You can contact us anything through this👉https://t.me/TheExpectedbot
The EXPECTED CHANNEL !💡 pinned «You can contact us anything through this👉https://t.me/TheExpectedbot»
❗️WARNING🚫

Have you seen this type of message from someone? , ⛔️Don't vote that! because that account is just hacked!!!!


NB: make this message reach for your friends , because everyone's information is under threat
@PROGRAMINGLANGUAGES1
ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል?
👉የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚችሉ ያቃሉ

⚠️📌  በዚህ Method  ማወቅ ያለብን  ነገር ቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።
ያለቦት ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ።

📱ከታች ያሉትን 6 ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይቻላን።

1️⃣:- ስልኮትን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁ።

2️⃣:-  እነዚን ቁልፎች ማለትም
Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።

3️⃣:- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።

4️⃣:-volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ  እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን "Restore factory defaults" ወይም "Delete all user data" አልያም wipe factory reset የሚለውን እንመርጣለን። ቀጥሎ yes all የሚለውን ከተጫንን በኋላ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።

5️⃣:-ከዛም "Reboot system now" የሚለውን ይምረጡ።

6️⃣:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ስልኮት እንደ አዲስ ይከፍታል።
Share:👉https://t.me/Mylovelychanne
Forwarded from AlgoMasters : LearnToCode (Brook Tafesse)
Short Term Internship & Training with Technex IIT (BHU) Varanasi certification

Register Now
Fill form at bit.ly/3BZA6o0

What will you get?
1. 8 / 6 Weeks Internship
2. Offer Letter
3. LMS Portal Access
4. Certificate of Internship
5. Working on Project(s)
6. Online Live Training
7. Evening Sessions
8. Internship Report*

Who can register?
Students from CSE/IT/ECE/EN/EEE/ME/MCA or related domains.

8 / 6 Weeks Topics
1. Python + Data Science
2. Python + MachineLearning
3. Web Development
4. Python Programming
5. Machine Learning
6. Data Science
7. Embedded Systems & IoT
8. JavaScript with ReactJS

Batches Starting
16 July & 1 August of 2023

Chat with us
Click on bit.ly/3ruhaMw now.
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች

▫️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡

▫️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

▫️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1️⃣ School Planner Application

▫️ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

▫️ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

▫️የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2️⃣Brilliant

▫️ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

▫️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3️⃣Grammarly

▫️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

▫️የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

▫️በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4️⃣Mendeley

▫️Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

▫️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

▫️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡
——- ——Ethio Alert Be Alert——- —— Contact us if you have any questions:- @ethio_alerts_bot 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖆𝖓𝖉 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊
👇👇👇👇
@ethioalert
@ethioalert
@ethioalert
https://t.me/ethioalert
❇️ ለኢትዮጵያውያን ለሥራ ፍለጋ የሚረዱ የተወሰኑ ድረገጾች እና ፖርታልስ (Portals) እንደሚከተለው ቀርበዋል።

1. www.ethiojobs.net .

2. https://dereja.com

3. https://et.profdir.com/

4. http://Www.harmeejobs.com

5. www.ezega.com

6. www.unjobs.org

7. www.employethiopia.com

8. https://www.au.org/about/employment

9. http://www.hawassaonline.com/jobs.php

10. http://www.unicef.org/ethiopia/careers_12858.html

11. https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/jobs.html

12. www.ethiocv.net

13. https://www.ethiopianreporterjobs.com/

14. https://ethioworks.com/category/addis-zemen/

15. https://www.geezjobs.com/

16. www.nilejobs.com

እናንተም የምታውቋቸው ሌሎች ድረገጾች እና ፖርታልስ ካሉ "COMMENT SECTION" ላይ ጠቁሙን።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
The EXPECTED CHANNEL !💡
https://educationfair.findadmission.com/signup?r=253646
🛑Sign up this opuurtunity which will takeplace in Sheraton Addis Hotel in the coming october19,2023.🛑
The EXPECTED CHANNEL !💡 pinned «🛑Sign up this opuurtunity which will takeplace in Sheraton Addis Hotel in the coming october19,2023.🛑»
አሜሪካ የDV-2025 አመልካቾችን መቀበል ጀመረች።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመታዊውን የዲይቨርሲቲ ቪዛ (#ዲቪ) ፕሮግራም / " ግሪን ካርድ ሎተሪ " በመባል የሚታወቀውን በአሜሪካ ለመኖር እና ለመስራት ለሚፈልጉ አመልካቾች ዛሬ ክፍት አድርጓል።

እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ መርሃ ግብሩ ዛሬ ሩቡዕ ጥቅምት 4 ተጀምሮ ማክሰኞ ህዳር 7 ቀን 2023 ይጠናቀቃል።

አሜሪካ አሁን ባለው ፕሮግራም 55000 ለሚደርሱ የውጭ ዜጎች የግሪን ካርድ እድል ትሰጣለች።

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲቪ ፕሮግራም ለመመዝገብ / ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ እንደሌለው አሳውቋል።

ነገር ግን ወደፊት ለቃለ መጠይቅ ቀጠሮ የተያዙ ተመራጮች መደበኛ የቪዛ ማመልከቻ ከማቅረባቸው በፊት የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ እንዲከፍሉ ይገደዳሉ። እነዚህ ተመራጮች በቆንስላ ኦፊሰር አማካኝነት ለቪዛ ብቁ መሆን አለመሆናቸውን የሚወሰንላቸው ናቸው።

በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ዲቪ ለመሙላት ብቁ ከሆኑ በርካታ ሀገራት 55,000 አመልካቾች በዘፈቀደ በውስጥ ስርዓት ይመረጣሉ።

አስፈላጊ #መመሪያዎችን ፣ መስፈርቶችን እንዲሁም ለማመልከት ይህን ትክክለኛ ድረገፅ ይከተሉ፦ https://dvprogram.state.gov/

አመልካቾች ዲቪ ለማመልከት #ክፍያ_የማያስፈልግ ስለሆነ ከአጨባርባሪዎች እንዲጠነቀቁ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳስቧል።

#TikvahEthiopia

@tikvahethiopia
13 websites to get remote jobs in 2023

1. Wellfound .com
2. dice .com
3. devsnap .io
4. freshersworld .com
5. flexjobs .com
6. remote .co
7. whoishiring .io
8. remoteml .com
9. weworkremotely .com
10. simplyhired .com
11. remoteok .io
12. upwork .com
13. freelancer .com
https://t.me/Mylovelychanne
3rd year 1st semister courses.rar
451.7 MB
❗️❗️❗️
You will find 3rd year first semister course materials and exam papers for corresponding subjects in this rar file.
🛑