MY SOROBAN ETHIOPIA - ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ
15.3K subscribers
851 photos
8 videos
1.13K files
91 links
ማይሶሮባን በተለያዩ ከተሞች 👇👇👇
A.A👉 @MySorobanAA
BDR👉 @MYSOROBANBDR
Derie👉 @DERIEMYSOROBAN
Sodo👉 @SODOMYSOROBAN
Adama👉 @AdamaMysoroban
Bishoftu👉 @BishoftuMySos
Gondar👉 @GondarMySos
Harer👉 @HarerMysoroban
D/Birhan👉 @DBmysoroban
Hawasa👉 @HawasaMySos
Download Telegram
Forwarded from Surafel Adamu
Forwarded from Surafel Adamu
Forwarded from Sengi Awel Teshita
በ 2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ውድድር ላይ በመሳተፍ እና በማሸነፍ የገንዘብ ሽልማት መሸለም የተጀመረባቸው ከተሞችና ክፍለ ከተሞች

1. ሻሸመኔ ከተማ
2. ጅማ
3. አዲስ አበባ ( ጉለሌ ክፍለ ከተማ )

በአንድ ሳምንት ውስጥ ሽልማት የሚሸለሙ ከተሞች እና ክፍለ ከተሞች

4. አዲስ አበባ ( አራዳ ክፍለ ከተማ )
5. አዲስ አበባ ( ቂርቆስ ክፍለ ከተማ )
6. ወለጋ ( ነቀምት )
7. አምቦ
8. አርሲ ዞን ( ሁሩታ ፣ በቆጂ እና ኢተያ )
9. መቀሌ

ማስታወሻ

1.ሌሎች ከተሞችና ክፍለ ከተሞች በቅርብ እናሳውቃለን።

2. የሽልማት ቅደም ተከተሉ ከተሞቹ ወይም ክፍለ ከተሞቹ እንደጠሩን ነው የሚወሰነው
የጥሬ ገንዘብ ሽልማቱ እንደቀጠለ ነው።

የአምቦ ከተማ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ አሸናፊ ተማሪዎች።
Forwarded from Abayneh Asefu
በአምቦ ከተማ ለ2016 ተሸላሚ ተማርዎች ዛሬ የከተማው ት/ት ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊ ፣ምክትል፣ የተማርዎች ቤተሰብ ፣የት/ት ቤት ርዕሳነ መምህራን እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ለ12 ተሸላሚ ተማርዎች የገንዘብና ሰርትፍኬት ስጦታ ተሰጥቷል።