" በጊቢው ውስጥ የተፈጠረ ምንም አይነት ችግር የለም ፥ ማንም ጊቢው ውስጥ ወዳሉት ተማሪዎች ደውሎ ማረጋገጥ ይችላል ለተማሪዎች ደኅንነት ታስቦ ነው" የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህር
" የዘንድሮው ትምህርት ከተጀመረ አንስቶ እስከአሁን ጊቢው ውስጥ አንድም የጸጥታ ችግር የለም። ትናንት ማታ ላይ በሩን ዘጉት ከዚያ መግባትም መውጣትም አይቻልም አሉን። አሁን ላይ ተማሪው ዶርም እና ላይብረሪ ነው ያለው። ሰላም ነው።" የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች
የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት በዩኒቨርሲቲው ከ21/08/14 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ትምህርት መቆሙን እና ወደጊቢው መግባትም ሆነ መውጣት እንደማይቻል መግለጹን ቀን ላይ ዘግበንላችሁ ነበር።
ይሁንና በዩኒቨርሲቲው ሕጋዊ ገጽ ላይ እንዲህ ያለ መልዕክት በማጣታችን ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ዩኒቨርሲቲው መምህር ደውለን የነበረ ሲሆን በዩኒቨርሲቲው ለሚገኙ ተማሪዎች በማስታወቂያ እንደተነገራቸው እና ጊቢ ውስጥም እንደተለጠፈላቸው ገልጸውልናል።
ደውለን ያነጋገርናቸው ተማሪዎችም ጊቢው ሰላም መሆኑን እና ምንም የሚያሳስብ ሁኔታ እንደሌለ ገልጸውልናል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!
ለ1443ኛው ዓ.ሒ የኢድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን። በዓሉ ያማረና የተዋበ እንዲሆንላችሁ ቻናላችን ይመኝላችኃል።
EID MUBAREK
Team :@NATIONALEXAMSRESULT

#BoranaUniversity
ቦረና ዩኒቨርሲቲ #የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ተቋሙ ገልጿል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ቦረና ዩኒቨርሲቲ #የሁለተኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ግንቦት 02 እና 03/2014 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ምዝገባ እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወንበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ተቋሙ ገልጿል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#ጥንቃቄ #አዲስአበባ አዲስ አበባ ስቴዲየም አካባቢ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ ይገኛል @NATIONALEXAMSRESULT
አዲስ አበባ ስቴዲየም
ከጸጥታ ኃይሎች ጋር ሁከት ስለተፈጠረ ብዙ ሕጻናት ከወላጆቻቸው ጋር ተጠፋፍተዋል።
"ልጆች የጠፋችሁ ወላጆች ተረጋግታችሁ ብዙ ሕጻናት ስታዲየሙ ውስጥ ስለሚገኙ ወደ ስታዲየሙ ገብታችሁ እንድትፈልጉ ብላችሁ አስተላልፉልን" በቦታው ከሚገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች የተላከልን

የአዲስ አበባ ፖሊስ በዛሬው ዕለት በኢድ ሶላት ላይ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን አስታወቀ፡፡
የኢድ ሶላት ከመሰገዱ በፊት በሰማዕታት ሀውልት አካባቢ ጥቂት ግለሰቦች ባስነሱት ረብሻ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነው የገለጸው፡፡
ምዕመኑ አሁን ተረጋግቶ ወደ መጣበት እየተመለሰ ስለሆነ ህብረተሰቡ በመረጋጋት ራሱንና አካባቢውን እንዲጠብቅ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡
በቀጣይ የረብሻውን መነሻና ከዚህ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሌሎች ጉዳዮችን ለህዝብ እንደሚያሳውቅ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡

በምስሉ ላይ ያለው ህጻን እስማኤል ገለታ መህዲ ይባላል።
ስቴዲየም ከእናቱ ጋር ተለያይቶ ቦኬ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፖሊስ ኮሚኒቲ ይገኛል።
0911028712
0941305779
@NATIONALEXAMSRESULT
ስቴዲየም ከእናቱ ጋር ተለያይቶ ቦኬ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፖሊስ ኮሚኒቲ ይገኛል።
0911028712
0941305779
@NATIONALEXAMSRESULT
#አስቸኳይ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች
1) ስታዲየም ውስጥ
2) ከስታዲየም ጀርባ
3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች
1) ስታዲየም ውስጥ
2) ከስታዲየም ጀርባ
3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
#አስቸኳይ አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው የጠፉ ህጻናት የሚገኙባቸው ቦታዎች 1) ስታዲየም ውስጥ 2) ከስታዲየም ጀርባ 3) ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ 4) ሜክሲስኮ ጀርመን መስጅድ #ያጋሩ @NATIONALEXAMSRESULT
#አስቸኳይ
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
#ተጨማሪ_ጥቆማ
አዲስ አበባ ስታዲየም ለኢድ ሶላት ወጥተው በረብሻው ሰአት ከወላጆቻቸው የተለያዩ ህጻናት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሁም ስታዲየም ቀይ መስቀል ግቢ እና
ፍል ውሃ መስጅድ ይገኛሉ።
#ያጋሩ
@NATIONALEXAMSRESULT
❗️#HawassaUniversity
በ2014 ዓ.ም በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ #በኦንላይን ከግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም በዋናው ግቢ እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
ስለምዝገባ ሂደቱ ዝርዝር መረጃዎች በተቋሙ ድረ-ገጽ https://hu.edu.et እና በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ገጾች የሚገለጹ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲሄዱ ሊይዟቸው የሚገቡ፦
• የ12ኛ እና የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት
ዋናውና ኮፒው
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው
• ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• የሌሊት አልባሳት
• የስፖርት ትጥቅ
ትምህርት አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁ ተማሪዎች አዲስ ከተመደቡ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ጋር በመቅረብ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ለመልሶ ቅበላ ግንቦት 10 እና 11/2014 ዓ.ም እንድታመለክቱ ተብሏል፡፡
ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የጥሪ ማስታወቂያ‼️
#OdabultumUniversity
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 10 እና 11 ይሆናል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡-
🗝የ8ኛ ክፍል ሰርትፊኬት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝ከ9-12ኛ ክፍል የተማራችሁበት ትራንስክሪብት ኦርጅናልና ኮፒ
🗝አራት ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶ ግራፍ እንዲሁም
🗝 አንሶላ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የትራስ ጨርቅ እና ብርድ ልብስ በመያዝ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ በሚገኘዉ ዋናዉ ካምፓስ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ www.obu.edu.et ወይም https://t.me/OBURegistrar ይጎብኙ
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

Jimma University‼️
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በ2013ዓ.ም. እና በ2014ዓ.ም የት/ት ዘመን የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ፈተና ወስደው ወደ ከፍተኛ ት/ት ተቋማት መግቢያ ማለፊያ ነጥብ ካላቸው ተማሪዎች መካከል፡
🩸በሙዚቃ(Music)
🩸በትያትር ጥበባት Theater Aቲ)
🩸በቪዥዋል ኣርት (Visua Ac)
🩸በኦሮሞ ፎክሎር እና ስነጽሑፍ
(Oromo Folklore & Literature)
የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች መልምሎ በመደበኛ ፕሮግራም ለማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ኣመልካቾች የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሙሉ የት/ት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 001 በግንባር በመቅረብ እስከ ግንቦት 12/2014ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

📚 ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን አሳዉቋል የመግቢያ ቀኑም ግንቦት 8&9 ነው።
ሁላቹም በእነዚህ ቀናት ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ሁላቹም በእነዚህ ቀናት ተገኝታችሁ እንድትመዘገቡ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
DEBRE TABOR UNIVERSITY ደብረ ታቦር ዮኒቨርስቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት
የጥሪ ማስታዎቂያ በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ !
በደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ ለ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ድግሪ መርሃ-ግብር በአዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ከግንቦት 8-9/2014 ዓ.ም ባሉት ቀናት የሚከናዎን ሊሆን በተጠቀሱት ቀናት በዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅርብ እንድትመዘግቡ ቀሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ማሳሰቢያ
1 በምትመጡበት ወቅት» ብcድ ልብስ እና አንሶላ » ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክብሪቅI የ8ኞ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርትፍኬቅ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ › ስምንትኑcksቶግራፍ
► የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ 2. የተመደባችሁበትን ሥርዓታሪና የመማሪያ ክፍላቹሁን ለማወቅ የዩንቨርስቲውን
ሬጅስትራር ቴሌግራም ቻናል ማለትy Debre Tabor University Registrar ወይንም tedturegistrar ላይ በመግባት ማየት ትችላላችሁ።
3. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መግባት አይቻልም፡፡
› ለበለጠ መረጃ የዩንቨርስቲውን ድህረ ገፅ ይጎብኙ !

Point‼️
👉የጥሪ ማስታወቂያ
እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇👇👇👇👇👇👇👇
1ኛ- Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-28
2ኛ- Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28
3ኛ- AASTU University ......ሚያዝያ 28-29
4ኛ- ASTU University ......ሚያዝያ 28-29
5ኛ- Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29
6ኛ- Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30
8ኛ- ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ... #ምዝገባ-ከ ግንቦት 1-ግንቦት 5
#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9(new)
9ኛ- ኦዳ ቡልቱሞ ዩኒቨርስቲ ....#መግቢያ- ግንቦት 8 እና ግንቦት 9
#ምዝገባ- ግንቦት 10 እና ግንቦት 11(new)
10ኛ- መደወላቡ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ- ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
11ኛ- ቡሌ ሆራ ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 1 እና ግንቦት 2
12ኛ - ደብረ ታቦር ዩንቨርስቲ # ምዝገባ ግንቦት 8 እና ግንቦት 9

#HarmayaUniversity
በ2014 ዓ/ም የከፍተኛ ትምህርታችሁን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ አዲስ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በግንቦት 12፣ 13 እና 14 /2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተብሏል።
ምንጭ ፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (#ተረጋግጧል )
በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርታችሁ ለመማር ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 03 እና 04 ቀን 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በማሟላት በአካል በመገኘት በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
1ኛ) ከስምንተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁበት ሙሉ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁ (ሠርተፊኬትና ትራንስክሪብት) ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
2ኛ) አራት ፓስፖርት መጠን ያላቸውን ፎቶ ግራፎች፤
3ኛ) ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
ማሳሰቢያ፡-
• በ2013 ዓ/ም 1ኛ ሴሚስተር በውጤታችሁ መሠረት ዳግም ቅበላ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሱ ቀናት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፤
• ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ www. wku.edu.et መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት!!

Addis Ababa University ‼️
🚨Orientation
For all Natural students
At lidet adarash
Location: main campus 6 killo behind the libraries (Kennedy or digital)
🚨lideta and lidet are two different things
🔺lideta is a campus
🔺lidet is a big hall that we use as a cafe at 6killo main campus
If u enter through the main gate, Its to the right side
For all social students
Location: fbe campus (6 killo infront of the main campus)
©Aau-info

For Adama science and technology university
Update
የ Transport አገልግሎት ለአድስ ገቢ ተማሪዎች
ASTU አድስ ገቢ ተማሪዎቹን አቀባበል እንደምያደርግላቸው አሳውቀዋል።
Transport አገልግሎት የምሰጥ ቦታ ፣
1.The main bus station at Mercato(Addis Ababa)
2.Kaliti bus station (Addis Ababa)
3.Adama,downtown around Frank Hotel(Franko)
4.The two bus stations in Adama(peacock and migira)
ይህ አገልግሎት የምሰጠው ሚያዝያ 28 እና 29 ነው ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
Update
የ Transport አገልግሎት ለአድስ ገቢ ተማሪዎች
ASTU አድስ ገቢ ተማሪዎቹን አቀባበል እንደምያደርግላቸው አሳውቀዋል።
Transport አገልግሎት የምሰጥ ቦታ ፣
1.The main bus station at Mercato(Addis Ababa)
2.Kaliti bus station (Addis Ababa)
3.Adama,downtown around Frank Hotel(Franko)
4.The two bus stations in Adama(peacock and migira)
ይህ አገልግሎት የምሰጠው ሚያዝያ 28 እና 29 ነው ።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2014 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች ግንቦት 01 እና 02 የምዝገባ ቀን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ያስታውቃል።