STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
39.2K subscribers
11.1K photos
272 videos
452 files
1.95K links
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
Download Telegram
For Adama science and technology university
Update
የ Transport አገልግሎት ለአድስ ገቢ ተማሪዎች
ASTU አድስ ገቢ ተማሪዎቹን አቀባበል እንደምያደርግላቸው አሳውቀዋል።
Transport አገልግሎት የምሰጥ ቦታ ፣
1.The main bus station at Mercato(Addis Ababa)
2.Kaliti bus station (Addis Ababa)
3.Adama,downtown around Frank Hotel(Franko)
4.The two bus stations in Adama(peacock and migira)
ይህ አገልግሎት የምሰጠው ሚያዝያ 28 እና 29 ነው ።

  ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የጥሪ ማስታወቂያ

በ2014 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02 የምዝገባ ቀን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
"የግድ የኦሮሚያን ክልላዊ መዝሙር ትዘምራላችሁ የኦሮሚያ ባንዲራም ይሰቀላል"

አዲስ አበባ ዛሬ በብሄራዊ አፀደ ህፃናት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ የኦሮሚያ ብሔራዊ መዝሙር በገዴታ ዘምሩ በሚል የትምህርት ቤቱ አመራሮች ትዕዛዝ እና አንዘምርም (አንችልም) በሚል የተማሪዎች አለመግባባት እንዲሁም የኦሮሚያ ባንዲራ ይሰቀላል አይሰቀልም በሚል ብጥብጥ ተነስቶ ትምሀርት እንዲዘጋና ተማሪዎቹም ወደየ ቤታቸው እንዲመለሱ ተደርጓል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ

በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፣ በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙ ካምፓሶች የተመደባችሁ በየካምፓሶቻችሁ በሚገኙ የሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ።

የተመደባችሁበት ካምፓስ መረጃ ከዩኒቨርሰቲው ድረ-ገጽ www.amu.edu.et ማግኘት ትችላላችሁ።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#መግቢያ_ቀናት

እስካሁን ባለው የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ያሳወቁ ተቋማት እና የአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ/ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦

👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ

👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም

👉 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም

👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም

👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም

👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም

👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም

👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም

👉 ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም

👉 ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም

👉 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11

👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም

👉 ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14

👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በወራቤ ዩኒቨርስቲ አቅራቢያ ተከስቶ በነበረው ግጭት 1 የዩንቨርስቲው ተማሪ ህይወት ሲያልፍ 3 ተማሪዎች በህክምና ላይ ይገኛሉ ተባለ

ከቀናት በፊት ወራቤ ላይ ተከስቶ በነበረው ግጭት የተነሳ ከዩንቪርስቲው ግጥር ግቢ ወጥተው ግጭቱን ተቀላቅለዋል የተባሉት ተማሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የወራቤ ዩንቨርስቲ አስታዉቋል፡፡ተማሪዎቹ ከግቢዉ ውጪ የተፈጠረውን ግጭት ሰምተው ከግቢው በመውጣት ግርግሩን በመቀላቀላቸው የጉዳቱ ሰለባ ሆነዋል ሲሉ የወራቤ ዩንቨርስቲ የውጪ እና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ አመለወርቅ መኮንን በተለይም ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

በእዚህ ግጭት ሳቢያ እስከ አሁን አንድ የዩንቨርስቲው ተማሪ ህይወት ማለፉን የተናገሩት ሃላፊዋ ሶስት ተማሪዎች በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል ያሉ ሲሆን ሌሎች ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ወደ መደበኛው ትምህርት ገበታቸው ተመልሰዋል ብለዋል፡፡በዩንቨርስቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ምንም አይነት ችግር አልተፈጠረም ያሉት ወ/ሮ አወለወርቅ መኮንን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በዩንቨርስቲው ቅጥር ግቢ ተከስቷል የተባለው ወሬ ከእውነታ የራቀ ነው ብለዋል፡፡

ዩንቨርስቲው ከዛሬ ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ስራውን ጀምሯል ሲሉ አክለዉ ተናግረዋል፡፡ወራቤ ዩንቨርስቲ ከቀደሙት አመታት የላቀ ቁጥር ያለው ተማሪ ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013 የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ስነስርዓት ተካሄደ።

በአሶሳ ከተማ በተካሄደድ የሽልማት መርሃ ግብር ላይ 18 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ተሸላሚ ተማሪዎች እስከ 513 የሚደርስ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

ተማሪዎቹ በፀጥታ ችግር ውስጥ ሆነው ውጤቱን ማስመዝገባቸው ልዩ እንደሚያደርገው በወቅቱ ተገልፇል። #ENA

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MettuUniversity

በ #2014 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 03-04/2014 መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል ።

📌የስማቹህ ቀዳሚ ፊደል A-D ለናቹራል ሳይንስ እና A ለሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

፨ተጨማሪ መረጃ ከማስታወቂያው ያንብቡ

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ከግንቦት 09-11/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ከታች የተገለፁትን የመመዝገቢያ መስፈርት በማሟላት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

#እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ፣ የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MizanTepiUniversity

በ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ የአገር አቀፍ ፈተና ወስደው ዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በስሩ በሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ መድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ _በዚህም መሰረት ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው መቀበል የሚጀምርበትን ትክክለኛ ጊዜ ለተማሪዎቻችን በቀላሉ ተደራሽ በሚሆኑ ሚዲያዎች ማለትም በኢትዮጵያ ቴሌቨዥን (EBC) እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽና ፌስቡክ ገጾች ጭምር የሚያሳውቅ ስለሆነ ተማሪዎች በትዕግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን፡፡


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#DebreMarkosUniversity

በ2014 ዓ.ም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አስመዝግባቹህ በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 04 እና 05/2014 ዓ.ም መሆኑን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።

🔰ዝርዝር መረጃውን ከፎቶው ያንብቡ


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የወጪ ቅነሳን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ገንዘብ ሚኒሰቴር አሳሰበ፡፡

የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የወጪ ቅነሳ ጉዳይ የ2015 በጀት አመት አንዱ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በበጀት አመቱ አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩና ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸው ንብረት ታውቆ በአንድ የመረጃ ቋጥ ውስጥ እንዲካተት ተደርጎ የክትትልና የቁጥጥር ስርአት እንደሚዘረጋ ገልጸዋል፡፡

የገንዘብ ሚኒሰቴር ዴኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በበኩላቸው የፋይናንስ ስርአቱን በህጉ መሰረት ተግባራዊ ባላደረጉ የተቋማት ኃላፊዎችና ባለሞያዎች ላይ እርምጃ መወሰድ መጀመሩን አመልክተዋል፡፡

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ በገንዘብ ሚኒስቴር ከተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ በላይ ያቀረቡ ሲሆን፣የተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ፣ የምግብ፣ የሌሎች ሸቀጦችና የመድሐኒት ዋጋ መጨመር እንዲሁም ያልተጠናቀቁ የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ስራ መኖራቸውን በምክንያትነት ማንሳታቸዉን ገንዘብ ሚንስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ አስፍሯል፡፡


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
📌 የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች መግቢያ ቀናቶች !

📚 እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች ከታች ይገኛሉ ! ስንድታችሁን አገባዱ !


📌 1ኛ- Addis Ababa University => ሚያዝያ 24-28

📌 2ኛ- Wolaita sodo University => ሚያዝያ 27-28

📌 3ኛ- AASTU University => ሚያዝያ 28-29

📌 4ኛ- ASTU University => ሚያዝያ 28-29

📌 5ኛ- Kotebe Metropolitan University => ሚያዝያ 28-29

📌 6ኛ- Bahirdar University => ሚያዚያ 28 እስከ 30

📌 7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ => ሚያዚያ 29 እና 30

📌 8ኛ- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ => ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

📌 9ኛ- ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ => ግንቦት 10 እና 11

📌 10ኛ- መደወላቡ ዩንቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 11ኛ- ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ => ግንቦት 1 እና ግንቦት 2

📌 12ኛ - ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ => ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

📌 13ኛ - ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 3 እና 4

📌 14ኛ - ሃረማያ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 12 ፥ 13 እና 14 !

📌 15ኛ - አርባምንጭ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 16ኛ- ጎንደር ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 1 እና 2

📌 17ኛ- መቱ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 3 እና 4

📌 18ኛ- መቅደላ አምባ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 10 እና 11

📌 19ኛ - እንጅባራ ዮኒቨርስቲ ግንቦት 9,10 እና 11

📌 20ኛ - ጅማ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 4 እና 5

📌 21ኛ - ደብረማርቅስ ዮኒቨርስቲ => ግንቦት 4 እና 5

📚 ሌላ የጠራ ግቢ የለም (ወለጋ አምቦ ሞቻሞ ጅጅጋ ጋምቤላን ...ጨምሮ ወደ 20 የሚጠጉ ግቢዎች የተማሪዎችን መግቢያ አላስተላለፎም : ታገሱ በቅርቡ ይጠራሉ !

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ለዩንቨርስቲ መግቢያ ሀገር አቀፍ የ12 ኛ ክፍል ፈተና ኦንላይን ምዝገባ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦

👉 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/DDUniv/

👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Hawassa.University/

👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/

👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/

👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0

👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR

👉 ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/HRMUNIV/

👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/JimmaUniv/

👉 አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256

👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/

👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/

👉 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl

👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315817331865/?app=fbl

👉 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wollega-University-Corporate-Communications-2319182621440303/

👉 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/234983083247967/posts/5141798579233035/?app=fbl

👉 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/2181225212102194/posts/3109977289226977/?app=fbl

👉 ቦረና ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/BoranaUniversityBRU/

👉 ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Kebri-Dehar-University-306587496533329/

👉 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Jinka-University-178538809733160/

👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/547073878695780/posts/5065885566814566/?app=fbl

👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1879460055640998/posts/3057857987801193/?app=fbl

👉 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WoldiaUniversity/

👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WolloUniversity111/

👉 ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1301588393256101/posts/5145148712233364/?app=fbl

👉 ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/OBUEthiopia/

👉 አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/AmboUniversityofficial/

👉 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mizan-Tepi-University-MTU-362390684253048/

👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/614590095253065/posts/5432186613493365/?app=fbl

👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/979926502053136/posts/5129611493751262/?app=fbl

👉 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/336146983089022/posts/5029908297046177/?app=fbl

👉 ኮተቤ ፦ https://www.facebook.com/792405150779154/posts/5397052686981021/?app=fbl

👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/100064618752509/posts/386404006856888/?app=fbl

👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/330316734055129/posts/1468350973585027/?app=fbl

👉 መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mekdela.Amba.University/

👉 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/adamaastu/

👉 አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=304804401829357&id=100068993984600

👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ https://www.facebook.com/922491654513796/posts/4978824012213853/?app=fbl



ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በሀገራችን ከተስቶ በነበረው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ ተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመድባችሁ ትምህርት ስትከታተሉ የቆያችሁ እና ያጠናቀቃችሁ የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 3ኛ እና 4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ተመልሳችሁ እንድትማሩ ስለተወሰነ ከግንቦት 1-2 ድረስ ግቢ ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ተብሏል።

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#WachemoUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው
• ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

በ Re-admission እና Withdrawal ወጥታችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።


ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ለአዲስ ተማሪዎቹ ሞቅ ያለ አቀባበል እያካሄደ ነው።

መረጃው የወላይታ ሶዶ ዩንቨርስቲ ነው

ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT