This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተወሰኑ ተማሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ የቻናላችን ቤተሰቦች የጠቆሙን ሲሆን ከአንድ መምህርም በስልክ ደውለንም አረጋግጠናል።
በዩኒቨርሲቲው ተማሪ የሆኑ እና ከውጪም የመጡ ሰዎች ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ ሲሆን 3 ተማሪዎች በከባዱ መደብደባቸውን እና አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።
ከተማዋ ከቀኑ አንጻር አሁን ላይ እርጋታ የሚታይባት ቢሆንም በዩኒቨርሲቲው ላሉ ተማሪዎች ጥበቃ እንዲደረግ ያስፈልጋል።
በየትኛውም አካባቢ በሚነሳ ግጭት ጉዳዩ ላይ እጃቸው የሌለበትን ንጹሐን እና በተለይም ትምህርትን ዓላማ አድርገው የሚመጡ ተማሪዎች ላይ እንዲህ ያለ አሳፋሪ ተግባር መፈጸም አንገት የሚያስደፋ ነውር ነው።
📹 አዩ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
በዩኒቨርሲቲው ተማሪ የሆኑ እና ከውጪም የመጡ ሰዎች ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ ሲሆን 3 ተማሪዎች በከባዱ መደብደባቸውን እና አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።
ከተማዋ ከቀኑ አንጻር አሁን ላይ እርጋታ የሚታይባት ቢሆንም በዩኒቨርሲቲው ላሉ ተማሪዎች ጥበቃ እንዲደረግ ያስፈልጋል።
በየትኛውም አካባቢ በሚነሳ ግጭት ጉዳዩ ላይ እጃቸው የሌለበትን ንጹሐን እና በተለይም ትምህርትን ዓላማ አድርገው የሚመጡ ተማሪዎች ላይ እንዲህ ያለ አሳፋሪ ተግባር መፈጸም አንገት የሚያስደፋ ነውር ነው።
📹 አዩ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ተጨማሪቪዲዮ
የተማሪዎችን ደህንነት የሚጠብቀው ማን ነው?
ዛሬ የወራቤ ዩኒቨርሲቲ በዚህ መልኩ ያለማንም ከልካይ ከጊቢው ውጪ የመጡ ቡድኖች እንዲህ ገብተው ተማሪዎችን መርጠው ሲደበድቡ ውለዋል።
ሃይማኖት እና ብሔር እየተለየ የተለያዩ ተማሪዎች ከባድ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው የተነገረ ሲሆን በስልክ ያነጋገርናቸው ተማሪዎች 3 ተማሪዎች ለሕይወታቸው በሚያሰጋ ሁኔታ ላይ እንደነበሩ እና አሁን ላይ ያሉበትን እንደማያውቁ ገልጸውልናል።
ሆን ተብሎ በሚመስል መልኩ ይህ ሁሉ ሕዝብ ወደ ተማሪዎች ሲገባ አንድም ከልካይ አልነበረም።
ተጨማሪ መረጃዎችን እናደርሳለን

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪው በድንገተኛ ሁኔታ ህይወቱ እንዳለፈ አስታወቀ።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፤ " የ1ኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ ተማሪ የነበረው ተማሪ ናሲፍ ሹኩላ ሙሴ በዛሬው እለት ረቡዕ 19/2014 ዓ.ም ባጋጠመው ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል " ሲል አሳውቋል።
የተማሪ ናሲፍ ሹኩላ ህይወትን ለማትረፍ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጤና ባለሙያዎች ብዙ ቢሞከርም ህይወቱ ለማትረፍ እንዳልተቻለ ገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው በመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ስም በተማሪው ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገልጾ ለወዳጅ ዘመዶቹና ጓደኞቹ መጽናናትን ተመኝቷል።

#Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለጹ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም የኢድ አል ፈጢር በዓል መሆኑን ተከትሎ በርካታ ጥያቄዎች ከተማሪዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል።
በጉዳዩ ላይ የጠየቅናቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት የኮምዩኒኬሽን አማካሪ ውብአየሁ ማሞ ምዝገባው እስከ አርብ ሚያዚያ 28/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጸውልናል።
ማንኛውም ተማሪ ካለበት ሆኖ በኦንላይን መመዝገብ እንደሚችልም አማካሪው ገልጸዋል።
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ገለጻ/Orientation ረዕቡ
ሚያዚያ 26/2014 ዓ.ም እንደሚሰጥ አስታውሰዋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በረመዳን በዓል ምክንያት ለምዝገባ መድረስ የማይችሉ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ አርብ ሚያዝያ 28/2014 ዓ.ም ድረስ ወደተመደቡበት ካምፓስ ሪፖርት ማድረግ እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡

የ2014 ዓ.ም ብሔራዊ እና ክልላዊ ፈተናዎች መስጫ የጊዜ ሰሌዳ
🗓 የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል።
🗓 የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኋላ ወደፊት በሚለገጽ ቀን የሚሰጥ ሲሆን
ፈተናው ከዚህ በፊት ከተለመደው በተለየ መልኩ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ይዘት የሚያካትት ሆኖ ይዘጋጃል።
#SHARE
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
🗓 የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 27 እስከ ሐምሌ 1/2014 ዓ.ም ይሰጣል።
🗓 የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 20/2015 ዓ.ም በኋላ ወደፊት በሚለገጽ ቀን የሚሰጥ ሲሆን
ፈተናው ከዚህ በፊት ከተለመደው በተለየ መልኩ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የትምህርት ይዘት የሚያካትት ሆኖ ይዘጋጃል።
#SHARE
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#MoH
የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች ከግንቦት 01 እስከ 04/2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የገለጸ ሲሆን የተፈታኝ ባለሙያዎች የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
👉 ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 01/2014 ዓ.ም
👉 ነርሲንግ ~ ግንቦት 02/2014 ዓ.ም
👉 ሕክምና፣ ጤና መኮንን እና ዴንታል ሜድስን
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም
👉 ሚድዋይፍሪ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 04/2014 ዓ.ም
( ስለ ፈተናው ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

#BahirdarUniversity
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መርሃ-ግብር በትምህርት ሚ/ር መስፈርት መሠረት አዲስ የተመደባችሁ፤
የተፈጥሮ ሳይንስ/Natural Science/ ተማሪዎች በዘንዘልማ ካምፓስ፤
የማህበራዊ ሳይንስ/Social Science/ ተማሪዎች በይባብ ካምፓስ፤
የተፈጥሮ ሳይንስ በመምህርነት/Natural Science Teaching/ እና የማህበራዊ ሳይንስ በመምህርነት/Social Science Teaching/ ተማሪዎች በሰላም ካምፓስ፤
ከሚያዚያ 28 - 30 ቀን 2014 ዓ/ም ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ የዩኒቨርስቲውን ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማየት ይቻላል፡፡
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሄዱ ማሟላት ያሉባችሁን ነገሮች ከማስታወቂያው ያንብቡ ‼️

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ፦
በ2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ዓመት አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ሚያዚያ 29 እና 30 / 2014 ዓ/ም ሲሆን ተማሪዎች በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታከናውኑ ጥሪ ቀርቧል።
#ደብረብርሃን_ዩኒቨርሲቲ #Tewabe

Point‼️ የጥሪ ማስታወቂያ
እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇
1ኛ- Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-25
2ኛ- Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28
3ኛ- Aastu University ......ሚያዝያ 28-29
4ኛ- Astu University ......ሚያዝያ 28-29
5ኛ- Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29
6ኛ- Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30
ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!

#ጥብቅ_ማሳሰቢያ
ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:-
ከዛሬ ማለትም ከቀን 21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ካለው ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ለጋራ ደህንነት ሲባል ማንኛውም ተማሪ ከግቢው የመውጫ እና የመግቢያ ሰዓት ውጪ ወደ ግቢ መግባትም ሆነ ከግቢ መውጣት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እንገልፃለን።
እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ እርቆ መሄድ እንደማይቻል እና ይህንን ባለመተግበር ለሚፈጠረው ችግር ዩኒቨርሲቲው ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑንም ጭምር በጥብቅ እናሳስባለን።
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

#አስቸኳይ
ለኮተቤ የትምህርት ዪንቨርሲቲ ተማሪዎች
ለተማሪዎች ሰላም እና ደህንነት ሲባል ከዛሬ ከ21/08/2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ቀን ትምህርት የሌለ መሆኑ እና ወደ ግቢ መግባት እና መውጣት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን በዚህም የተነሳ የዪንቨርሲቲው ተማሪዎች ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ሳትረበሹ በጊቢው አዲስ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች በጊቢው በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ የጊቢው ማህተብ ያለበት መታወቂያ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በተጨማሪም በጊቢው የፀጥታ አካላትን በማዳመጥ የተለመደውን የአብሮነትና የአክባሪነት ትብብራችሁን እንድታሳዪ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

Addis Ababa University ‼️
Academic calendar
📭For 1st year Undergraduate Students ( Fresh )
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
Academic calendar
📭For 1st year Undergraduate Students ( Fresh )
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
መቱ ዩኒቨርሲቲ 4 ሺህ 500 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል።
አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ በመቱ እና በደሌ ካምፓሶቹ የሚመደቡ መሆናቸው ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው በሂሳብ እና ማኔጅመንት የሦሥተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊ ድሪባ ገመቹ (ዶ/ር) ለኦቢኤን አፋን ኦሮሞ ተናግረዋል።
የመማር ማስተማር ሥራውን በ2004 ዓ.ም የጀመረው መቱ ዩኒቨርሲቲ፤ አሁን ላይ በሁለት ካምፓሶች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
አዲስ ገቢ ተማሪዎቹ በመቱ እና በደሌ ካምፓሶቹ የሚመደቡ መሆናቸው ተገልጿል።
ዩኒቨርሲቲው በሂሳብ እና ማኔጅመንት የሦሥተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊ ድሪባ ገመቹ (ዶ/ር) ለኦቢኤን አፋን ኦሮሞ ተናግረዋል።
የመማር ማስተማር ሥራውን በ2004 ዓ.ም የጀመረው መቱ ዩኒቨርሲቲ፤ አሁን ላይ በሁለት ካምፓሶች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብሮች ከ20 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል።
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
#የጥሪ_ማስታወቂያ
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ፦
በትምህርት ሚኒስቴር በተደረገ ድልድል መሠረት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ የተመደባችሁ የ 1ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መደበኛ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ የቅበላ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን፦
1ኛ. የምዝገባው ሂደት በ Online ሆኖ፤ የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014 ዓ.ም፤
2ኛ. በተቋሙ ህገ ደንብ እና ተማሪዎች መከተል ስለሚገባቸው የስነ ምግባር ደንብ ላይ ገለጻ (Orientation) ሚያዚያ 29/2014 ዓ.ም፤
3ኛ. የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ (DOCO) ግንቦት 01/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ፤ የስፖርት ትጥቅ፣ አንሶላ እና የትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ጭምር እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጥሪ ከተደረገበት ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

#ፎቶሪፖርታዥ
ሴት ተማሪዎች ተደፍረዋል ፥ 2 የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ተደብድበው ተገድለዋል።
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው ድረስ ያለከልካይ ዘልቀው በገቡ ሰዎች እየተመረጡ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል ( https://t.me/nationalexamsresult/10156 )
እስከአሁን ሁለት ተማሪዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ የተነገረ ሲሆን ቁጥራቸው የበዙ ተማሪዎች በጊቢው ውስጥ ባሉበት ከፍተኛ ድብደባ ደርሶባቸው ጉዳት ላይ ይገኛሉ።
ፎቶ ባለፉት ቀናት ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ያለከልካይ በገቡ ሰዎች ጥቃት ከደረሰባቸው ተማሪዎች መካከል ጥቂቶች