፍል መርጠዋል፡፡

👉የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ይቀጥላሉ፤ ሁለት ሴሚስተር ወደ ኃላ ናቸዉ፤

3. የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች
‣ የ2014 ዓ.ም. 1ኛ ሴሚስተር ጨርሰዋል፡፡

‣ የ2014 ዓ.ም. 2ኛ ሴሚስተር ይቀጥላሉ፤ ‣ አንድ ሴሚስተር ወደ ኃላ ናቸዉ፤

4. 5ኛ ዓመትና ከዛ በላይ መደበኛ የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪዎች እና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም. ትምህርት ጨርሰዉ ነዉ የሄዱት፡፡ 2015 ዓ.ም. 1ኛ ሴሚስተር ይቀጥላሉ፡፡

4. የሳምንት መጨረሻ ተማሪዎች
1ኛ ዓመት ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ጨርሰዉ ነዉ ያቆሙት አሁን 2ኛ ሴሚስተር ተመዝግበዋል፡፡ 2ኛ እና ከዚያ በላይ ያሉ ተማሪዎች የ2014 ዓ.ም. ትምህርት ጨርሰዋል፡፡

5. የክረምት ተማሪዎች የኮቪድ –19 አንድ ሴሚስተር ይቀራቸዋል፡፡

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የጥሪ ማስታወቂያ‼️

ለ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

1. የመጀመሪያውን ሴሚስተር አጠናቃቹህ እረፍት ላይ ያላቹህ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች
2. ሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ለሆናቹህ ነባር ተማሪዎች

የ 2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀን ህዳር 5 እና 6/2015 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 7/2015 ዓ.ም መሆኑን አውቃቹህ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በነባሩ ግቢ እና የሁለተኛ እና ከዚያ በላይ አዲሱ ግቢ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Selale University ‼️

የመደበኛ ነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ📍

በ2015 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች (ከ1ኛ - 4ኛ አመት) ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 1 እና 2/2015 ዓ/ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

• የ1ኛ አመት ተማሪዎች የትምህርት ክፍሎች እና ኮለጆች ምርጫ ላይ ኦረንተሽን የምሰጥና ምርጫ የምከናወነው ህዳር 3/2015 ዓ/ም ነው፡፡

• ከተጠቀሰው የምዝገባ ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለጅማ university ተማሪዎች የወጣ የጥሪ ማስታወቂያ

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
Ambo University ‼️ #OfficialNotice

የአምቦ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ ቀን 👉 ጥቅምት 28 እና 29/2015 መሆኑ ዛሬ በማስታወቂያ ይፋ ተደርጓል ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#WolloUniversity

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም የኤክስቴንሽን ተማሪዎች (ቅድመ እና ድኅረ ምረቃ) የ2015 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 26 እና 27/2015 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

ትምህርት ኅዳር 03/2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው የተሾሙት ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) የሥራ ርክክብ አድርገዋል።

የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ከጥቅምት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸው ይታወቃል።

አዲሱ ተሿሚ ከተቋሙ የቀድሞ ሚኒስትር ዴኤታ በከር ሻሌ (ዶ/ር) የሥራ ርክክብ አድርገዋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#BahirDarUniversity

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የ2015 የትምህርት ዘመን የመደበኛ እና የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል።

➤ የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 18/2015 ዓ.ም

➤ የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም

➤ የሌሎች ተማሪዎች (የ2015 አዲስ ገቢዎችን ጨምሮ) የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ፦

➭ መደበኛ ተማሪዎች 👉🏾 ጥቅምት 21/2015 ዓ.ም
➭ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች 👉🏾 ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
ለተማሪዎች ሰርቪስ በተሰማሩ ተሸከርካሪዎች ላይ አራት እጥፍ የታሪፍ ጭማሪ መደረጉ ቅሬታ አስነሳ፡፡


የሸገር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በተማሪ ሰርቪስ ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ የተማሪ ወላጆች ከፍተኛ ቅሬታ እሰሙ ይገኛሉ፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም ከተማሪ ወላጆች እንዳረጋገጠዉ፣ከዚህ በፊት ይከፍሉት ከነበረው ታሪፍ ላይ አራት እጥፍ ጭማሪ ተደርጎባቸዋል፡፡

ወላጆች ከዚህ በፊት 450 ብር በየወሩ ይከፍሉ የነበረ ሲሆን አሁን ባለው መሰረት 1ሺህ 870 ብር እንዲከፍሉ ተገደዋል፡፡
በዚህም የተማሪ ወላጆች ለኢትዮ ኤፍ ኤም ቅሬታቸውን አቅርበዋል፡፡

ወላጆች ለጣበያችን እንደተናገሩት፣ መንግስት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሰላማዊ በሆነ መንገድ እንዲከታተሉ እያደረገ ባለበት በዚህ ሰአት ይህ መደረጉ አግባብነት የለውም፡፡
“እኛ እንደወላጅ ከመንግስት የመጣ ሃሳብ ነው አንልም፣ ዜጎች በመንግስት ላይ ቅሬታ እንዲያድርባቸው በሚያደርጉ አካላት የተፈጠረ ሊሆን ይችላል ብለዋል”፡፡
ወላጆች ዝቅተኛው ኪሎ ሜትር 250 ብር በየወሩ የሚከፍሉ ሰሆን ከፍተኛው ደግሞ 3 ሺህ 110 ብር እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡

አሁን ወላጆች ለልጆቻችን ለትራንስፖርት የምንከፍለው እና የምናገኝው ገቢ ተመጣጣኝ አይደለም ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም ይህንን ገዳይ በተመለከተ የሸገር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሃላፊዎችን ለማነጋግር በአካል ቢሯቸዉ ድረስ ብንሄድም ስብሰባ ናቸዉ በሚል ልናገኛቸዉ አልቻልንም፡፡

ሆኖም ደርጅቱ ለወላጆች በጻፈው ደብዳቤ መሰረት እስከ ህዳር 15 ቀን 2015 አመት ድረስ በተመዘገቡበት አካባቢ ሄደዉ ውላቸውን እንዲያድሱ ጠይቋል፡፡
ውላቸውን እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ ካላደሱ የማይስተናገዱ እንደሆነም አስታውቋል፡፡
@NATIONALEXAMSRESULT
@studentsnewsadv35bot
#የጥሪ ማስታወቂያ

ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛና እና ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ:-

1ኛ. በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ምክንያት ፈተና ሳትጨርሱ የወጣችሁ የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ ህዳር 2 እና 3/2015 ሲሆን ፈተናዉ የሚሰጠዉ ከህዳር 05 እስከ 16/2015 ይሆናል።

2ኛ. ከለይ ከተጠቀሱት ተማሪዎች ውጪ ያላችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ህዳር 12 እና 13/2015 ዓ.ም ይሆናል።

3ኛ. የተከታታይ መርሃ-ግብር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ፈተና የሚሰጠዉ ጥቅምት 19 እና 20/2015 ዓ.ም ይሆናል ።

4ኛ. የተከታታይ ትምህርት መርሃ-ግብር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቸ ምዝገባ ጊዜ ህዳር 7/2015 ዓ.ም እንዲሁም የድህረ ምረቃ መደበኛ እና ተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 5-7/2015 መሆኑን ጭምር እናስታዉቃለን።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
የተማሪዎች የጥሪ ማስታወቂያ ከደብረታቦር ዩንቨርሲቲ

የ2015 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከህዳር 1-2/2015 የሚከናወን መሆኑን የዩንቨርሲቲው ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot
#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ መርሃ ግብር ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አድርጓል።

➤ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ጥቅምት 21 እና 22/2015 ዓ.ም

➤የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ
     ➭ ኅዳር 01 እና 02/2015 ዓ.ም

ተማሪዎቹ በተጠቀሱት ቀናት #ብቻ በተቋሙ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን ያግኙ
@NATIONALEXAMSRESULT

Click here for advertisement
@studentsnewsadv35bot