በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጥራታቸውን የጠበቁ ሦሥት ትምህርት ቤቶች እንደሚገነቡ የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ወዋቅር አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።
በትምህርት ስርዓቱ ላይ የሚታይን የጥራት ችግር ለመፍታት በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ጥራትን ማሻሻል፣ ፖለቲካና የትምህርት መዋቅርን መለየት፣ ትምህርትና ክልላዊነት ማስወገድ እንዲሁም የትምህርት ቤት አደረጃጀትን ማስተካከል በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
በሀገሪቱ የሚገኙ 99 ነጥብ 9 በመቶ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት መስፈርትን የማያሟሉ በመሆናቸው አዳዲስ ግንባታዎች ይከናዋናሉ ተብሏል።
በሁሉም ደረጃ የሚስተዋለውን የመምህራን ዕውቀትና ብቃት ማነስ ችግር መቅረፍ አስፈላጊ በመሆኑ አቅጣጫ መቀመጡንም ገልፀዋል።
በዘንድሮው ዓመት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጥራታቸውን የጠበቁ ሦሥት ትምህርት ቤቶች ይገነባል ብለዋል።
© የኢትዮጵያ ትምህርት ቴሌቪዥን
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT

"የተጎዱ ትምህርት ቤቶችን እጠግናለሁ የሚለው ትምህርት ሚኒስቴር የተጎዳ የልጅነት አእምሯቸውን ግን መጠገንን ማሰብ አልፈለገም"- እናት ፓርቲ
እናት ፖርቲ "ትምህርት ሚኒስቴር እና የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ነገሮችን ከሚያባብሱና ወደጸብና ነውጥ ከሚወስዱ መግለጫዎች እንዲቆጠቡ" አሳሰበ።
ፓርቲው ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2014 ዓ.ም "የተማሪዎችን ውጤት የሚጎዱ ሳንካዎችን አለመቅረፍ በንጹሓን ላይ ጅምላ ጨራሽ መሣሪያ ከመተኮስ አይተናነስም!" ሲል ባወጣዉ መግለጫ ተመላክቷል።
እናት "የትምህርት ስርዓቱን" በብርቱ የተቸ ሲሆን "በተለምዶ ዘመናዊ ትምህርት የሚባለውና ኹለ ነገሩ ከውጭ የተቀዳው የሀገራችን ትምህርት ትውልዱን ከራስ ማንነት የመንቀል አባዜ የተጠናወተው መኾኑን ከተረዳን ዋል አደር ብለናል፡፡" ሲል ኮንኗል።
"ለወትሮው በጥራትና ተደራሽነት ብሎም ጠባቂ እንጂ ፈጣሪ አያደርግም እየተባለ የሚኮነነው" ሲል የገለፀው "የትምህርት ሥርዓት አሁን አሁን ደግሞ <ሥርቆት> የተባለ ሌላ ከባድ ፈተና ገጥሞታል" ብሏል።
ፓርቲው በመግለጫው "ከሕገ መንግስቱ በሚቀዳው" ሲል የገለፀውና "የተንሸዋረረው" ያለው " ፌዴራላዊ አወቃቀር ወደግራና ቀኝ ሲሳሳብ <እንኳን ዘንቦብሽ…> የኾነውን የትምህርት ሥርዓታችንን ያላጋው ይዟል" ብሏል። "አፋጣኝ" ያለው "ርብርብ ካልተደረገለት ፈጽሞ ላለመውደቁ ዋስትና የለውም" ሲልም አስጠንቅቋል።
ፓርቲው "በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል" ያላቸው የአማራ አፋር ክልሎች ተማሪዎች፣ ከነበረባቸው ጫና እንዲላቀቁና በተረጋጋ ሁኔታ እንዲፈተኑ አልፈቀደላቸውም" ሲል የትምህርት ሚኒስቴርን ነቅፏል።

"የፈተና እርማት የጥራት ችግር ያለበት ስለሆነ በድጋሚ መታየት ይኖርበታል" የጎንደር ከተማ ትምህርት ቢሮ
የጎንደር ከተማ ትምህርት ቢሮ ባወጣዉ ሰፊ መግለጫ በአማራ ክልል የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት ከሌሎች ዓመታት ሲታይ በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ በልዩነት የመቁረጫ ነጥብ በድጋሚ እንዲታወጅ ጠይቋል ።
ሙሉ ለትምህርት ሚኒስትር የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል ።
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
የጎንደር ከተማ ትምህርት ቢሮ ባወጣዉ ሰፊ መግለጫ በአማራ ክልል የ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ዉጤት ከሌሎች ዓመታት ሲታይ በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ በልዩነት የመቁረጫ ነጥብ በድጋሚ እንዲታወጅ ጠይቋል ።
ሙሉ ለትምህርት ሚኒስትር የተላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል ።
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
እናንተስ በዚህ የፈተና ውጤት ላይ ምን አስተያየት አላችሁ?
ትምህርት ሚኒስቴር የሰራው ስህተት አለ ብላችሁ ታስባላችሁ?
ሀሳባችሁን ከስር ባለው አስተያየት መስጫ ላይ ማስፈር ትችላላችሁ።
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ትምህርት ሚኒስቴር የሰራው ስህተት አለ ብላችሁ ታስባላችሁ?
ሀሳባችሁን ከስር ባለው አስተያየት መስጫ ላይ ማስፈር ትችላላችሁ።
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናና ውጤት ላይ እርማት እንዲደረግ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጠየቀ። ፎረሙ ጥያቄውን ያቀረበ ዛሬ ለትምህርት ሚኒስቴር በጻፈው ደብዳቤ ነው። የመግቢያ ፈተናውን ውጤት ተከትሎ የሚወጡት መረጃዎች ያልተለመዱና አስደንጋጭ ናቸው ያለው ፎረሙ በተወሰኑ ተማሪዎችና ወላጆች ግፊትና ጫና የተስተካከሉ ውጤቶች ለተፈጠረው ስሕተት ሁነኛ ማሳያዎች ናቸው ብሏል። የአማራ ትምህርት…
የተማሪዎችን ያልተጠበቀ የውጤት መቀነስ ምክንያት ለማወቅ ሁሉን አቀፍ ጥረት እያደረገ መኾኑን የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ገለጸ።
መማክርት ጉባዔው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ይፋ ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ያሉ ጉዳዮችን በአንክሮ እየተከታተለ እንደኾነ ገልጿል።
የአማራ ክልል 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤት ከዚህ ቀደም ይመዘገብ ከነበረው ያነሰ መኾኑን መረጃ ማግኘቱንም አስታውቋል። ይህንን መሠረት በማድረግም የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ዝቅተኛ ውጤት እንዲመዘገብ ያጋጠሙ ምክንያቶችን ለማጣራት ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር በቅርበት እየሠራ እንደሆነ የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ዶክተር ዳዊት መኮንን ገልጸዋል።
መረጃና ማስረጃን ምክንያት በማድረግ የውጤት መቀነስ ሥረ መሠረታዊ ምክንያቱን በትክክል ለማወቅ ኹሉንአቀፍ ጥረት እያደረገ እንደኾነም ጠቅሰዋል። ባልተለመደ መልኩ የአማራ ክልል ተማሪዎች ውጤት መቀነስ ጉባዔውን እንዳሳሰበው የገለጹት ዶክተር ዳዊት የችግሩን ምክንያት ከማወቅ ጀምሮ መፍትሔ እንዲሰጠው የሚጠበቅበትን ሚና ይጫወታል ነው ያሉት። ለዚህም ከፈተና እና ምዘና ባለሙያዎች፣ ከሶፍትዌር ባለሙያዎች እና ከመምህራን ጋር እየመከረ መኾኑን አመላክተዋል።

እይታችን ሁሌም ከሰብአዊነት መራቅ የለበትም። ነፍስያችን የምትወከለው በርህራሄ ነው። አንድ ነገር ስንወስንና ከመወሳናችን በፊት ነገሮችን ግራ ቀኝ መፈተሽ አለብን። ብዙዎችን እያነጋገረ ያለው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጉዳይን መንግስት ትንሽ ሊያጤነው ይገባል።
የትምህርት ሚኒስቴርም ቢሆን ከዝምታ ተላቀው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ቢሰጡበት የተሻለ ነው። በጦርነቱ ቀጠና ውስጥ የከረሙ ልጆችን ለፈተና እንዴት እንደተዘጋጅና በልጆቹ ላይ ያለፈውን ሰቆቃ ተሳቢ ያላደረገ የፈተና አሰጣጥ የብዞዎችን ታዳጊዎች ልብ እንዳይሰብር ነገሮች እንደገና መታየት አለባቸው።
ለተሰጠው ፈተናና ለቀረበው ቅሬታ ከብሔር ማንነት የወጣ እይታ ሰተነው በነፍስ ወከፍ በድሀ ልጆች ልብ ውስጥ ያለውን ስሜት ለማየት እንሞክር። አጠቃላይ ጦርነቱ በደረሰባቸው ቦታዎች ማለትም
የአማራ ክልል፣ የአፋር ክልል ፣ ኦሮሚያ ወለጋ ዞን፣ ቤንሻንጉል መተከል ዞን ላይ ያሉ ተማሪዎችና የዘንድሮው የፈተና አሰጣጥና ውጤትን በተመለከተ የትምህርት ሚኒስቴር እንደገና ነገሮችን አይቶ የልጆቹን ስነልቦና የሚጠግን ውሳኔ ቢሰጥበት ሰበአዊነትና የሰዋዊ ማነንት ውሳኔ ነው የሚሆነው። የልጆቹን ድምፅ አፍኖ መያዝ ትውልድን ማቀጨጭ ነው የሚሆነው።
#ሱሌማን_አብደላ

የተማሪዎችን ቅሬታ ተቀብዬ ፈተናውን አጣርቻለሁ የሚለው ትምህርት ሚኒስቴር እንዲህ አይነት አሳፋሪ ምላሽ ሲሰጥ እንደነበር የሳምንት ትውስታችን ነው።
"ፆታ ሴት ተብሎ ነው የተሚላው እኔ ደግሞ ወንድ ነኝ እባካችሁ አስተካክሉልኝ" ለሚል የተፈታኝ ቅሬታ
ትምህርት ሚኒስቴር " ውጤትሽ/ን አጣርተናል ነገር ግን ቀደም ሲል ከተገለጸው ውጤት ለውጥ የለውም" የሚል ምላሽ ሰሰጥ ነበር።
ከተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ ከባድ ቅሬታ እየተስተናገደበት ያለው የዘንድሮ ውጤት ካለፉት ዓመታትም እጅግ የባሰ እንደሆነ በእግርጥም ግልጽ ነው።
ባልተማሩ ሰዎች የሚመራ የትምህርት መስሪያ ቤት ብንለው ማጋነን ይሆን🤔
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
"ፆታ ሴት ተብሎ ነው የተሚላው እኔ ደግሞ ወንድ ነኝ እባካችሁ አስተካክሉልኝ" ለሚል የተፈታኝ ቅሬታ
ትምህርት ሚኒስቴር " ውጤትሽ/ን አጣርተናል ነገር ግን ቀደም ሲል ከተገለጸው ውጤት ለውጥ የለውም" የሚል ምላሽ ሰሰጥ ነበር።
ከተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ ከባድ ቅሬታ እየተስተናገደበት ያለው የዘንድሮ ውጤት ካለፉት ዓመታትም እጅግ የባሰ እንደሆነ በእግርጥም ግልጽ ነው።
ባልተማሩ ሰዎች የሚመራ የትምህርት መስሪያ ቤት ብንለው ማጋነን ይሆን🤔
የተረጋገጡ
ተማሪ ነክ መረጃዎችን እንዘግባለን
@NATIONALEXAMSRESULT
ምን ታስባላችሁ?
ብዙዎች የ10ኛ ክፍል ፈተና መቅረቱ አሁን ላይ እያየን ላለነው የውጤት መዋዠቅ እና የማለፊያ ነጥብ ወደላይ ማሻቀብ ዋነኛው መንስኤ ነው ይላሉ።
ለዚህም ሀሳብ እንደ ድጋፍ የሚያነሱት የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ( ማትሪክ) መቅረቱ ቁጥራቸው እጅግ በጣም ብዙ ( ከሞላ ጎደል ሁሉም) ተማሪዎች ወደ መሰናዶ ት/ቤት በክፍል ውጤታቸው እንዲገቡ አድርጓል በዚህም መሰረት እነዚሁ ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ( ኢንተራንስ) ይቀመጣሉ። ካለው የዩኒቨርሲቲዎች ብዛት እና ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አንጻር የማለፊያ ነጥብ ወደ ላይ እንዲጨምር እና ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ እንዳይገቡ መንስኤ ሆኗል ይላሉ።
እናንተስ? የ10 ክፍል ማትሪክ ፈተና መቅረቱ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጽዕኖው በተባለው ደረጃ ከፍ ያለ ነው ትላላችሁ?
ሀሳባችሁን በcomment መስጫው ስር ማስፈር ትችላላችሁ።

በደቡብ ክልል አንድም ትምህርት ቤት ደረጃ IV ላይ ያለመድረሱ አሳሳቢ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሁኔታውን በመቀየር ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ከህብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ኃላፊው ተናግረዋል።
ለትምህርት ጥራት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት የታመነበት አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ በ31 የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች የትርጉም ሥራዎች እየተሰራ መሆኑንም ጠቁመው፤ ለተግባራዊነቱ ግን የበጀት እጥረት ማጋጠሙን አመልክተዋል።
ኃላፊው ለክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ባደረጉት ገለጻ፤ የመምህራንን ብቃት ማሳደግ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ወሳኝ በመሆኑ ልዩ ትኩረት ይሰጠዋል ብለዋል።
በክልሉ እየተስፋፋ የመጣውን የሀሰተኛ ትምህርት ማስረጃ ለማስቀረት ከኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚወጡ ተማሪዎች ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የመውጫ ፈተና እንደሚወስዱ ጠቁመዋል።
ለትምህርት ጥራት ወሳኝ የሆነውን የክልሉ የመጽሐፍት ተደራሽነትን በተቀመጠ ስታንዳርድ መሰረት ለማዳረስ የዋጋ ንረትና የበጀት እጥረት ፈተና መሆኑን ገልጸዋል።

#WolloUniversity
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከነገ መጋቢት 12/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ይቀበላል።
ዩኒቨርሲቲው ከአንደኛ ዓመት እስከ ተመራቂ ተማሪዎች በጠቅላላው ከአስር ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ የመማር ማስተማር ሥራውን ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል።

11/07/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
-----------------------
በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የ2ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መጋቢት 19-20/2014 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን አስቀድሞ ስትማሩበት በነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ መሆናችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ፣ ግሬድ ሪፖርት ፣ የቅበላ ደብዳቤ (Acceptance/Admission letter) እና የመሳሰሉትን ማስረጃዎች መያዝ ይኖርባችሁዓል።
ሬጅስትራር_ አሉሚኒ_ጉዳዮች_ዳይሬክቶሬት

"የዩኒቨርሲቲው መልሶ ግንባታ ሥራዎች በሦስት ምዕራፍ ተከፋፍሎ እየተከናወነ ነው"
– ዶክተር አበበ ግርማ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
**
(ኢ ፕ ድ)
በሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን መጠነ ሰፊ ውድመት የደረሰበት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ግንባታ ሥራዎች በሦስት ምዕራፎች ከፋፍሎ በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ዩኒቨርሲቲው በፍጥነት ወደሥራ እንዲገባ የሚያስችል የማስፈጸሚያ እቅድ በማውጣት የመልሶ ግንባታ ሥራዎች በፍጥነት መጀመራቸውን አንስተዋል፡፡
የሽብር ቡድኑ ወረራ በፈጸመበት ወቅት በተጠና ሁኔታ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት አድርሷል።
የሽብር ቡድኑ ዩኒቨርሲቲው ዳግም አገልግሎት እንዳይሰጥ ለማድረግ ለመማር ማስተማር የሚረዱ የቤተ-ሙከራ ግብዓቶች፣ መማሪያ ክፍሎች፣ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ ሌሎችም አገልግሎት መስጫዎችና የዩኒቨርሲቲውን መሠረተ ልማቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ አውድሟቸዋል፡፡
እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ፤ ውድመት የደረሰበትን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ መልሶ ለመገንባት በሦስት ምዕራፎች ተከፍሎ በመከናወን ላይ ነው፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ በተሠሩ ሥራዎች ዩኒቨርሲቲው ባለው አቅም የመማር ማስተማር ሥራውን ለማስቀጠል ተማሪዎቹን ተቀብሎ ማስተማር ጀምሯል።
የመጀመሪያው ምዕራፍ ለመማር ማስተማር የሚያግዙ ቁሳቁሶችን...
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/ama/?p=69094

ከወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ ተማሪዎች
የነርሲንግ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ሙሉቀን ተስፋዬ 3.98 አጠቃላይ ውጤት በማምጣት የሜዳልያ ተሸላሚ ሆኗል።
ሌላዋ የነርሲንግ ትምህርት ክፍል ተማሪ አገሬ ቢረሳው 3.95 አጠቃላይ ውጤት በማምጣት የሜዳልያ ሽልማት ተበርክቶላታል።
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 234 የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ትላንት አስመርቋል፡፡

ስሪላንካ በወረቀት እጥረት ምክንያት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ተማሪዎቿ ልትሰጥ የነበረውን ፈተና አራዘመች
March 20, 2022
ስሪላንካ 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎቿን ለመፈተን ፕሮግራም ይዛ ነበር
በህትመት ወረቀቶች እጥረት ምክንያት ስሪላንካ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ተማሪዎቿ ልትሰጥ የነበረውን ፈተና ሰረዘች፡፡
የደቡብ እስያዋ ስሪላንካ በነገው ዕለት 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎቿ ፈተና ላይ እንደሚቀመጡ አስቀድማ ቀነ ቀጠሮ የቆረጠች ቢሆንም ፈተናው ላልተወሰነ ሌላ ጊዜ መተላለፉን አስታውቃለች፡፡
አገሪቱ ፈተናውን ያራዘመቸው በህትመት ወረቀት እጥረት ምክንያት መሆኑን ተነግሯል፡፡ ስሪላንካ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የገጠማት ሲሆን የፈተናው መራዘምም የዚሁ አካል ነው፡፡
22 ሚሊዮን ህዝብ ብዛት ያላት ሲሪላንካ ለፈተና የሚጠቅሙ ወረቀት እና ሌሎች ተያያዥ ምርቶችን ከውጭ አገራት በመግዛት ወደ አገር ውስጥ ታስገባ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት በማጋጠሙ ፈተናውን ማራዘም ግድ ብሏታል፡፡
የውጭ ምንዛሬ እጥረቱ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣችበት ከፈረንጆቹ 1948 ጀምሮ የነበረ ሲሆን በዚህ ዓመት ግን ችግሩን ለመቋቋም መቸገሯ ነው የተገለጸው፡፡ ለዜጎቿ ምግብ፣ ነዳጅ እና መድሃኒቶችን መሰል መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማቅረብ ተቸግራለችም፡፡
ለአንድ ዓመት 6 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መጠባበቂያ በጀት የሚያስፈልጋት ቢሆንም አሁን ላይ የአገሪቱ መጠባበቂያ የውጭ ምንዛሬ መጠን 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው ተብሏል፡፡
በዚህም የዓለም የገንዘብ ድርጅትን ደጅ ለመጥናት ተገዳለች እንደ አረብ ኒውስ ዘገባ፡፡

ሴት ተማሪዎችን ድንበር ሊያሻግሩ የነበሩ ሶስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ ከሚገኙ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አካባቢ በመዘዋወር ሶስት ግለሰቦች በተለያየ መንገድ ህጻናትን አታሎ በመውስድ ሲያጓጉዙ ተይዘዋል።
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጉርሱም ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ምክትል ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ታጁዲን አህመድ እንደተናገሩት ታዳጊዎቹ ከ5 እስከ 8ተኛ ክፍል የሚማሩ 23 ሴት ተማሪዎች ሲሆኑ የእድሜ ክልላቸው ደግሞ ከ9 እስከ 15 አመት የሚሆኑ ናቸው።
ፖሊስ በደረሰው ማስረጃ መሰረት 3ቱን ግለስቦች በቁጥጥር ስር በማዋል ክስ በመመስረት ለሚመለከተው አካል ማስተላለፉ ተገልጾል።
በምስራቅ ሀረጌ ዞን ያለውን ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመግታት ግብረሀይል ተቋቁሞ የቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው ይገኛል ሲሉ ኢ/ር ታጁዲን አህመድ ጠቅሶ ብስራት ሬዲዮ ዘግቧል።

#WoldiaUniversity
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ፣ 3ኛ እና 4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች ሆነው ትምህርት ሚኒስቴር በሀገሪቱ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ተደርጎላቸው በወቅታዊ ችግር ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ያልሄዱ ተማሪዎች መጋቢት 29 እና 30 /2014 ዓ/ም በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በአካል ተገኝተው ምዝገባ እንዲያደርጉ እና ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ውሳኔ ተላልፋል።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው አላስተናግድም ብሏል።

" ከ13, 862 ተፈታኞች 3,006 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ያስመዘገቡት " - የአዊ ብሔ/አሰ ትምህርት መምሪያ
በአማራ ክልል፤ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ከ13 ሺ 862 ተፈታኞች 3 ሺህ 6 ተማሪዎች ብቻ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ማስመዝገባቸዉን አሰታወቀ።
የመምሪያዉ ኃላፊ አቶ አለሙ ክህነት ፤ በ2013ዓ.ም በብሔረሰብ አስተዳደሩ በ29 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ 13 ሺህ 862 ተማሪዎች ሀገርአቀፋ ፈተና መፈተናቸውን ገልጸዋል።
ከነዚህም ዉስጥ በብሄረሰቡ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ 3 ሺህ 6 ተማሪዎች ብቻ ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግቢያ ዉጤት ማምጣታቸውን ነዉ ሀላፊዉ የተናገሩት።
አጠቃላይ የማለፋ ምጣኔም 21.7% ብቻ መሆኑ ተገልጿል።
ከተፈተኑት የተፈጥሮ ሳይንስ 5 ሺህ 745 ተማሪዋች መካከል 1 ሺህ 943 የመግቢያ ዉጤት አምጥተዋል። በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ ከተፈተኑት 8 ሺህ 117 ተማሪዎች ዉስጥ 1 ሺህ 63 ወደ የመግቢያ ዉጤት ያመጡ መሆናቸዉን ተገልጿል።
የእርማት ጥራት ችግር ማሳያ 140 ያመጣ ተማሪ እንደገና ሲፈተሸ 601 ፣ የሲቪክስ ት/ት ፈተና ችግር በሌለበት አካባቢ መሰረዝ እና የፈተና አስተዳደር ስርዓቱ በአግባቡ የተመሩ ባለመሆናቸዉ ለተመዘገበዉ ዝቅተኛ ዉጤት ተጠቃሽ ሞክንያቶች መሆኑን ትምህርት መምሪያው ገልጿል።
የፈተና ስርዓቱ ስለመታወኩ በተለያዩ ቴክኖሎጂዎች ቼክ ተደርጎ እንደገና መፈተሽ እንዳለበት ከሚመለከተው ጋር እየሰራ መሆኑን መምሪያው አሳውቋል።
እስከአሁንም መምሪያዉ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ጋር የፈተና ሂደቱ እንደገና እንዲታይ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስቧል

#2014_EntranceExam
ጉዳዩ፡- የ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተናን ይመለከታል
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት አስመልክቶ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት የሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ትኩረት እንዲሰጣቸው ማብራሪያ ተሰጥቷል
📌አዲስ በተጠናው የትምህርትና ሥልጠና ፍንተ-ካርታ መሠረት ቀደም ሲል የሁለተኛ ደረጃ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የነበረው በአዲሱ የትምህርት እርከን መሰረት 👉 ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል እንዲሆን መደረጉ ይታወሳል። በዚህ መሠረት ቀደም ሲል 10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና 12ኛ ክፍል ማብቂያ ላይ እንዲሆን ተደርጓል፡፡ በመሆኑም ወደፊት የሚሰጠው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና መሸፈን ያለበት የትምሀርት ያዘት 👉ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለው መሆን እንዳለበት፥
📌የኢኮኖሚክስ ትምህርትን በተመለከተ በ2013 የትምህርት ዘመን የ11ኛና የ12ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በተሰበሰበው መረጃ መሰረት ወጥ በሆነ መልኩ እየተሰጠ እንዳልነበር ያሳያል፡፡ በመሆኑም በተሰበሰው መረጃ መሠረት የትምህረቱ አሰጣጥ ወጥነት ሳይኖረው ፈተናውን መስጠት በፈተናው አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሰለሚያሳድር የኢኮኖሚክስ ትምህረት ፈተና #ባይሰጥ የተሻለ መሆኑን ቀደም ሲል በተሰጠው ምክረ ሃሳብ መሠረት እንዲቀጥል ማብራሪያ ተሰጥቷል።
በዚህ መሰረት ተማሪዎች ከወዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ጉዳዮች አውቀው እንዲዘጋጁ ይገለፅላቸው ዘንድ እናሳስባለን። #MoE